#ሰበር❗ #መረጃ
"የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ፍሰሃ ተሰደዱ"
"ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ለደህንነታችን የሰላም ዋስትና እንዲሰጡን እንጠይቃለን" ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ
👉በጥቂት ግዜ ውስጥ ከፍታኛ ሀብት ማፍራት የቻለው የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮ CEO ለ #ፋኖ ሀይል ድጋፍ ታደርጋላችሁ፣ ህገወጥ የመሳሪያ ዝውውር እንዲሁም በህገወጥ የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ በማስመሰል እና የሀይማኖትና የቤሄር ግጭት ለመፍጠር መንቀሳቀስ የሚሉ ክሶች ቀርቦባቸው ከሀገር መሰደዳቸውን አሳውቀዋል።
ዶክተር ፍሰሃ ዛሬ በአሜሪካ ሆነው መግለጫ ሰጥተዋል❗👇
"ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ እየደረሰበት ያለበትን ግፍ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ያውቃሉ ብየ አላምንም" ያሉት ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ በሰላም ሰርተን ለሀገርም ተስፋ እንድንሆን እንዲያግዙን እንጠይቃለን ብለዋል።
የፐርፐዝብላክን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከአሜሪካ መግለጫ የሰጡት የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ፤ የቀረበብን ክስ ከእውነት የራቀ መሆኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) አውቀው በሰላም እንድንሰራና ለሚሆነው ነገር ምላሽ እንዲሰጡን ሲሉ ዶ/ር ፍሰሃ ጠይቀዋል።
ለሀገር የምናስገኘውን ኢኮኖሚያዊ እድገት በመረዳት ትክክለኛውንና ተገቢውን ምላሽ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ለፐርፐዝብላክ ምላሽ እንደሚሰጡ ተስፋ እንደሚያደርጉም ዶ/ር ፍሰሃ ተናግረዋል
Via:- አዩ ዘሀበሻ
@Yenetube @Fikerassefa

👍46😭16😁14❤4👏2👀2👎1
የ #ፋኖ ኃይሎች በ #ኦሮሚያ ክልል ተደራጅተው እንደሚንቀሳቀሱ ገለፁ፤
ይሁን እንጂ በክልሉ በቅርቡ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ግድያ ላይ "እጃችን የለበትም" ሲሉ አስተባብለዋል
የፋኖ ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ፣ ቆንዳላ ቀበሌ ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ/ም የስድስት ወር ሕፃን ጨምሮ ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ በተባለው ጥቃት ላይ "እጄ የለበትም" ሲል አስተባበለ።
በክልሉ በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ፣ ቆንዳላ ቀበሌ ሐምሌ 4 ቀን ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች “በፋኖ ታጣቂዎች” መገደላቸውን የአከባቢው ነዋሪዎችና የኖኖ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ በወቅቱ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልፀዋል።
በጉዳዩ ላይ ለአዲስ ስታንዳርድ ማብራሪሪያ የሰጡት አንድ የፋኖ አመራር፣ “በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል” የፋኖ አደረጃጀት በክልሉ ታህሳስ 7 ቀን በይፋ ተመስርቶ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል።
ተጨማሪ ለማንበብ:
https://addisstandard.com/Amharic/?p=8628

Addis standard
የፋኖ ኃይሎች በኦሮሚያ ክልል ተደራጅተው እንደሚንቀሳቀሱ ገለፁ፤ ይሁን እንጂ በክልሉ በቅርቡ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ገድያ ላይ "እጃችን የለበትም" ሲሉ አስተባብለዋል - Addis standard
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16/2017 ዓ/ም:- የፋኖ ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ፣ ቆንዳላ ቀበሌ ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ/ም የስድስት ወር ሕፃን ጨምሮ ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ በተባለው ጥቃት ላይ “እጄ የለበትም” ሲል አስተባበለ። በክልሉ በምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ኖኖ ወረዳ፣ ቆንዳላ ቀበሌ ሐምሌ 4 ቀን ከ16 በላይ ሰላማዊ ሰዎች “ከመካከለኛው ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ…
❤17😁1