የሱዳን ጦር ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የውጭ ሀገር ዜጎችን የማስወጣት ጥረትን እያደናቀፈ ነው ሲል ከሰሰ!
የሱዳን ጦር "አማፂያኑ" ከግጭት በመሸሽ ከሀገሪቱ የውጭ ዜጎችን የማስወጣት ጥረቶችን ለማደናቀፍ የሚያደርጉትን ሙከራ አስጠንቅቋል።
የጦር ኃይሎች ቃል አቀባይ ጽ/ቤት የቱርክ አውሮፕላን በዋዲ ሰይድና ማረፊያ ለማረፍ ሲቃረብ በአማጺያኑ መመታቱን አስታውቋል።
ጥቃቱ በአውሮፕላኑ የነዳጅ ማጠራቀሚያ ላይ ጉዳት አድርሷል ተብሏል። ከአውሮፕላኑ የሰራተኛ አባላት መካከል አንዱ መቁሰሉም ተነግሯል።
አውሮፕላኑ ከቀኑ 7፡25 ላይ በዋዲ ሰይድና አየር ማረፊያ በሰላም አርፎ ጥገና እየተደረገለት ነው ሲል ጽ/ቤቱ አስታውቋል።
[Alain]
@YeneTube @FikerAssefa

የግርማ የሺጥላ የአስከሬን ሽኝት እሑድ በአዲስ አበባ እንደሚከናወን የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ ገለጸ!
የግርማ የሺጥላ የአስከሬን ሽኝት እሑድ ሚያዝያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚከናወን የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ ገለጸ። የቀብር ሥነ ሥርዓቱ በወላጆቻቸው ፍላጎት እና ጥያቄ መሠረት በተወለዱበት ሰሜን ሸዋ ዞን ማሀል ሜዳ እንደሚፈጸም ተገልጿል።
የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴው ዛሬ በሰጠው መግለጫ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በነበሩት ግርማ የሺጥላ ላይ የተፈጸመው ድንገተኛ ግድያ እንዳሳዘነው በመግለጫው ገልጾ ድርጊቱ የሚወገዝ ነው ብሏል።

👍1
በሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነቱ ቢራዘምም ውጊያው ቀጥሏል!
የሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ተኩስ አቁሙን ለማራዘም የተስማሙ ቢሆንም ትናንት ተዋጊ ጄቶች ዋና ከተማዋ ካርቱም ያሉ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ይዞታዎች ደብድበዋል።
የጦር ሰራዊቱ እና ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በተደጋጋሚ ሲጣስ የነበረውን የተኩስ አቁም እንዲያራዝሙ ሳውዲ አረቢያ እና ዩናይትድ ስቴትስ ግፊት ማድረጋቸውን ተከትሎ ጥቂት ሰዐት ሲቀረው በተጨማሪ 72 ሰዐት ለማራዘም መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል።
ውጊያው እንዲቆም ጥረት ሲያደርጉ የቆዩ የውጭ አካላት ተወካዮች በተኩስ አቁሙ መራዘም መደሰታቸውን ገልጸዋል።የአፍሪካ ህብረት፥ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፥ ሳውዲ አረቢያ፥ የተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች፥ ብሪታኒያ እና ዩናይትድ ስቴትስ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል።
"ሁለቱ ወገኖች ይበልጡን ዘላቂ በሆነ መንገድ ግጭቱ እንዲቆም ወደሚያስችል ንግግር ለማምራት ብሎም የሰብዐዊ ረድዔት ያለእንቅፋት መግባት ለማስቻል ዝግጁ መሆናቸው አስደስቶናል" ብለዋል።በተያያዘ ዜና ትናንት ተዋጊ አውሮፕላኖች በዋና ከተማዋ ሰሜናዊ ጠርዝ አካባቢ ሲበሩ እንደነበር የመድፍ እና የከባድ አውቶማቲክ መሳሪያ ተኩስም ይሰማ እንደነበር ዕማኞች ገልጸዋል።
ነገ ቅዳሜ ሁለት ሳምንት በሚደፍነው የሱዳን ውጊያ ቢያንስ 512 ሰዎች ሲገደሉ 4193 መቁሰላቸውን የሀገሪቱ የጤና ሚንስቴር መረጃ ያሳያል።ዳርፉር ውስጥም ውጊያው ማገርሸቱን ዘገባዎች አመልክተዋል።

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መካከል በታንዛኒያ ውይይቱ ቀጥሏል!
የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት፣ በታንዛኒያ ዛንዚባር ደሴት ላይ የሚያደርጉት ውይይት እንደቀጠለ ነው፡፡ ድርድሩ፥ በሁለቱ ወገኖች መካከል ለዓመታት የዘለቀውን ሁከት እና አለመረጋጋት የማስቆም ተስፋ ተጥሎበታል።
በኬንያ እና በኖርዌይ አደራዳሪነት፣ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል፣ ውይይቱ ባለፈው ማክሰኞ የተጀመረው፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ በጎሣ ግጭት ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ ውጥረት እያየለ በመጣበት ወሳኝ ወቅት ነው።
የሰላም ድርድሩ፣ በኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የቀጠለውን ግጭት እና አለመረጋጋት እንደሚያስቆም ተስፋ የሚያደርጉ ብዙዎች፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል የሚደረገውን ውይይት በአዎንታ ተቀብለውታል።
በታንዛንያ የውጭ ግንኙነት ማዕከል መምህር እንደኾኑት አባስ ሙዋሊሙ ያሉ ተንታኞች፣ ኹኔታውን በቅርበት እየተከታተሉ ነው። የቅድመ ድርድር ንግግር መጀመሩ፣ ወደ ትክክለኛ አቅጣጫ የሚወስድ ርምጃ ነው፤ ያሉት ግጭቶቹን ሲከታተሉ የቆዩት ሙዋሊሙ፣ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን፣ የበለጠ መሠራት እንዳለበት ያሠምሩበታል።
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ለሰላም ንግግር መቀመጣቸው፣ ግጭቱ እያሳደረ ያለውን ጫና መረዳታቸውን እንደሚያሳይና አሁን በጋራ ችግሩን ለመፍታት ማሰባቸውን እንደኾነ መምህሩ አስረድተዋል፡፡ ንግግራቸው ስኬታማ የመኾን ዕድል እንዳለው ጠቁመው፣ ነገር ግን ሕገ መንግሥቱን ለመከለስና ኢትዮጵያን አንድ በሚያደርግ መልኩ ለማየት ቢመርጡ የበለጠ ስኬት ሊመጣ እንደሚችል መክረዋል፡፡
Via VOA

አዲስ ነገር ከነዳጅ!!ስልፍ ቀረ‼️
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ
✅ ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️
✅ የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ
✅ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦
🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።
ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።
በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።
✅ አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp

Forwarded from YeneTube
Nita Hand craft and Home Decor"
እኛ ጋር፡
👉ለየት ያሉ የቤት ውስጥ ጌጦችን፣ ቀለል ያሉ በእጅ የተሠሩ የሶፋ ጠረጴዛዎችን ፣ በተለያየ ዲዛይን የተሠሩ የፊት መስታወቶችን ፣ ግድግዳ ላይ የሚሰቀሉና ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ ጌጦችን ፣ የአበባ ማስቀመጫዎችን እና የመሳሰሉ የእጅ ሥራ ውጤቶችን ያገኛሉ!
👉 ቤት ለማስጌጥ፣ ለሚወዱት ሰው ለየት ያለ ሥጦታ ለመስጠት!
👉 የተፈጥሮ ውበት፣ ጥንካሬ (durability)ና ተመጣጣኝ ዋጋ!
👉 በሚፈልጉት ጊዜና ያሉበት ድረስ እናደርሳለን!
👉 ዐዲስ የመኖሪያና የንግድ ቤት ሲገቡ ፥ የቤት ውስጥ ዕቃዎትን ዲኮር ለዐይን በሚማርክ አቀማመጥ እናስተካክላለን!
👉 አሁኑኑ ይዘዙን!!
ስልክ — 0911386193
ቴሌግራም — @nitagidie
https://tttttt.me/nita3214
💎Discover the perfect addition to your home!
💎 We specialize in creating unique and handmade crafts that are sure to make your home stand out!
💎 Follow us today in our
telegram channel https://tttttt.me/nita3214
"WE CRAFT YOUR IMAGINATION"
"Nita Hand craft and Home Decor"

ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት

Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ

ጅብ ጉዳት ያደረሰበት የ7 ዓመት ዕድሜ ያለው ታዳጊ ህይወቱ አለፈ
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ትናንት ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት አካባቢ ህፃን ኢፋ አባድር አደም ስራ ቦታ የነበረውን አባቱን ፍለጋ ሲሄድ ነው ጅቡ መንገድ ላይ ጉዳት ያደረሰበት፡፡
ህፃን ኢፋ አባድር አደም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ራሬ የእርሻ ምርምር ቦታ በማቋረጥ ገንደ ጄይ ወደሚባለው ሰፈር አቅጣጫ በመጓዝ ላይ ሳለ ጅቡ ከነበረበት ቦታ በመውጣት ታዳጊውን በማባረር ህፃኑም ማምለጥ ባለመቻሉ ሆዱ እና ጭንቅላቱ ላይ ከባድ ጉዳት አድርሶ ጅቡ ወደ ሚኖርበት ጉድጓድ ይዞት መሄዱን ከርቀት የተመለከቱ የዩኒቨርሲቲው የጥበቃ አባላት ህፃኑን ከጅቡ በማስጣል የሕክምና ድጋፍ እንዲያገኝ ወደ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ጤና ጣቢያ ወስደውታል፡፡
ታዳጊው በጅብ የደረሰበት ጉዳት ከፍተኛ ስለነበር የተሻለ ሕክምና እንዲያገኝ ሀረር ወደሚገኘው የሕይወት ፋና ስፔሻላይዝድ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል ተወስዶ ሕይወቱን ለማትረፍ የህክምና ሲደረግለት እንደነበር የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የጥበቃና ደህንነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮማንደር አባድር ዩያ ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ሐ.ዩ. ኤፍ ኤም 91.5 ተናግረዋል፡፡
ጅቡ በታዳጊው ላይ ያደረሰው ጉዳት ከባድ በመሆኑና የፈሰሰበትንም ደም ለመተካት ደም በመስጠት የህክምና ድጋፍ በማድረግ ሕይወቱን ለማትረፍ ርብርብ ቢደረግም ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ የታዳጊው ሕይወቱ ማለፉን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሕይወት ፋና ስፔሻላይዝድ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል የድንገተኛና አደጋዎች ህክምና ማዕከል ተረኛ የህክምና ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥና አካባቢው የሚኖሩ ሰዎች ህፃናት ልጆች ብዙ የሰዎች እንቅስቃሴ በማይኖርባቸው አካባቢዎች ብቻቸውን እንዳይሄዱ መምከርና ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸውና የዩኒቨርሲቲው ጥበቃም ጅቦች በሚኖሩባቸው አካባቢዎች በሚገኙ መንገዶች ላይ አስፈላጊውን ጥበቃ እንደሚያደርግ ኮማንደር አባድር ጠቁመዋል፡፡
በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚኖሩ ጅቦች ከማህበረሰቡ ጋር በሰላም አብረው ሲኖሩ እንደነበርና ከዚህ ቀደም በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ እንደዚህ አይነት መሰል አደጋ እንዳልደረሰ ኮማንደር አባድር ዩያ ለሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 91.5 ተናግረዋል።
የታዳጊ ህፃን ኢፋ አባድር አደም የቀብር ስነስርዓት ዛሬ ሚያዚያ 20/2015 ዓ.ም ረፋድ ላይ ሐረማያ ባቴ ቀበሌ ተፈፅሟል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa

💣ፍርድ ቤቱ "ስፐርሚነተር" የተባለውን ሰው የዘር ፈሳሽ እንዳይሰጥ ከልክሏል።
ሰውየው ከዚህ ቀደም በለገሰው የዘር ፈሳሽ 600 ልጆችን አፍርቷል።
በኔዘርላንድስ ዮናታን የተባለ የ41 ዓመቱ ሰው የወንድ የዘር ፈሳሽን በመለገሱ “ስፐርሚነተር” የሚል ቅጽል ስም አግኝቷል።
ነገር ግን በመጋቢት ወር አንዲት ሴት በሀገሪቱ ውስጥ የዝምድና አደጋ ሊፈጥር ይችላል የሚል ስጋት ስላደረባት ከሰሰችው።
በህጉ መሰረት አንድ የዘር ለጋሽ ቢበዛ 12 ሴቶችን ማስረገዝ ይችላል ነገርግን ዮናታን ከዛ እጥፍ እጥፍ ለግሷል።።
በኔዘርላንድስ ከተከለከለ ሁሉንም ሰውዬው ወደ ኬንያ በመሸሽ የወንድ የዘር ፍሬውን በኢንተርኔት ለሌሎች ሀገራት ለሚገኙ ሰዎች ሸጧል።
ፍርድ ቤቱ አሁን ግለሰቡ በሽርክና የሰራባቸውን ክሊኒኮች በሙሉ በማነጋገር ቀሪዎቹን ናሙናዎች እንዲያወድሙ ትእዛዝ ሰጥቷል።
ዮናታን እንደገና የዘር ፍሬ ፈሳሽ ሲለግስ ከተያዘ እስከ 100 ሺህ ዩሮ ቅጣት ይጠብቀዋል ሲሉ የኔዘርላንድስ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ሰሞኑ ዘግበዋል።

የጥበቃ ሰራተኛን በማፈን እና የመጋዘን በር ሰብረው በመግባት 78 ቴሌቪዥኖችን ሰርቀው የተሰወሩ 9 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ!
የጥበቃ ሰራተኛን በማፈን እና የመጋዘን በር ሰብረው በመግባት 78 ቴሌቪዥኖችን ሰርቀው የተሰወሩ 9 ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ብርቱ ጥረት በቁጥጥር ስር መዋያላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
ወንጀሉ የተፈፀመው ሚያዚያ 17 ቀን 2015 ዓ.ም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው በተለምዶ ሩታ ጀርባ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑ ተገልጿል።

የጀርመን መራሂ መንግስት በሚቀጥለው ሣምንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ!
የጀርመኑ የጀርመን መራሂ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በሚቀጥለው ሣምንት ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡
የጀርመን መራሂ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ በኢትዮጵያ ቆይታቸውም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በውይይታቸውም ፥ ስለሰላም ስምምነቱ አተገባበር እንዲሁም አካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች በተለይም በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረት አድርገው ይመክራሉ ተብሏል፡፡
[FBC]

❤1
በዓመት 80,000 ያገለገሉ የከባድ መኪና ጎማዎችን መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የማድረግ አቅም ያለው ፋብሪካ ተመረቀ።
ፋብሪካውን በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከተማ ላይ የገነባው ዜድ ኤም ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ነው።የከባድ መኪና ጎማ መልሶ ማቀነባበሪያ ፋብሪካው በአሁኑ ሰዓት በዓመት እስከ 30,000 ጎማዎችን መልሶ ጥቅም እንዲሰጡ ማድረግ የሚችል ሲሆን በሙሉ አቅሙ ስራ ሲጀምር በዓመት 80,000 ያገለገሉ ጎማዎችን መልሶ ያቀነባብራል ተብሏል ።
ዜድ ኤም ትሬዲንግ የከባድ መኪና ጎማ ማቀነባበሪያ ይህን ስራ በመጀመሩ ሀገሪቱ ለአዲስ ጎማ ግዢ በየዓመቱ ከምታወጣው የውጪ ምንዛሬ እሰከ 50 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስቀር በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ ሲነገር ሰምተናል።ፋብሪካው በ5,000 ካ.ሜ መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን አጠቃላይ ፕሮጀክቱ 150 ሚሊዮን ብር ወጥቶበታል ተብሏል።
ለጊዜው ለ100 ስዎችም የስራ እድል እንደተፈጠረላቸው ሰምተናል።በአሁኑ ሰዓት አንድ አዲስ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ ገበያ ላይ እስከ 40,000 ብር ይሸጣል የተባለ ሲሆን ዛሬ የተመረቀው ፋብሪካ መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውል የሚያደርገው አንዱ ጎማ ከ19,000 ብር በታች ይሸጣል ተብሏል።
ለአዲስ ጎማ የሚሰጠውን ዋስትናም ኩባንያው እንደሚሰጥ የተናገረ ሲሆን መልሶ ጥቅም ላይ እንዲውል የሚደረገው ጎማ የአዲሱን ያህል የአገልግሎት አቅም አለው ተብሎለታል ።ፋብሪካው ያገለገሉ የከባድ መኪና ጎማዎችን መልሶ ለማቀነባበር ከየቦታው ፣ከባለንብረቶች እንደሚሰበስብ ሲነገር ሰምተናል።ፋብሪካውን የሸገር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ጉዮ ገልገሎ መርቀውታል።
ዜድ ኤም ትሬዲንግ ዛሬ ካስመረቀው የጎማ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በተጨማሪ በቀን 300,000 ሊትር ወተት የሚያቀነባብር የተቀናጀ የመኖ እና የወተት ልማት ፕሮጀክት በ1.5 ቢሊዮን ብር እየገነባ መሆኑ ተናግሯል።በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሸከርካሪዎች መገጣጠሚያ በ1 ቢሊዮን ብር፣ ሆቴሎች እና ሎጆች በ850 ሚሊዮን ብር ሌሎች እየተሰማራባቸው ያሉ ዘርፎች መሆናቸውን ሰምተናል።ዜድ ኤም ትሬዲንግ በ410 ባለአክሲዮኖች የተመሰረተ ድርጅት ነው።
[Sheger FM]

የግርማ የሺጥላ አስከሬን ሽኝት በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው!
የአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ የነበሩት የግርማ የሺጥላ አስከሬን የክብር ሽኝት በወዳጅነት አደባባይ በመከናወን ላይ ይገኛል።በክብር ሽኝት ሥነ ስርዓቱ ላይም የፌደራል እና የክልል የሥራ ሃላፊዎች የግርማ የሺጥላ የሥራ ባልደረቦች፣ እንዲሁም ወዳጅ ቤተሰቦቹ የተገኙ ሲሆን፤ የአስክሬን ሽኝቱም በከፍተኛ ወታደራዊ ሥርዓት በመከላከያ እና በፌደራል ፓሊስ ማርች ባንድ አጃቢነት እየተካሄደ ነው፡፡
ሽኝቱ በወዳጅነት አደባባይ ከተካሄደ በኃላም በቤተሰቦቻቸው ጥያቄ መሰረት፤ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ መሃል ሜዳ ነገ ሰኞ ሚያዝያ 24/2015 ይፈጸማል፡፡ግርማ የሺጥላ ወ/ጻዲቅ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዘውዴ ስመኝ እና ከአባታቸው የሺጥላ ወልደጻዲቅ በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሃገር በመንዝና ግሼ አውራጃ በጌራ ምድር ወረዳ መሃል ሜዳ ከተማ ህዳር 17/1967 መወለዳቸውን የህይወት ታሪካቸው ያስረዳል።
ከ25 ዓመታት በላይ በተለያዩ የመንግሥት የሥራ ሃላፊነት ቦታዎች ላይ በትጋትና በታማኝነት ያገለገሉት ግርማ፤ ሐሙስ ሚያዚያ 19/2015 ከመሃል ሜዳ ወደ ደብረ ብርሃን በመጓዝ ላይ ሳሉ በታጣቂዎች በተከፈተባቸው ተኩስ በተወለዱ በ48 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ግርማ የሺጥላ ባለትዳር ሲሆኑ የሦስት ሴት እና የአራት ወንድ ልጆች አባት ነበሩ፡፡
[Addis Maleda]

በነገው እለት በአደባባይ ሊከበር የነበረው የላብ አደሮች ቀን ተሰረዘ!
ዓለም አቀፍ የላብአደሮችን ቀን በማስመልከት በነገው እለት በአደባባይ ሊከበር የነበረው ክብረ በዓል መሰረዙ ተሰምቷል።
የኢትዮጲያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ቀኑን በአደባባይ ማክበር እንደማንችል የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አሳውቁናል ብለዋል።
አቶ ካሳሁን እንዳሉት (ሜይዴይ) የላብ አደሮች ቀን ሚያዚያ 23/2015 ሠራተኛውን የተመለከተ መልእክቶችን በማስተላለፍ በአደባባይ ለማክበር ታስቦ እንደነበር አንስተዋል።
ነገር ግን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በአሉ በአደባባይ እንዳይከበር መከልከሉን ነግረውናል።የኢትዮጲያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን የአደባባይ ክብረ በዓሉ መሰረዙን ተኮትሎ በቀጣይ ሊኖሩ የሚችሉ ሂደቶችን እንደሚያሳውቅም ገልጸዋል።
[Ethio FM]