YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.91K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
BAGA AYYAANA IRREECHA NAGAAN GEESSAN

እንኳን ለእሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Photo: Archive
👎119👍3715
መርጌታ ላቀው የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  0915968136
                

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለሁሉ ሠናይ
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለመክስት
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ

ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ


ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0915968136
 
👎7👍6
⚡️በግሎብዶክ የወደፊት ሕይወትዎን ለመቅረጽ ዝግጁ ነዎት?

ገደብ የለሽ እድሎችን ለመጠቀም፣
ወደ ብሩህ ጊዜ መንገዱን ለመክፈት እኛን ያግኙን።

Join us here:
🔻Telegram: t.me/GlobeDockConsultancy
🔻TikTok: https://www.tiktok.com/@globedockedu

📞 +251969959595 or +251942202070
👍52
የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል።

በዓሉ በአባ ገዳዎች ምርቃት ነው የተጀመረው።

በበዓሉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች እና የበዓሉ ታዳሚዎች ተገኝተዋል።

በዓሉ “ኢሬቻ የአንድነት እና የወንድማማችነት ተምሳሌት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው።

Photo: EBC
@YeneTube @FikerAssefa
👎8920👍16🔥1
በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል የገዳ ስርአቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መከበሩን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡

አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ የሀገሪቱና ከጎረቤት ሀገራት የመጡ እንግዶች እና ቱሪስቶች የታደሙበት የ2016 ሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በሰላም እና በልዩ ድምቀት መከበሩን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡

የበዓሉ በሰላም መከበር የሀገሪቱን መልካም ገፅታ ለመገንባት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ግብረ-ኃይሉ አስታውሶ ለበዓሉ በሠላም መከበር የድርሻቸውን ለተወጡ ሁሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
👎63👍138
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ሊጎች የተመረጡ ጨዋታዎች የቤቲንግ ግምትና መረጃዎች

ማንችስተር ዩናይትድ፣ ሌስተር፣ ሆፈንሃይም፣ ስቱትጋርት እና ላይፕዚግን የተመለከቱ የቤቲንግ መረጃዎች እና ግምቶች በቤትስኬት

ሊንኩን በመጫን በነጻ ያንብቡ👇👇

http://www.betsket.com/ዛሬ-የሚደረጉ-የአውሮፓ-ታላላቅ-ሊጎች-የተ/

ሁል ጊዜ የሚለቀቁ መረጃዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።👉 @betskett
👍42
👍6
ሐማስ በአስራኤል ላይ የሮኬት ጥቃቶችን ፈጸመ፣ ታጣቂዎቹም ወደ እስራኤል መግባታቸው ተገለጸ!

በርካታ የእስላማዊው ታጣቂ ቡድን ሐማስ ታጣቂዎች ድንገተኛ ጥቃት ሰንዝረው ወደ ደቡባዊ እስራኤል ክፍል ዘልቀው መግባታቸው ተዘገበ።

ጥቃቱን ተከትሎ የእስራኤል ጦር ሠራዊት ለአባላቱ “ለጦርነት ዝግጁ” እንዲሆኑ ትዕዛዝ በማስተላለፍ፣ ለተጠባባቂ ጦር አባላት ጥሪ አቅርቧል።

ከጥቃቱ ቀደም ብሎ በርካታ ሮኬቶች ወደ አስራኤል ግዛት የተተኮሱ ሲሆን፣ በዚህም ሳቢያ በመላዋ አገሪቱ የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ደውሎች ተሰምተዋል።

እስራኤልም በበኩሏ በጋዛ ሰርጥ በሚገኙ ኢላማዎች የአየር ጥቃት ማካሄድ ጀምራለች።

በሮኬት ጥቃቶቹ አስራኤል ውስጥ አንድ ሰው የተገደል ሲሆን፣ በቴላቪቭ አቅራቢያ እና በጋዛ ሰርጥ ዙሪያ ፍንዳታዎች መሰማታቸው ተነግሯል።

የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን የሆነው ሐማስ ለተፈጸመው ጥቃት ኃላፊነት የወሰደ ሲሆን፣ በ20 ደቂቃ ውስጥ 5 ሺህ ሮኬቶችን ወደ አስራኤል መተኮሱን ገልጿል።

የእስራኤል የመከላከያ ኃይል ባወጣው መግለጫ “ቡድኑ ሰፊ የሮኬት ጥቃቶችን ወደ እስራኤል ግዛት ከተኮሰ በኋላ” በተለያዩ አቅጣጫዎች ደግሞ ታጣቂዎቹ ወደ እስራኤል ግዛት መግባታቸውን አስታውቋል።

መግለጫው አክሎም የእስራኤል ጦር ኃይል ጠቅላይ ማዘዣ በተከፈተው ጥቃት ዙሪያ “ሁኔታዎች ግምገማ” እያካሄደ መሆኑን ጠቅሶ ሐማስ ለተፈጸመው ጥቃት “ኃላፊነት እና የአጸፋ እርምጃ እንደሚከተለው” ገልጿል።

በተጨማሪም በጋዛ ሰርጥ ዙሪያ ያሉ ነዋሪዎች ቤታቸው እንዲቆዩ የተጠየቁ ሲሆን፣ በደቡባዊ እና በማዕከላዊ የአገሪቱ አካባቢ ያሉ ሲቪል ሰዎች ደግሞ ከጥቃት መጠለያዎች አቅራቢያ እንዲቆዩ ተነግሯቸዋል።

Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
👍6211🔥5
የሆረ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል ምሽት ድባብ በቢሾፍቱ

ምስል፡- ኢዜአ

@YeneTube @FikerAssefa
👎87👍3313🔥1
ለሐዘን በድንኳን ዉስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ መንገዱን ጥሶ የመጣ አዉቶብስ ባደረሰዉ የትራፊክ አደጋ ሶስት ሰዎች ሞቱ!

ትናንት ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 ሰዓት በሸጎሌ አካባቢ አንድ የከተማ አዉቶቢስ ለለቅሶ የተደኮነ ድንኳን ጥሶ በመግባት በሐዘንተኞች ላይ ከሞት እስከ የአካል ጉዳት ማድረሱን የአዲስአበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

አቶ ንጋቱ እስከትናንት ምሽት ድረስ የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከሀያ በላይ ሰዎች ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል ብለዉናል።

በድንኳኑ ዉስጥ የባለቤትዋን ለቅሶ የተቀመችዉ ግለሰብ ፤ በዚሁ አደጋ ወላጅ እናቷንም አጥታለች ያሉን አቶ ንጋቱ ፤ ሌሎች ህይወታቸዉን ያጡና ጉዳት የደረሰባቸዉም ሰዎች ሀዘንተኛዋን ለማጽናናት በድንኳን ዉስጥ የተቀመጡ ነበሩ ተብሏል።

በአደጋዉ ጉዳት  ከደረሰባቸዉ ተጎጂዎች መካከል የተወሰኑትን የኮሚሽኑ የቅድመ ሆስፒታልና አምቡላንስ አገልግሎት ባለሞያዎች ህክምና እያደረጉላቸዉ ወደ-ሆስፒታል አድርሰዋቸዋል ሲሉ ነግረውናል።

ጉዳት ከደረሰባቸዉ ዉስጥ በአስጊ ሁኔታ የሚገኙ ሰዎች እንዳሉ የተናገሩት አቶ ንጋቱ የሟቾች ቁጥር ከፍ ሊል እንደሚችልም ስጋታቸውን ገልጸዋል።

በአጋዉ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በአቤትና በራስ ደስታ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸዉ እንደሚገኝም የአዲስአበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ጨምረው ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

[ዳጉ ጆርናል/ብስራት ራዲዮ]
@YeneTube @FikerAssefa
😭65👍412
የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ተከበረ!

የሆራ አርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ተከበረ።በአባገዳዎች ምርቃት በተጀመረው በዓል ላይ ሀደ ሲንቄዎች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።ከማለዳው ጀምሮ ወደ ሆራ አርሰዴ የተመሙት የበዓሉ ታዳሚዎች በሀገር ባህል ልብስ ደምቀው ታይተዋል።

በዚህ በዓል የኦሮሞ ሕዝብ ምድርንና ሰማይን፣ ወንዝንና ባህርን፣ ቀንንና ሌሊትን፣ ብርሀንና ጨለማን፣ ሕይወትና ሞትን፣ ክረምትንና በጋን፣ ዝናብንና ሐሩርን፣ ዕጽዋትን፣ እንስሳትንና ሰውን ለፈጠረ፤ ሁሉን ነገር ማድረግ ለሚችል “ዋቃ” (አምላክ) ምስጋናና ክብር የሚያቀርብበት በዓል ነው።የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው የኢሬቻ በዓል በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ ለ5ኛ ጊዜ መከበሩ ይታወሳል።

[Al ain]
@YeneTube @FikerAssefa
👎39👍347