ነዳሁት እንጂ አልገዛሁትም! - አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ
" ... ለባለቤቴ፤ ለፊልም ባለሞያዋ ሮማን አየለ Tesla Cybertruck ስጦታ አላበረከትኩም።
እኔ፣ ባለቤቴ እና ልጆቼ ጋር ለእረፍት ሰሜን አሜሪካ ነው ያለነው። የTesla ኩባንያን የመጎበኘት ዕድል አጋጥሞን ነበር።
እግረመንገድ "Test Drive" አድርጊያለሁ። ለማስታወሻ የተነሳነውን ፎቶግራፍ ሮሚ በፌስቡክ ገጻ ለጠፈች።
@Yenetube @Fikerassefa

❤30😁13👍1
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ጋር ዛሬ ሐምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. በስልክ መነጋገራቸውን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ዛሬ ባደረጉት የስልክ ውይይት የመረጋጋት እና የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ እድገት እንዲሁም የአፍሪቃው ቀንድን በተመለከተ ሁለቱ ሃገራት በሚጋሯቸው ግቦች ላይ ማተኮራቸውን
አመልክቷል።በዚህ ውይይትም የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሪቢዮ ውይይት እና አካባቢያዊ መረጋጋት እንደሚያስፈልግ አጽንኦት መስጠታቸውም ተጠቅሷል።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድረገጹ ባወጣው መረጃ ማርኮ ሩቢዮ የኢትዮጵያን የኤኮኖሚ ማሻሻያዎች ማድነቃቸውን በማመልከት፤ ለአሜሪካ የንግድ እና የመዋዕለንዋይ ፍሰት አማራጭ የመሆን አቅም ለመኖሩ አጽንኦት መስጠታቸውንም አክሎ ገልጿል።
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa

😁22❤8👍6
ታዋቂው እንግሊዛዊ ዘፋኝ ኦዚ ኦስቦርን በ76 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።
ኦዚ የሄቪ ሜታል ባንድ የሆነው ብላክ ሳባዝ መሪ ድምጻዊ እንደሆነ ይታወቃል።
@YeneTube @FikerAssefa
ኦዚ የሄቪ ሜታል ባንድ የሆነው ብላክ ሳባዝ መሪ ድምጻዊ እንደሆነ ይታወቃል።
@YeneTube @FikerAssefa
👀17❤7😭5
Forwarded from YeneTube
ታሪክ
በዛሬው ዝግጅታችን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚ ጀርመንን ወረራ ለማስቆም ፈረንሳይ የገነባችውን የማጂኖ መስመር ስለተባለው ግዙፍ ምሽግ የምናይ ሲሆን ይህ ቢሊዮኖች የፈሰሱበት ምሽግ ለምን የናዚ ጀርመንን ወረራ ማስቆም ተሳነው የሚለውን እንመለከታለን፣ መሰል የታሪክ ትንታኔዎች ለመከታተል ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር ቻናሉንም ሰብስክራይብ ያድርጉ።
👇👇
https://youtu.be/LAJZeUvxwjs

YouTube
ግዙፉ የፈረንሳይ ምሽግ እንዴት የጀርመንን ወረራ ማስቆም ተሳነው?
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመንን ወረራ ለማስቆም ፈረንሳይ የገነባችውን "የማጂኖ መስመር" የተባለውን ግዙፍ ምሽግ የምናይ ሲሆን ይህ ቢሊዮኖች የፈሰሱበት ምሽግ ለምን የናዚ ጀርመንን ወረራ ማቆም ተሳነው የሚለውን እንመለከታለን፣ መሰል የታሪክ ትንታኔዎች ለመከታተል ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር ቻናሉንም ሰብስክራይብ ያድርጉ።
❤13👍1🔥1
👀👀
"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ"
ቀን 16/11/17 የወጣ
0997473781/ 0997470384
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ:ነርስ ጂፒ ዶክተር ነርስ,ላብራቶሪ ቴክኒሻን
♦️ት/ት ደረጃ:diploma/degree
♦️ልምድ:0-5
♦️ደሞዝ:በድርጅቱ እስኬል
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ #አካዉንታንት ለ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ላይ /ለአስመጭ/ለፍብሪካ
♦️የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
♦️የስራ ልምድ'0-6ዓመት
♦️ደሞዝ' 6000-15000
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅NGO
♦️የት/ት ደረጃ ኤኒ ዲግሪ /ዲፕሎማ
♦️የስራ ልምድ 0አመት
♦️ደሞወዝ 25000 30000+
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራመደብ: ስልክ ኦፕሬተር በፈረቃ
♦️ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ
♦️ልምድ: 0አመት
♦️ደሞዝ: 9800 +
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
የስራ መደብ: የሽልማት አስተባባር
♦️የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎ
♦️የስራ ልምድ '0አመት
♦️ደሞወዝ 13500
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ:# ጥፍር እና አይላሽ
♦️ት/ት ደረጃ: 10
♦️ልምድ: 0አመት
♦️ደሞወዝ 12000 +
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ #አየር መንገድ ውስጥ ሽያጭ
♦️የት/ደረጃ' 10/ ዲፕሎማ/ዲግሪ
♦️የስራ ልምድ' 0 ዓመት
♦️ደሞዝ' 10,000 +
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች እና ለ ገስት ሀውስ/ለክሊኒክ/ሆስፒታል/ለድርጅት
♦️የት/ደረጃ 10/ degree/dip
♦️ፃታ' /ሴ
♦️የስራ ልምድ'0~1 ዓመት
♦️ደሞዝ' 7000+
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ ሆስተስ
♦️የት/ደረጃ' 10+
♦️ፆታ' /ሴ
♦️ደሞዝ' 15000/ 20000
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ:# ሹፌር ህ1/ደረቅ1
♦️ት/ት ደረጃ 8/10
♦️ልምድ:የሰራ
♦️ደሞዝ:11.000
♦️ፆታ:ሴት
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ:#ካሸር ለድርጅት እና ለትለያዩ ተቁአማት##ለሆቴል#ለሱፕርማርኬት
♦️የት/ደረጃ' 10-ዲግሪ
♦️ልምድ:0-1
♦️ፆታ' ሴ
♦️ደሞዝ' 5500-10000+
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ #በያጅ GMF
♦️የት/ደረጃ'/10/ሰርተፉኬት
♦️ልምድ: የሰራ
♦️ደሞዝ' ማራኪ
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
✅የስራ መደብ: ጉዳይ አስፈፃሚ
♦️የት/ደረጃ' 10+
♦️የስራ ልምድ '0አመት
♦️ፆታ' ወ/ሴት
♦️ደሞዝ: 10500
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
⭐️የስራ መደብ:#የእሸጋ ሰራተኛ
✨የት/ት ደረጃ:10/ሰርተፍኬት
✨ልምድ:0አመት
✨ደሞዝ:በስምምነት
✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏✏
☎️ አድራሻ መገናኛ መተባበር
ህንጻ 4 ፎቅ ቢሮ ቁ B421
📞 0997470384
📞 0997473781

❤15👍1
Forwarded from YeneTube
የምስራች 🎉🎉🎉📍አሚስኮ ሪልስቴት(AMISCO RealEstate)
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
☎️09-03-97-85-64
👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ
🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
✅ 100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር
📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 194.67ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,600,250ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4.3ሚሊየን ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.6ሚሊየን ብር
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 ጂም እና እስፓ
👉 የልጆቹ መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት
ለበለጠ መረጃ ☎️09-03-97-85-64 ይደውሉ
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
☎️09-03-97-85-64
👍👍ለ 5 ቤት ብቻ የተደረገ ልዩ ቅናሽ
🏠🏠 በካሬ 75ሺ ብር ብቻ (በከፊል ማጠናቂያ)
✅ 100% ለሚከፍል በካሬ=65ሺብር
📌ባለ 3መኝታ 183.7ካሬ
👍ጠቅላላ = 13,777,500 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,133,250ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =11.9ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 192.69ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,451,750 ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4,335,525ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.5ሚሊየን ብር
📌ባለ 3መኝታ 194.67ካሬ
👍ጠቅላላ = 14,600,250ብር
👍30% ቅድመክፍያ = 4.3ሚሊየን ብር
ቀሪውን በ1&1/2ዓመት የሚከፍሉት
✅100%ለከፈለ =12.6ሚሊየን ብር
ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች
👉B+G+12+terrace
👉 90% የተጠናቀቀ
👉 ምቹ መኖሪያ ሰፈር
👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ
👉 የጋራ አዳራሽ
👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 ዋና ገንዳ
👉 ጂም እና እስፓ
👉 የልጆቹ መጫወቻ
👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉እሳት አደጋ ማጥፊያ
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 ሊፊት
👉ሰፊ ቴራስ
👉6500 ካሬ ላይ ያረፈ ጊቢ
👉ግሪን ጋርደን
👉በ100ሜ ርቀት የእምነት ተቋማት
የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአቅራቢያዎ የሚያገኙበት
ለበለጠ መረጃ ☎️09-03-97-85-64 ይደውሉ
❤9
Forwarded from YeneTube
በሩን ይክፈቱ ችግረወን
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
ይፍቱ ህመምወን ይዳኑ
ዐሊንኩን ይጫኑ ይቀላቀሉ
https://vm.tiktok.com/ZMSqDLvo7/
https://vm.tiktok.com/ZMSqD4rLk/
ሙሉ አድራሻ አዲስ አበባ ባሕርዳር
0912718883
0917040506
❤3
ሁለት የኢትዮጵያ የስለላ መኮንኖች በ7.7 ቢሊዮን ብር የንግድ ባንክ ገንዘብ ማጭበርበር ወንጀል ከተከሰሱት 14 ሰዎች መካከል ይገኛሉ ተባለ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ7.7 ቢሊዮን ብር በላይ ለማዘዋወር በተደረገ ትልቅ የገንዘብ ምዝበራ ሴራ፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሁለት ሰዎችን ጨምሮ 14 ሰዎች በይፋ ክስ ተመስርቶባቸዋል።
ባለፈው ሚያዚያ ከባንኩ ሆሮ ቅርንጫፍ በምዕራብ ኦሮሚያ በተገኙ የውስጥ ሲስተም የመጠቀም ፍቃዶችን በመጠቀም፣ ተጠርጣሪዎቹ – የንግድ ባንክ ሰራተኞች፣ የመንግስት ተወካዮች እና የግል ዜጎችን ጨምሮ – በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ከሶስት የባንኩ የውስጥ ሂሳቦች ወደ በርካታ የውሸት እና የግል ሂሳቦች ለማዘዋወር አቅደው እንደነበር ተገልጿል።
በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ የወንጀል ችሎት የቀረቡ የፍርድ ቤት መዛግብት እንደሚያሳዩት፣ ዕቅዱ ህገወጥ የመንግስት ገንዘብ ማውጣትና ማዘዋወር እንዲሁም ማጭበርበርን ለማስቻል የመዳረሻ ፈቃዶችን አላግባብ መጠቀምን ያካትታል። በክሱ መሰረት፣ የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ክሱን ያስከተለውን ምርመራ አካሂዷል። ከሳሾቹ መካከል ሦስት የንግድ ባንክ ሰራተኞች፣ የቀድሞ የባንኩ የሆሮ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅን ጨምሮ በሻምቡ፣ ኦሮሚያ፣ እና ሁለት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢኮኖሚ መረጃ መኮንኖች ይገኙበታል።
Via:- አዲስ ስታንዳርድ

❤20😁6👍2
ኢትዮጵያን ጨምሮ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ከጥሬ ዕቃ ኤክስፖርት ጥገኝነት እንዲላቀቁ አንክታድ አሳሰበ!
ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት የንግድ እና ልማት ጉባዔ (አንክታድ) ባወጣው አዲስ ሪፖርት መሰረት፣ ከ80% በላይ የሚሆነውን ምርቷን በጥሬ ዕቃ መልክ ወደ ውጭ የምትልከውን ኢትዮጵያን ጨምሮ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት፣ ኢኮኖሚያቸውን ከአደጋ ለመከላከል ከጥሬ ዕቃ ኤክስፖርት ጥገኝነት በመውጣት እሴት የመጨመር (value addition) ስራ ላይ እንዲያተኩሩ አሳስቧል።
የጥሬ ዕቃዎች ንግድ ለዓለም አቀፍ ንግድ ወሳኝ አካል ሲሆን፣ ከአጠቃላይ የንግድ መጠን አንድ ሶስተኛውን ይይዛል።ይሁን እንጂ፣ አንድ ሀገር ከንግድ ኤክስፖርት ገቢዋ ከ60% በላይ ከጥሬ ዕቃዎች የምታገኝ ከሆነ "የጥሬ ዕቃ ጥገኛ" ተብላ ትገለጻለች። እነዚህ ጥሬ ዕቃዎች እንደ ኢነርጂ፣ ማዕድን እና ግብርና ባሉ ምድቦች ይከፈላሉ።
አንክታድ የረዥም ጊዜ ችግር የሆነው በዋና ምርቶች ላይ መቆየት የኢንዱስትሪ ልማትን የሚያደናቅፍ እና የዓለም ዋጋ ሲለዋወጥ የሀገራትን የፋይናንስ መረጋጋት የሚያሰጋ መሆኑን ገልጿል።
ተጨማሪ ያንብቡ

❤19👍2
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የባንክ ሒሳብ እንዲታገድ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ፣ ውሳኔው የተላለፈው የ17 ወራት ውዝፍ የመምህራን ክፍያ ጋር በተያያዘ ነው!
በትግራይ ክልል ከተካሄደው ጦርነት ጋር በተያያዘ የክልሉ መምህራን የ17 ወራት ደመወዝ እንዲከፈላቸው የመሰረቱትን ክስ የሚመለከተው የትግራይ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጊዜያዊ አስተዳደር ባንክን ሒሳብ እንዲታገድ ውሳኔ አሳለፈ፤ ለሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ሐምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት የተሰየሙት ዳኞችም ክርክሮችን ከሰሙ በኋላ በጊዜያዊ አስተዳደሩ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈቱትን የባንክ ሒሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ በማገድ ወጪ የተደረገው የገንዘቡ መጠን መቼ እንደወጣና ወደ የትኛው የባንክ ሒሳብ እንደተላለፈ ማስረጃ እንዲቀርብ ትእዛዝ አስተላልፈዋል።
የከሳሽ የመምህራን ማህበሩ ጠበቆች በእስር እንዲቀርቡልን ሲሉ የጠየቋቸው የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ እና የክልሉ የፋይናንሰ ቢሮ ሃላፊ ምሕረት በየነ (ዶ/ር) ማስረጃዎቹ ከቀረቡ በኋላ እንደሚታይ በመግለጽ የዕለቱ ዳኞች ለሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መስጠታቸው ተገልጿል።
Via AS

❤29👍8😁1👀1
ሚሊኒየም አዳራሽ በአዲስ መልክ ሊገነባ መሆኑ ተጠቆመ፣ በቀጣይ አመት አጋማሽ ግንባታው ይጀመራል ተብሏል!
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥር የሚገኘው ሚሊኒየም አዳራሽ በመባል የሚታወቀው አዲስ ፓርክና ማኔጅመንት ከታህሳስ 2018 ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ፈርሶ በአዲስ መልኩ እንደሚገነባ ተገለጸ፡፡በ2000 ዓ.ም. አገልግሎት መስጠት የጀመረው ግዙፉ አዳራሽ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ታላላቅ አዳራሾች ግንባር ቀደሙ ነው።
ካፒታል እንደዘገበው፤ አዲሱ ግንባታ የአዳራሹን አቅምና ዘመናዊነት ይበልጥ ያሳድጋል የተባለ ሲሆን፤ ለግንባታው የሚወጣው ኢንቨስትመንት መጠንና የስራ ተቋራጩ ማንነት በቀጣይ ይፋ እንደሚደረግ ተጠቁሟል።ሚሊኒየም አዳራሽ በ20 ሺህ ስኩዌር ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ሲሆን፤ በአንድ ጊዜ እስከ 25 ሺ ሰዎችን የማስተናገድ አቅም አለው።
ባለፈው ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ምሽት ላይ ሚሊኒየም አዳራሽ የተለመደውን አገልግሎት እየሰጠ በነበረበት ወቅት ድንገተኛ የእሳት አደጋ እንደገጠመው ታውቋል።የእሳት አደጋው መንስኤ በሚመለከተው አካል እየተጣራ እንደሆነና ጊዜው ሲደርስ ይፋ እንደሚደረግ ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡

❤17👀3👎2😁1
ከተወዳጁ የሂል ሳይድ መንደር ውስጥ ለሽያጭ የመጨረሻ በሆነው የዲያስፓራ ብሎክ ቁጥር 3 ላይ ከስቱድዮ እስከ ባለ አራት መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች
🏡በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
የቤቱን 60% ደግሞ እየኖሩበት ወይም አከራይተውት በ20 አመት ቀስ ብለው መክፈል የሚችሉት
🏫ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
💎 ባለ 1 መኝታ በ 487,000 ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 825,982 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 854,221 ሺ ብር
💎ባለ 4 መኝታ በ 1,157,787 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🛍️🛒ሱቆች ከ 70 ካሬ ጀምሮ ይምጡ የግሎ ያድርጉ
- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 3 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አቅርበን እየጠበቅኖት ነው
ይደውሉልን
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ!
☎️0900025097
#telegram (@SamuelDMCRealtor)
#whatsapp

❤6
የኢትዮጵያ ነዳጅ ማደያዎች ማህበር ነዳጅ ምርት ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሎጀስቲክ ችግር መኖሩን ገለጸ
በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ አቅርቦት እና ፍላጎት መመጣጠን እንዳልቻለ እና ችግሩ እንዲከሰት ያደረገው ደግሞ በዘርፉ የሚስተዋለው ከፍተኛ የሎጀስቲክ ችግር መሆኑን የኢትዮጵያ ነዳጅ ማደያዎች ማህበር አስታውቋል፡፡
ማህበሩ በዚህም ምክንያት ግዢ የተፈፀመበትን ነዳጅ ሙሉ ለሙሉ ወደ ሀገር ለማስገባት መቸገሩን ለአሐዱ ገልጿል።
የማህበሩ የቦርድ አመራር ኤፍሬም ተስፋዬ አማራጭ ወደብ አለመኖሩ በሚፈለገው ልክ ነዳጅ ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ተግዳሮት እየሆነ እንደሚገኝ የገለጹ ሲሆን፤ ወደብ ላይ የተገነባው ተርሚናልም ከተገነባ ከረጅም ጊዜ ማስቆጠሩን በማንሳት የፋይናንስ ችግርም በዘርፉ እያጋጠመ መሆኑን ገልጸዋል።
የነዳጅ ምርትን ሀገር ውስጥ ለማስገባት ከባንክ የብድር አገልግሎት በሚጠየቅበት ወቅት፤ ተገቢው የብድር አገልግሎት ለማግኘት አስቸጋሪ ስለመሆኑም ተናግረዋል።
"የነዳጅ መግዣ እያደገ በሚሄድበት ወቅት ከፍተኛ የሆነ አቅም ያስፈልጋል፡፡ እነዚህ ችግሮች በዘርፉ በቂ የሆነ የነዳጅ አቅርቦት እንደ ሀገር ማቅረብ እንዳንችል አድርጓል" ሲሉም አስረድተዋል።
አክለውም የነዳጅ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ፍቃድ ጋር ተያይዞ የሚስተዋል ችግር መኖሩን አንስተው፤ "ይህ ችግር እንዲፈታ በተደጋጋሚ ጥያቄ ብናቀርብም ችግሩን መፈታት አልቻለም" ብለዋል።እነዚህ በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮች መንግሥት በስፋት የሚያውቃቸው ቢሆንም፤ ችግሩ እስካሁን እንዳልተፈታ ጨምረው አስታውቀዋል።
ችግሩን ለመፍታት በሀገሪቱ አጎራባች ሀገሮች የወደብ አገልግሎቱን እንዲኖር ማድረግ እንዳለበት ተናግረዋል።
"የነዳጅ ምርት ዋጋ መንግሥት እንደሚወስን አስታውሰው፤ ይህ መሆኑ በራሱ ነዳጅ አቅራቢ ማደያዎች ላይ ተፅዕኖ አለው" ሲሉም ገልጸዋል።
Via Ahadu

❤21
የ #ፋኖ ኃይሎች በ #ኦሮሚያ ክልል ተደራጅተው እንደሚንቀሳቀሱ ገለፁ፤
ይሁን እንጂ በክልሉ በቅርቡ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ግድያ ላይ "እጃችን የለበትም" ሲሉ አስተባብለዋል
የፋኖ ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ፣ ቆንዳላ ቀበሌ ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ/ም የስድስት ወር ሕፃን ጨምሮ ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ በተባለው ጥቃት ላይ "እጄ የለበትም" ሲል አስተባበለ።
በክልሉ በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ፣ ቆንዳላ ቀበሌ ሐምሌ 4 ቀን ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች “በፋኖ ታጣቂዎች” መገደላቸውን የአከባቢው ነዋሪዎችና የኖኖ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ በወቅቱ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልፀዋል።
በጉዳዩ ላይ ለአዲስ ስታንዳርድ ማብራሪሪያ የሰጡት አንድ የፋኖ አመራር፣ “በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል” የፋኖ አደረጃጀት በክልሉ ታህሳስ 7 ቀን በይፋ ተመስርቶ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል።
ተጨማሪ ለማንበብ:
https://addisstandard.com/Amharic/?p=8628

Addis standard
የፋኖ ኃይሎች በኦሮሚያ ክልል ተደራጅተው እንደሚንቀሳቀሱ ገለፁ፤ ይሁን እንጂ በክልሉ በቅርቡ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ገድያ ላይ "እጃችን የለበትም" ሲሉ አስተባብለዋል - Addis standard
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16/2017 ዓ/ም:- የፋኖ ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ፣ ቆንዳላ ቀበሌ ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ/ም የስድስት ወር ሕፃን ጨምሮ ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ በተባለው ጥቃት ላይ “እጄ የለበትም” ሲል አስተባበለ። በክልሉ በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ፣ ቆንዳላ ቀበሌ ሐምሌ 4 ቀን ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች “ከመካከለኛው ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ…
❤18😁1
አይ ኤም ኤፍ ኢትዮጵያ የጳጉሜን ወር እንድታስወግድ መናገሩ ተሰማ
13ኛውን ወር - ጳጉሜን ሙሉ በሙሉ ስለማያስፈልግ እንድታስወግድ አይኤምኤፍ አሳስቧል።
አንድ የአይኤምኤፍ ባለስልጣን “በአመት ውስጥ አስራ ሶስት ወራት ቅንጦት ነው ማንም በማደግ ላይ ያለ ኢኮኖሚ አቅም የለውም። ብለዋል
የአይኤምኤፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ሞዴል ጳጉሜን "በቀን መቁጠሪያ ላይ የተመሰረተ የዋጋ ግሽበት ከባህል ጋር የተቆራኘች ናት" በማለት ተናግረዋል
እናንተስ ምን ትላላችሁ ?

👎173😁65❤19👍7👀1
🚨 ሩሲያ ዓለም አቀፍ የሴጣናዊነት ንቅናቄን አገደች
የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከአቃቤ ሕግ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት እና ከፍትሕ ሚኒስቴር በጋራ የቀረበለትን ክስ ተከትሎ "ዓለም አቀፍ የየሰይጣናዊነት ንቅናቄን" ጽንፈኝነትን ያስፋፋል በሚል አግዷል፡፡
ንቅናቄው የሰው መስዋዕት ማቅረብ፣ ሰው በላነት፣ አስገድዶ መድፈር እና የመቃብር ብርበራን ከመሳሰሉ የተለመዱ የሰይጣናዊ ወንጀሎች ጋር የተያያዘ ነው።
ከየካቲት 2022 በኋላ ሰይጣናውያን የዩክሬን ጦርን በግልጽ ደግፈዋል።

❤133👍24👎3🔥2
ክሬን ይዘው 54 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኤሌክትሪክ ኬብል ሊዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ!
በአዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡላ ልዩ ስሙ 40/60 ኮንዶሚኒየም በተባለው አካባቢ 54 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኤሌክትሪ ኬብል ሊዘርፉ የነበሩ ግለሰቦች በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ፖሊስ አስታዉቋክ፡፡የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የቡልቡላ ፖሊስ ጣቢያ መርማሪ ዋና ሳጀን ጌትነት አየለ ተጠርጠሪያቹ ሀሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀት ለመዝረፍ ያደረጉት ሙከራ እንዳይሳካ የተደረገው ርብርብ ምሳሌ ሊሆን እንደሚችልም ገልጸዋል፡፡
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ኮንዶሚኒየም ግምቱ 54 ሚሊየን ብር የሚገመት የኤሌትሪክ ኃይል ማሰራጫ የመዳብ ሽቦ ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት ሊዘርፉ ሲሉ መያዛቸው ተገልፆል፡፡በወቅቱም መጫኛ ክሬን እና ከኤሌትሪክ አገልግሎት የተጻፈ የሚመስል ሀሰተኛ ደብዳቤ በመያዝ ለኮንደሚኒየሙ ኮሚቴዎች በማቅረብ ለማጭበርበርም ሙከራ አድርገዋል፡፡
የመሬት ውስጥ የኤሌትሪክ ኬብሉ ለነዋሪዎቹ ከተዘረጋ በኃላ የተረፈ ሲሆን፤ ወደሌላ ፕሮጀክት ለማዘዋወር በሒደት ላይም እንደነበር ፖሊስ መረጃ እንዳለው አሳውቋል። ከዝርፊያ ሙከራ ጋር በተያያዥነት 5 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የቡልቡላ ፖሊስ ጣቢያ መርማሪ ዋና ሳጀን ጌትነት አየለ ገልጸዋል፡፡

❤27😁7😭3