በጀኔቫ በመታደም ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ የገበያ ዕድሎችን ማስፋት ያለመ ውይይት ከአሜሪካን እና አውሮፓ ህብረት ጋር ማድረጉን አስታወቀ!
በንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የተመራው እና በጀኔቫ በሚካሄደው የአለም የንግድ ድርጅት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን የገበያ ዕድሎችን ማስፋት ያለመ ውይይት ከአሜሪካን እና አውሮፓ ህብረት ተወካዮች ጋር ማድረጉን አስታወቀ።
በንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በፌስቡክ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “በሁለተኛ ቀን ቆይታችን ለአለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር ስዊዘርላንድ ጄኔቫ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከአሜሪካ ልዑካን ቡድን ጋር በሁለትዮሽ የገበያ መዳረሻ ድርድር ዙሪያ ሰፊ ውይይት አድርገናል” ብለዋል፡፡
“ወደፊት የገበያ ዕድሎችን ከማስፋት አንጻር በአገልግሎት፣ በግብርናና ሌሎች ምርቶች የገበያ ዕድል ዙሪያ ከአሜሪካ ለተነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ማብራሪያ እና ምላሽ ሰጥተናል” ሲሉም ገልጸዋል፡፡ስዊዘርላንድ ጄኔቫ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ውስጥ የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታው እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ተካተዋል።
በካሳሁን ጎፌ የተመራው የአለም የንግድ ድርጅት የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም ከአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ጋር ውይይት ማድረጉ ከኢቲቪ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
@YeneTube @FikerAssefa

👍19😁4❤1🔥1
ሩሲያ እና ዩክሬን የአየር ጥቃት ተሰነዛዘሩ
ሩሲያ እና ዩክሬን አንዳቸው የአንዳቸውን መሰረተ ልማቶች የሚያወድም የአየር ጥቃት መሰነዛዘራቸው ተገልጿል፡፡
የአየር ጥቃቱ የተፈጸመው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት ሩሲያ የዩክሬንን የኃይል መሰረተ ልማቶች ዒላማ ያደረገ ጥቃት እንደምታቆም ከተናገሩ ከሰዓታት በኋላ መሆኑ ተነግሯል፡፡
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ፣ ሩሲያ የሰነዘረችው የአየር ጥቃት ሆስፒታሎችንም ያካተተ እንደነበር አመልክተዋል፡፡
ዜለንስኪ አያይዘውም የሩሲያው ፕሬዚዳንት ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጋር በነበራቸው ውይይት፣ የቀረበላቸውን የተኩስ አቁም ስምምነት እንደማይቀበሉ መግለፃቸውን አንስተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን በበኩላቸው፣ ሙሉ ለሙሉ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ የዩክሬን አጋሮች ለዩክሬን የሚያደርጉትን ወታደራዊ ድጋፍ ሲያቆሙ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ይሁን እንጂ ይህንን ቅድመ ሁኔታ የዩክሬን አጋሮች ከዚህ ቀደም እንደማይቀበሉ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
በደቡባዊ ሩሲያ ክራስኖዳር ክልል የሚገኙ ባለ ሥልጣናት የዩክሬን የአየር ጥቃት በአንድ የነዳጅ ማከማቻ ላይ አነስተኛ እሳት እንዳስነሳ መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።
@Yenetube @Fikerassefa

👍19❤2
በአዲስ አበባ ንግድ ቤቶች እና ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ምሽት ሶስት ተኩል እና አራት ሰዓት አገልግሎት መስጠት አለባቸው ተባለ፡፡
በከተማዋ የኮሪደር ልማት በተሰራባቸው አካባቢዎች ሱቆች እና ሌላም የንግድ አገልግሎት ሰጭዎች እስከ ምሽት በራቸውን እንዳይዘጉ ወይም በራቸው ዝግ ከሆነ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት በራቸው ላይ እንዲያኖሩ የሚያስገድደው ደንብ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ስራ ገብቷል ተብሏል፡፡
ይህን ያለው የከተማዋ ንግድ ቢሮ ነው፡፡
በመንገድ ዳር ያሉ #ንግድ_ቤቶች ፣ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት እስከ ሶስት ሰዓት ተኩል የህዝብ ትራንስፖርት የሚሰጡ ደግሞ እስከ 4 ሰዓት አገልግሎት እንዲሰጡ ደንቡ ያስገድዳል፡፡
ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎችም እስከ ምሽት 4 ሰዓት ሲቆዩ ከተፈቀደው ታሪፍ በላይ ማስከፈል እንደማይችሉ በደንቡ ተደንግጓል፡፡
ይህም ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል፡፡

👍56👎20😁10❤3
🚨 Big Announcement! 🚨
🎓 In Africa Together – Global University Seminars! 🌍✨
📢 Join us this Sunday at our new headquarters for exclusive seminars with top universities from the USA 🇺🇸, Canada 🇨🇦, Germany 🇩🇪, Netherlands 🇳🇱, Sweden 🇸🇪, Finland 🇫🇮, and more!
📅 Date: Sunday, March 23, 2025
📍 Location: CMC, in front of Civil Service
⏰ Time: 09:00 AM - 03:00 PM
🎟 Entry: FREE!
What’s in it for you?
✅ Meet University Representatives – Live sessions from top universities 🌍
✅ Scholarship & Financial Aid Info – Learn how to fund your studies 💰
✅ On-the-Spot Registration & Contracts – Secure your future today! ✍️
✅ Visa & Admission Guidance – Step-by-step expert advice 🛂
🎓Bachelor’s, Masters & PhD
📌 Seats are limited! Register now: [https://forms.gle/qhDWVQLPD6KwHUnp7]
🔄 Share with friends who dream of studying abroad! See you there! 🎉

👍4
🗣 ዶናልድ ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ ውይይት አድርጌያለሁ" አሉ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በኃይል መሠረተ ልማት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በአስቸኳይ ለማስቆም ከፑቲን ጋር መስማማታቸውን በትሩዝ ሶሻል የማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው አስታውቀዋል።
ዩናይትድ ስቴትስ እና ሩሲያ በፍጥነት ሙሉ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ እንደሚሰሩም አክለዋል።

👍14❤1
ዩኤስ አይ ዲ USAID
አንድ የአሜሪካ ፌደራል ፍርድ ቤት፣ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር የአሜሪካ ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅትን (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲን) ወደነበረበት እንዲመልስ ትዕዛዝ መስጠቱን ዓለማቀፍ የዜና ምንጮች ዘግበዋል
ፍርድ ቤቱ፣ ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ በጥድፊያ እንዲፈርስ የተደረገበት መንገድ የአሜሪካ ሕገመንግሥቱን በብዙ መንገድ ጥሷል ሊባል የሚችል ነው ማለቱን ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል።
ዩ ኤስ ኤ አይ ዲን የማፈረስ ወይም መልሶ የማዋቀር ሥልጣን የሕግ አውጭው ምክር ቤት ብቻ ሥልጣን እንደኾነ ፍርድ ቤቱ ጠቅሷል ተብሏል።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ ከድርጅቱ 83 በመቶ ሥራዎች ሙሉ በሙሉ እንደታጠፉና ቀሪዎቹ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ ሥር መጠቃለላቸውን ከሳምንት በፊት መግለጣቸው አይዘነጋም።

👍29😁3❤1👀1
ሕገወጥ የነዳጅ ግብይት ላይ እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚደርስ ቅጣት የሚያስጥል አዋጅ ተግባራዊ ተደረገ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ያጸደቀው የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓት አዋጅ ከመጋቢት ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ሆኗል።
ይህ አዋጅ በነዳጅ ግብይት ላይ የሚፈጸሙ ሕገወጥ ድርጊቶችን ለመቆጣጠር ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እና የእስራት እርምጃዎችን ያስቀምጣል።
አዲሱ የነዳጅ ውጤቶቾ ግብይት አዋጅ 1363/2017 በተለይም በሕገወጥ የነዳጅ ግብይት ተዋናዮች ላይ እስከ 500 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት እንደሚጥል ተገልጿል።
የነዳጅ ውጤቶችን ከተፈቀደው ቦታ ውጪ ያከማቸ ወይም ያለ አግባብ ሲሸጥ የተገኘ ማንኛውም ሰው፣ የተያዘው ነዳጅ ተወርሶ እስከ 5 ዓመት በሚደርስ እስራት እና ከ 350 ሺህ እስከ 500 ሺህ ብር በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል።
በመንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ የነዳጅ ውጤቶችን ከመንግስት ከተመነው በላይ የሸጠ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያጠፋ ከ 350 ሺህ እስከ 500 ሺህ ብር፣ በተደጋጋሚ ሲያጠፋ ደግሞ እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እና ከ 350 ሺህ እስከ 500 ሺህ ብር በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል።
ከዚህ በተጨማሪ የነዳጅ ማደያ በሌለባቸው አካባቢዎች ያለ ፈቃድ ነዳጅ ሲሸጥ የተገኘ ሰው፣ ነዳጁ ተወርሶ እስከ 5 ዓመት በሚደርስ እስራት እና ከ 350 ሺህ እስከ 500 ሺህ ብር በሚደርስ መቀጮ እንደሚቀጣ ነው ካፒታል ያገኘው መረጃ የሚያመለክተዉ።
ቀደም ሲል የነበረው አዋጅ 838/2006 በነዳጅ ውጤቶች ቁጥጥር ላይ ክፍተቶች እንደነበሩበት የተገለጸ ሲሆን አዲሱ አዋጅ እነዚህን ክፍተቶች ለመቅረፍ ያለመ ነው።

👍31😁3
በዛሬው ዕለት ከረፋዱ 6 ሰዓት በኋላ የጣለው ዝናብ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ መዘጋጋት ማስከተሉን አሐዱ በተለያዩ አካባቢዎች ተዘዋውሮ መታዘብ ችሏል፡፡
ዝናቡ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የትራፊክ መጨናነቅን ያስከተለ ሲሆን፤ አሽከርካሪዎች የተከለከሉ የኮሪደር የእግረኛ መንገዶችን ጨምሮ አማራጭ መንገዶችን በመጠቀም ላይ እንደሚገኙም ለመመልከት ችሏል፡፡
እናንተስ በየት የት አካባቢዎች በዝናቡ ምክንያት የተከሰቱ የመንገድ መዘጋጋቶች አጋጠሟችሁ? አአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ላይ ሃሳባችሁን አካፍሉን!

👍32😁18❤1👎1
ታጣቂዎች ከአዲስ አበባ ወደ ደብረማርቆስ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ አስቁመው ከ56 በላይ ሰዎች አግተው መወሰዳቸውን የአይን እማኞች አስታወቁ!
ታጣቂዎች ከአዲስ አበባ ወደ ደብረማርቆስ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ አስቁመው ከ56 በላይ ሰዎች አግተው ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውን የአይን እማኞች ለአዲስ ስታንዳርድ አስታወቁ።
ክስተቱ የተፈጠረው በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ልዩ ስሙ አሊደሮ በተባለ ስፍራ በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን ለደህንነታቸው በመስጋት ስማቸውን እንዳንጠቅስ የጠየቁ የአይን እማኝ ገልፀዋል።
የተኩስ እሩምታውን ተከትሎ ታጣቂዎቹ ከኦሮሚያ ልዩ ሀይል ጋር ውጊያ መጀመራቸውን ገልጸው "በወቅቱ ታጣቂዎቹ በዛ ያለ ሐይል ነበራቸው፣ ግማሹ ከልዩ ሀይሉ ጋር ሲታኮስ ቀሪው ሀይል ተሳፋሪዎችን ከአውቶብስ እየደበደበ ያስወርድ ነበረ" ብለዋል።
"ቅልጥ ያለ ተኩስ ነበረ፤ ወዲያው አውቶብሱ ጎማው ላይ መትተውት ቆመ" ያሉት እኚሁ የአይን እማኝ "ተሳፋሪዎችን ክፉኛ እየደበደቡ ያስወርዷቸው ነበረ፤ ቦታው ዱር ገደል ነው፤ የት እንደሚወስዷቸው አላውቅም፣ ብቻ እየደበደቧቸው ወደ ታች ይወስዷቸው ነበረ" ብለዋል።
Via AS

😭31👍19❤6😁1
ከምሽቱ 3 ሰአት ተኩል በፊት የንግድ ተቋምን መዝጋት 10 ሺህ ብር የሚያስቀጣ ደንብ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 አንቀጽ 94 መሰረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡በደንቡ መሰረት በአዲስ አበባ ንግድ ቤቶች እና ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች እስከ ምሽት ሶስት ተኩል እና አራት ሰዓት አገልግሎት የመስጠት ግዴታ አለባቸዉ፡፡
በተጨማሪም በምሽት ክፍለ ጊዜ የመግቢያ በሩን ዝግ በማድረግ አገልግሎት የሚሰጥ ከሆነ፤የንግድ ተቋሙ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የሚያሳይ በመብራት የሚሰራ ምልክት በግልጽ በሚታይ ቦታ ላይ ማስቀመጥ እንደሚኖርበት በደንቡ ላይ ሰፍሯል፡፡ይህን ደንብ በመተላለፍ የንግድ ተቋሙን ከ 3 ሰአት ተኩል በፊት የዘጋ ለአንድ ጊዜ የጥፋት መጠን የ 10 ሺህ ብር ቅጣት ይጠብቀዋል ተብሏል ፡፡
በተጨማሪም ከምሽቱ 4 ሰዓት በፊት የትራንስፖርት አገልግሎት ማቋረጥ፣ከስምሪት መውጣት አልያም የስምሪትን መስመር ማቆራረጥ 5 ሺህ ብር እንደሚያስቀጣ ተገልጿል፡፡የከተማ አስተዳደሩ ካወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ በላይ ተሳፋሪውን ማስከፈልም በተመሳሳይ የ 5ሺህ ብር ቅጣት እንዳለዉ ነዉ የሰማነዉ፡፡
Via Ethio FM

👍53😁39👎11❤4🔥2
ፑቲን 'ጨዋታ እየተጫወተ ነው' ሲሉ የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር ተናገሩ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን የኢነርጂ መሠረተ ልማት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማስቆም የተደረገው ስምምነት "ምንም ትርጉም" ያለው እንዳልሆነ የጀርመኑ የመከላከያ ሚኒስትር ተናግረዋል።
ፑቲን ማክሰኞ ከትራምፕ ጋር ካደረጉት የስልክ ውይይት በኃላ ሩሲያ በዩክሬን የሃይል መሠረተ ልማት ላይ የምታደርሰውን ጥቃት ለ30 ቀናት እንደምታቆም ተናግረው የነበረ ቢሆንም ነገር ግን ከዩክሬን ጋር ሙሉ እና አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ፈቃደኛ አልሆኑም።
የጀርመኑ የመከላከያ ሚኒስተር ቦሪስ ፒስቶሪየስ ለጀርመን ብሮድካስቲንግ ዜድዲኤፍ እንደተናገሩት ከሆነም "ይህ ወሳኝ የስልክ ጥሪ ከተደረገ በኋላ በመጀመሪያው ምሽት በሲቪል መሰረተ ልማት ላይ የሚደርሰው ጥቃት አልቆመም" ብለዋል። "ፑቲን እዚህ ጨዋታ እየተጫወተ ነው እናም እርግጠኛ ነኝ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ሁኔታውን ለረጅም ጊዜ በትዕግስት ተቀምጠው መመልከት እንደማይችሉ እርግጠኛ ነኝ" ሲሉም አክለዋል።
በሌላ በኩል ፑቲን የአሜሪካን የ30 ቀን የተኩስ አቁም እቅድ ውድቅ ካደረጉ ወዲህ ሩስያና ዩክሬን የአየር ላይ ጥቃቶች የጀመሩ ሲሆን ጥቃቶቹን ተከትሎ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቭሎድሚር ዘለንስኪ ሩስያ ለሊቱን በፈፀመችው ጥቃት የሲቪል መሰረተ ልማቶች ኢላማ አድርጋለች ያሉ ሲሆን በጥቃቱ ሆስፒታልም ኢላማ መደረጉን ገልፀዋል።
የዩክሬን-ሩስያ ጦርነት እንዲቆም የሚደረጉ ንግግሮች እሁድ እለት በሳውዲ አረብያ እንደሚቀጥሉ የተገለፀ ሲሆን ትራምፕና ፑቲን በስልክ ባደረጉት ንግግር ላይም ሁለቱ ሀገራት 175 እስረኞች ለመለዋወጥ መስማማታቸው ተገልፆል።

👍24😁7❤1😭1
መልዕክት ወደ ክልል ከተሞች ይላኩ ይቀበሉ።
#ፈጥን #ቀላል እና #አስተማማኝ
ቁ.1 አዲስ አበባ ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኳሊቲ ህንፃ
0962627762 -ሀዋሳ
0988627762 - አርባምንጭ
0925636333 - ቦረና
0980526262 - አዳማ
@Addisexpressdelivery

👍18
Forwarded from In Africa Together
🚨 Big Announcement! 🚨
🎓 In Africa Together – Global University Seminars! 🌍✨
📢 Join us this Sunday at our new headquarters for exclusive seminars with top universities from the USA 🇺🇸, Canada 🇨🇦, Germany 🇩🇪, Netherlands 🇳🇱, Sweden 🇸🇪, Finland 🇫🇮, and more!
📅 Date: Sunday, March 23, 2025
📍 Location: CMC, in front of Civil Service
⏰ Time: 09:00 AM - 03:00 PM
🎟 Entry: FREE!
What’s in it for you?
✅ Meet University Representatives – Live sessions from top universities 🌍
✅ Scholarship & Financial Aid Info – Learn how to fund your studies 💰
✅ On-the-Spot Registration & Contracts – Secure your future today! ✍️
✅ Visa & Admission Guidance – Step-by-step expert advice 🛂
🎓Bachelor’s, Masters & PhD
📌 Seats are limited! Register now: [https://forms.gle/qhDWVQLPD6KwHUnp7]
🔄 Share with friends who dream of studying abroad! See you there! 🎉
🎓 In Africa Together – Global University Seminars! 🌍✨
📢 Join us this Sunday at our new headquarters for exclusive seminars with top universities from the USA 🇺🇸, Canada 🇨🇦, Germany 🇩🇪, Netherlands 🇳🇱, Sweden 🇸🇪, Finland 🇫🇮, and more!
📅 Date: Sunday, March 23, 2025
📍 Location: CMC, in front of Civil Service
⏰ Time: 09:00 AM - 03:00 PM
🎟 Entry: FREE!
What’s in it for you?
✅ Meet University Representatives – Live sessions from top universities 🌍
✅ Scholarship & Financial Aid Info – Learn how to fund your studies 💰
✅ On-the-Spot Registration & Contracts – Secure your future today! ✍️
✅ Visa & Admission Guidance – Step-by-step expert advice 🛂
🎓Bachelor’s, Masters & PhD
📌 Seats are limited! Register now: [https://forms.gle/qhDWVQLPD6KwHUnp7]
🔄 Share with friends who dream of studying abroad! See you there! 🎉
👍2❤1
Luxembourg work visa
ሉዘምበርግ የሥራ ቪዛ
መሥፈርቶች
የታደሰ ፖስፖርት
ፎቶ በሶፍት ኮፒ
እድሜ ከ19—65
የትምህርት ደረጃ: ሃይስኩል እና ከዛ በላይ
የስራዎቹ አይነት
የፋብሪካ ሥራዎች
የግብርና ሥራዎች
የጽዳት ሥራዎች
የኮንስትራክሽን ሥራዎች
የሆቴል ሥራዎች
የመጋዘን ሥራዎች
የዴሊቨሪ ሥራዎች
የላውንደሪ ስራ
መምህር
ነርስ
መካኒካል/ሲቪል ኢንጅነሪንግ
ካሸር
መካኒክ
የፎርክ ሊፍት ኦፕሬተር
ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም
በሰአት ከ15 - 30 ዶላር
አኮሞዴሽን ያለው
የጤና ኢንሹራንስ ያለው
ፕሮሰስ ግዜ
ከ 2 ወር - 2 ወር ከ15 ቀን ይፈጃል
የመሳካት እድሉ ከ 98% በላይ
ቅድሚያ ክፍያ 25% ቀሪ ክፍያ ቪዛ ሲያልቅ
አጠቃላይ ክፍያ 900,000 ብር ትኬት አይጨምርም
ዋሥትና
የድርጅት ውልና የባንክ ቼክ እንሰጣለን
ለበለጠ መረጃ
የቴሌግራም inbox ላይ : @Sabinavisa2
☎️👇
🤳ስልክ ቁጥር : +251927555551 / 2 / 3 / 4 / 8
Website
https://sabina.et/
ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
👉 አድራሻ:- ሃያ ሁለት ጎላጎል ህንፃ ፊት ለፊት ታውን እስኩዌር ሞል 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 602
👉እንዲሁም በሃዋሳ ቱሩፋት ወርቁ ቡቼ ታወር ፊት ለፊት አዲስ የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201
ከታላቅ አክብሮት ጋር !!!
https://tttttt.me/sabinaadvisor

👍2
🎺🎺🎺 ቅናሻችን አምልጧችሁ የነበረ ደንበኞቻችን በዲያስፖራ ቁጥር 2 ሳይታችን ልንክሳችሁ መጥተናል
65,000 ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር
📣60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
⚡️Aluminium form work Technology 24 ሰዓት እየተሰራ ያለ
👉ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ
💥2 ከርሰ ምድር ውሀ
💥standby generator
💥ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
💥4 የ ሰው ሊፍት እና 1 የ እቃ መጓጓዣ
💥በቂ የመኪና ማቆሚያ ከ 3 እስከ 6 ቤዝመንት
💥5 መዋኛ ገንዳ የ ልጆች እና የ አዋቂ
💥የባስኬትቦል መጫወቻ
💥ቤተ መፃህፍት (library)
💥ጂም እና ስፓ
💥የልጆች መጫወቻ ስፍራ
💥አረንጓዴ ስፍራ
💥ለ ማህበራዊ ጉዳይ የሚውል ሰፊ አዳራሽ
💥ዘመናዊ ለ እርድ የሚሆን ቦታ
ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
👉 ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው ,ላውንደሪና ስቶር ጋር
የተለያየ የካሬ አማራጭ:-
📌 ስቱዲዮ(studio)
56.60 ካሬ
📌 ባለ አንድ መኝታ
77.70ካሬ , 69 ካሬ ,85ካሬ, 98ካሬ
📌 ባለ ሁለት መኝታ
99ካሬ,123ካሬ,128ካሬ እና 148.20 ካሬ
📌 ባለ ሶስት መኝታ
118ካሬ,104ካሬ,123ካሬ, 139ካሬ, 146ካሬ,151ካሬ, 157ካሬ
📌 ባለ አራት መኝታ
170ካሬ እና 186ካሬ
👉 እንዲሁም የንግድ ሱቆች
✉️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን በDHL የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት በ ☎️ +251929928392 ይደውሉልን
Telegram @BetelZewelde

የንግድ ሱቆችን በፒያሳ
✍️ ከሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት ባለ 5 ወለል ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ማዕከል ከቴምር ፕሮፐርቲስ
✍️ ከ900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
✍️ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደምርጫዎ የቀረበ
✍️ ግንባታው በ1 አመት ከ 6 ወራት ተጠናቀው የሚረከቡት
✍️ ከ$ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ጭማሪ ስጋት ነፃ ሆነዉ የግንባታ ሂደቱን መሠረት አድርገዉ ከፍለው የሚያጠናቅቁት
📍 መገኛ ቦታዉ
✍️ ከመርካቶ በቅርብ ርቀት፣ የአዉቶብስ እና ባቡር ጣቢያ መሀል፣ ከአራዳ ጊዩርጊስ ፊት ለፊት፣ የታክሲ መዉጫ እና መዉረጃ እንደመሆኑ ጥሩ የንግድ እንቅስቃሴ አለበት።
✍️ ነግደው የሚያተርፉበት፣ አከራይተዉ ጠቀም ያለ ገቢ የሚያገኙበት፣ መልሰዉ ቢሸጡት የሚጠቀሙበት ልዩ እድል
✍️ የቀሩን ውስን ሱቆች ስለሆኑ በ +251912685310 ይደውሉልን

👍1