YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ዛራ ሽቶዎች
በተለያዩ ፍሌቨሮች
Red Zara temptation ,Zara golden decade and Zara hypnotic vanilla
Europe standard
Size: 80ml
በብዛት ወይም በችርቻሮ መረከብ ሚፈልግ እናስረክባለን

ዋጋ በችርቻሮ:7000br
በብዛት:6000br

ስልክ: +251919492435 & +251934003462

ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል 👇
https://tttttt.me/+zRyCg_U0QGZmMzY0

ቲክቶክ አካዉንት 👇
www.tiktok.com/@btcosmetics25
👍151🔥1
አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትራቸው አድርገው ሾመዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
😁77👍64👀3416👎7🔥7😭2
ነጋዴዎች እና ሱቅ መክፈት የምትፈልጉ ይሄ መልዕክት እንዳታሳልፉት❗️
ምን እየነገዱ ነውምን ዓይነት ሱቅ መክፈት ይፈልጋሉ

* በከተማው ከፍተኛ እንቅስቃሴ የሚደረግበት ቦታ ከተማው ላይ ሱቅ የፈረሰባቸው ነጋዴዎች የከተሙበት

* 4000 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ እስኬሌተር የሚገጠምለት G+5 የሆነ የገበያ ማዕከል

* በ 1 ዓመት ከ 6 ወር የሚያልቅ ከፍለው እስኪጨርሱ በዶላርም ሆነ በግንባታ እቃዎች ግሽበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግም

* ⚠️ ከ 900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

እንዲሁም የመኖሪያ አፓርትመንቶችን

📍 ሊሴ ገብረማርያም  ት/ቤት ጀርባ
ሙሉ ለሙሉ ለመኖሪያ ብቻ

ባለ 1 መኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ

ከ66ካሬ - 142ካሬ ለመኖር  ለኢንቨስትመንት ምቹ

⚠️ቅድመ ክፍያ ከ693ሺ ብር ጀምሮ


ቴምር ሪልስቴት


ለበለጠ መረጃ
+251 950 05 56 55

TG :  @Davehomes

What’s Up : https://wa.me/message/KGIM2YTYQGNYO1


#temer #temerproperties #TEMERREALESTATE #realestateagent #realestate #RealEstate #investment #investmentopportunity #InvestmentProperty #investing #apartmentliving #apartment #apartmentforsale #apartments
👍115
ዛራ ሽቶዎች
በተለያዩ ፍሌቨሮች
Red Zara temptation ,Zara golden decade and Zara hypnotic vanilla
Europe standard
Size: 80ml
በብዛት ወይም በችርቻሮ መረከብ ሚፈልግ እናስረክባለን

ዋጋ በችርቻሮ:7000br
በብዛት:6000br

ስልክ: +251919492435 & +251934003462

ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል 👇
https://tttttt.me/+zRyCg_U0QGZmMzY0

ቲክቶክ አካዉንት 👇
www.tiktok.com/@bt_onlineshopping
👍61
4 ኪሎ አከበቢ

4 ኪሎ ቤተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዶች አንድ አቅጣጫ ብቻ ሆነው እንዲያገለግሉ ስለተደረጉ አሽከርካሪዎች በተተከሉ የመንገድ ትራፊክ ምልክቶች መሰረት እንዲጓዙ ተነገረ

መንገዶቹ  ከጥይት ቤት እስከ ፓርላማ ትራፊክ መብራት፣ ከቤተመንግስት ፖርኪንግ እስከ ጥይት ቤት እንዲሁም ከፓርላማ ትራፊክ መብራት እስከ ሳይንስ ሙዝየም ቀድሞ የነበረው ባለሁለት አቅጣጫ መንገድ (Two way) ወደ አንድ አቅጣጫ መንገድ (One way) የተቀየሩ ናቸው።
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን።

@Yenetube @Fikerassefa
👎36👍267👀7🔥2
ከሚሴ

በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን በከሚሴ ከተማ ከዛሬ ቅዳሜ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በከተማዉ ክልል ዉስጥ በማንኛዉም ቦታ ላልተወሰነ ሰአት የባጃጅና የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ እንዲቆም የከሚሴ ከተማ ፓሊስ ድንገተኛ ትዕዛዝ አስተላልፏል።

በከተማዉ መዉጫና በመግቢያ በሮች ላይ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ጥብቅ ፍተሻ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

@Yenetube @Fikerassefa
👍31😁9👎74
የተባረክ መስጂድ አጥር በሌሊት በጸጥታ ሀይሎች እንዲፈርስ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አሳወቀ

በአዲስ አበባ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሜክሲኮ አካባቢ ወረዳ 10 ተባረክ (ጀርመን) መስጂድ ህጋዊ ካርታ ያለው እና ከ1967 ጀምሮ ሲሰገድበት የቆየ መስጅድ መሆኑን አዲስ አበባ መጅሊስ ገልጿል።

አካባቢውን በአዲስ መልክ ለማልማት መንግስት የጀመረውን እንቅስቃሴ በመደገፍ እና መስጅዱን በአዲስ መልክ ለመስራት ፕሮጀክት ተዘጋጅቶ ለሚመለከተው የመንግስት ተቋም ገቢ ተደርጎ ክትትል እየተደረገ ባለበት ወቅት አካባቢውን እያለማ የሚገኘው ኢግልስ ሂል የፌደራል የሜጋ ፕሮጀክት ተወካዮች፣ የወረዳ እና ክ/ከተማ የመንግሥት አመራሮች በተገኙበት የመስጅዱን ዙሪያ በማጠር እና በሰላማዊ መንገድ ለአካባቢው ጀመዓ በማስረከብ መስጅዱ እየተሰገደበት ይገኛል።

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ከከተማ መስተዳድሩ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስተዳደር ጋር በጉዳዩ ላይ ሰፊ ውይይት ያደረገ ሲሆን አጥሩ ባለበት ሁኔታ በውይይት ዘላቂ መፍትሄ እንዲሰጥ ከስምምነት ተደርሶ ነበር። ከዚህም በተጨማሪ ረመዳን 28 የአካባቢው ጀመዓ ባዘጋጀው የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ የክ/ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር አዲሱ ሻንቆ በአካል በመገኘት የማህበረሰቡን ጥያቄ ለመመለስ እየሰሩ መሆኑን አሳውቀዋል።

ይህ በእንዲህ እያለ በሰላማዊ መንገድ በቀን የተገነባውን የመስጅድ አጥር ጨለማን ተገን አድርጎ ማፍረስ እና በመስጅዱ ውስጥ የሚገኙ የመስጅድ ኻዲሞችን ማሰር በምንም መመዘኛ ህግ ማስከበር ሊሆን እንደማይችል አዲስ አበባ መጅሊስ አስታውቋል።

በመሆኑም ከፍተኛ ም/ቤቱ ድርጊቱን አጥብቆ ያወግዛል። በመጨረሻም የፌደራል የሜጋ ፕሮጀክት ተወካዮች እና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ባሉበት የተገነባው የመስጅድ አጥር ወደ ነበረበት እንዲመለስ እና ያለምንም ጥፋት ከመስጅድ የታሰሩት ሰዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ እናሳስባለን ሲል መጅሊሱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።

Via ሀሩን ሚዲያ
@Yenetube @Fikerassefa
👍68😭53😁12👎65👀2
ነጋዴዎች እና ሱቅ መክፈት የምትፈልጉ ይሄ መልዕክት እንዳታሳልፉት❗️
ምን እየነገዱ ነውምን ዓይነት ሱቅ መክፈት ይፈልጋሉ

* በከተማው ከፍተኛ እንቅስቃሴ የሚደረግበት ቦታ ከተማው ላይ ሱቅ የፈረሰባቸው ነጋዴዎች የከተሙበት

* 4000 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ እስኬሌተር የሚገጠምለት G+5 የሆነ የገበያ ማዕከል

* በ 1 ዓመት ከ 6 ወር የሚያልቅ ከፍለው እስኪጨርሱ በዶላርም ሆነ በግንባታ እቃዎች ግሽበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግም

* ⚠️ ከ 900ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

እንዲሁም የመኖሪያ አፓርትመንቶችን

📍 ሊሴ ገብረማርያም  ት/ቤት ጀርባ
ሙሉ ለሙሉ ለመኖሪያ ብቻ

ባለ 1 መኝታ
ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ

ከ66ካሬ - 142ካሬ ለመኖር  ለኢንቨስትመንት ምቹ

⚠️ቅድመ ክፍያ ከ693ሺ ብር ጀምሮ


ቴምር ሪልስቴት


ለበለጠ መረጃ
+251 950 05 56 55

TG :  @Davehomes

What’s Up : https://wa.me/message/KGIM2YTYQGNYO1


#temer #temerproperties #TEMERREALESTATE #realestateagent #realestate #RealEstate #investment #investmentopportunity #InvestmentProperty #investing #apartmentliving #apartment #apartmentforsale #apartments
👍143
ዛራ ሽቶዎች
በተለያዩ ፍሌቨሮች
Red Zara temptation ,Zara golden decade and Zara hypnotic vanilla
Europe standard
Size: 80ml
በብዛት ወይም በችርቻሮ መረከብ ሚፈልግ እናስረክባለን

ዋጋ በችርቻሮ:7000br
በብዛት:6000br

ስልክ: +251919492435 & +251934003462

ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል 👇
https://tttttt.me/+zRyCg_U0QGZmMzY0

ቲክቶክ አካዉንት 👇
www.tiktok.com/@bt_onlineshopping
👍32😁1
የቀድሞ የመቐለ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

ክንደያ ገብረህይወት (ፕ/ር)  ከ2005 ዓ/ም
እስከ መስከረም 5 ቀን 2013 ዓ/ም ድረስ የመቐለ ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ነበሩ  ።

ኋላም መንግስት ከቦታው ያነሳቸው መሆኑን አስታውቆ ነበር።

ከሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወትን የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትሩ  መሾማቸው ተገልፇል።

ፕሮፌሰር ክንደያ በትግራይ  ጊዝያዊ አስተዳደሩ ውስጥም በኃላፊነት አገልግለው ነበር።
@Yenetube @Fikerassefa
👍31😁74
በነዳጅ የሚሠሩ ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተወሰነ!

በነዳጅ የሚሠሩ ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ መወሰኑን፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡በተለምዶ ባጃጅ የሚባሉት ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎችና ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌቶች ወደ አገር ውስጥ ማስገባት እንደማይቻል የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደኤታ አቶ በሪሁ ሐሰን ተናግረዋል፡፡

ሚኒስትር ደኤታው ይህንን ያሉት ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. አሃድ ቢዝነስ ግሩፕ፣ በአገር ውስጥ የተመረቱ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎችን ለገበያ ማቅረቡን በወዳጅነት ፓርክ በተዘጋጀ ሥነ ሥርዓት ሲያስታውቅ ነው፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.ethiopianreporter.com/140240/

@YeneTube @FikerAssefa
👍30👎114😁2
🚀 ቡስትግራም:ለቲክቶክ 📹 ፣ ኢንስታግራም 📷፣ ፌስቡክ 👍፣ ዩቲዩብ ✈️ እና ቴሌግራም ✈️ በቀላሉ ላይኮች፣ ተመልካቾች እና ፎሎወሮች ያግኙ።


📹 የቲክቶክ እድገት: ቪዲዮዎችዎ ብዙ ቪውስ፣ ላይኮች፣ ፎሎወሮች እና ኮመንቶች ያግኙ።

📷 የኢንስታግራም ማሻሻያ: ፎሎወሮች፣ ላይኮች፣ ቪውስ እና ኮመንቶች ያግኙ።

👍 የፌስቡክ አገልግሎት: የፔጅዎ ላይኮች፣ ፎሎወሮች እና ፖስቶች ላይ ኢንጌጅመንቶች ይጨምሩ።

📹 የዩቲዩብ አገልግሎት: ሰብስክራይበሮች እና ቪዲዮ ቪውስ በፍጥነት ያግኙ።

✈️ ቴሌግራም: ቻነል መምበሮች፣ ፖስት ቪውስ፣ ላይኮች እና ሪአክሽኖች ይጨምሩ።

ቡስትግራም - የሶሻል ሚዲያ ገፅታዎን መገንባት አሁን በጣም ቀላል ሆኗል!`

OPEN BOOSTGRAM - 🔗 https://tttttt.me/boostgramPromoBot/boostgram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12👍84