YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
#አጭር_ማስታወሻ
👉 በተለያዩ ቻናሎች ላይ "የ10ኛ ክፍል ውጤት ተለቋል ... እዚህ ይጫኑ" የሚሉ #የሀሰት ሊንኮችን በማየት ላይ እንገኛለን።

👉 ሆኖም የ10ኛ ክፍል ውጤት እስካሁን #ያልተለቀቀ ሲሆን አዲስ መረጃ #እንደወጣና እንደደረስን የምናቀርብ ይሆናል።

#ማንኛውም #ሰው #ትክክለኛ #መረጃ #የማግኘት #መብት #አለው!
@yenetube @mycase27
ከአዲሱ የትምህርት ፎኖተ ካርታ ጋር ተያይዞ የ2011 ዓ.ም. ተመራቂ የለም
እየተባለ የሚሰራጭ መረጃ አለ እና ምን አይነት #መረጃ የወጣ የለም ከትምህርት ፎኖተ ካርታ ጋር የተያያዘ። ትምህርት ሚንስተር መረጃዎች ሲያሳውቅ ከቦታው ሆነን የምንገልፅ መሆኑን እናሳውቃለን።

@YeneTube @Fikerassefa
#ሰበር #መረጃ

"የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ፍሰሃ ተሰደዱ"

"ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ለደህንነታችን የሰላም ዋስትና እንዲሰጡን እንጠይቃለን" ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ

👉በጥቂት ግዜ ውስጥ ከፍታኛ ሀብት ማፍራት የቻለው የፐርፐዝ ብላክ ኢትዮ CEO ለ #ፋኖ ሀይል ድጋፍ ታደርጋላችሁ፣ ህገወጥ የመሳሪያ ዝውውር እንዲሁም በህገወጥ የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ በማስመሰል  እና የሀይማኖትና የቤሄር ግጭት ለመፍጠር መንቀሳቀስ የሚሉ ክሶች ቀርቦባቸው ከሀገር መሰደዳቸውን አሳውቀዋል።

ዶክተር ፍሰሃ ዛሬ በአሜሪካ ሆነው መግለጫ ሰጥተዋል👇
"ፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ እየደረሰበት ያለበትን ግፍ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ያውቃሉ ብየ አላምንም" ያሉት ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ በሰላም ሰርተን ለሀገርም ተስፋ እንድንሆን እንዲያግዙን እንጠይቃለን ብለዋል።

የፐርፐዝብላክን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከአሜሪካ መግለጫ የሰጡት የፐርፐዝብላክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ፤  የቀረበብን ክስ ከእውነት የራቀ መሆኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) አውቀው በሰላም እንድንሰራና ለሚሆነው ነገር ምላሽ እንዲሰጡን ሲሉ  ዶ/ር ፍሰሃ ጠይቀዋል።

ለሀገር የምናስገኘውን ኢኮኖሚያዊ እድገት በመረዳት ትክክለኛውንና ተገቢውን ምላሽ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ለፐርፐዝብላክ ምላሽ እንደሚሰጡ ተስፋ እንደሚያደርጉም  ዶ/ር ፍሰሃ ተናግረዋል

Via:- አዩ ዘሀበሻ
@Yenetube @Fikerassefa
👍46😭16😁144👏2👀2👎1