YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.87K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#አሳዛኝ_ዜና

በምስራቅ ጎጃም ዞን #ጎንቻ_ሲሶ እነሴ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 6 የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው መኖሪያ ቤቶችንና የእርሻ ማሳወችን ማውደሙም ታውቋል።
©ELU
@YeneTube @Fikerassefa