ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጨምሮ የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በወንጀል እፈልጋቸዋለሁ ያላቸዉን ሰዎች ዝርዝር ይፋ አደረገ!
የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በአማራ ክልል እየወሰደ ባለው እርምጃ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።ግብረኃይሉ ፤ የሚዲያና ፕሮፓጋንዳ ክንፍ በመሆን ከሀገር ውስጥ እና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት በወንጀል የሚፈለጉ ተጠርጣሪዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህ መሰረትም በሀገር ዉስጥና በዉጭ የሚኖሩ ሰዎችን ስም ዝርዝር ያወጣ ሲሆን እነርሱም:
1. ሀብታሙ አያሌው
2. ምንአላቸው ስማቸው
3. ብሩክ ይባስ
4. እየሩሳሌም ተ/ፃዲቅ
5. ዘመድኩን በቀለ
6. ልደቱ አያሌው
7. መሳይ መኮንን
8. ጎበዜ ሲሳይ
9. ምህረት ወዳጆ (ምሬ ወዳጆ)
10. በለጠ ጋሻው እና
11. ሙሉጌታ አንበርብር ናቸው።
[ዳጉ ጆርናል]
@YeneTube @FikerAssefa

❤1👍1
አዲስ ነገር ከነዳጅ!!ስልፍ ቀረ‼️
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ
✅ ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️
✅ የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ
✅ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦
🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።
ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።
በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።
✅ አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp

❤1
Nita Hand craft and Home Decor"
እኛ ጋር፡
👉ለየት ያሉ የቤት ውስጥ ጌጦችን፣ ቀለል ያሉ በእጅ የተሠሩ የሶፋ ጠረጴዛዎችን ፣ በተለያየ ዲዛይን የተሠሩ የፊት መስታወቶችን ፣ ግድግዳ ላይ የሚሰቀሉና ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ ጌጦችን ፣ የአበባ ማስቀመጫዎችን እና የመሳሰሉ የእጅ ሥራ ውጤቶችን ያገኛሉ!
👉 ቤት ለማስጌጥ፣ ለሚወዱት ሰው ለየት ያለ ሥጦታ ለመስጠት!
👉 የተፈጥሮ ውበት፣ ጥንካሬ (durability)ና ተመጣጣኝ ዋጋ!
👉 በሚፈልጉት ጊዜና ያሉበት ድረስ እናደርሳለን!
👉 ዐዲስ የመኖሪያና የንግድ ቤት ሲገቡ ፥ የቤት ውስጥ ዕቃዎትን ዲኮር ለዐይን በሚማርክ አቀማመጥ እናስተካክላለን!
👉 አሁኑኑ ይዘዙን!!
ስልክ — 0911386193
ቴሌግራም — @nitagidie
https://tttttt.me/nita3214
💎Discover the perfect addition to your home!
💎 We specialize in creating unique and handmade crafts that are sure to make your home stand out!
💎 Follow us today in our
telegram channel https://tttttt.me/nita3214
"WE CRAFT YOUR IMAGINATION"
"Nita Hand craft and Home Decor"

ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት

Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ

የአይ ኤስ መሪ አልቁረይሺ መገደሉን የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን ተናገሩ!
በሶሪያ የኢስላሚክስ ስቴት (አይ ኤስ) መሪ አልቁረይሺ በቱርክ ኃይሎች መገደሉን የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶዋን ተናገሩ።አቡ ሑሴይን አልቁረይሺ በሚል ሙሉ ስሙ የሚታወቀው የአይ ኤስ መሪ መገደሉን ኤርዶዋን ይፋ ያደረጉት ለቲአርቲ ሚዲያ ነው።ይህን እርምጃ የወሰዱት ደግሞ የቱርክ የስለላ እና ደኅንነት አባላት መሆናቸውን ፕሬዝዳንቱ ጨምረው ገልጸዋል።
ኢስላሚክ ስቴት (አይ ኤስ) እስከ አሁን ዜናውን አላስተባበለም።ቢቢሲ የኤርዶዋንን ቃል ከሌላ ገለልተኛ አካል አላጣራም።የቱርክ የስለላ እና ደኅንነት መሥሪያ ቤት ቁራይሺን ረዘም ላለ ጊዜ ሲከታተለው እንደነበር ኤርዶዋን አብራርተዋል።
“ከአሸባሪዎች ጋር የምናደርገው ትግል አሁንም ይቀጥላል” ሲሉም ተናግረዋል።ሮይተርስ ያነጋገራቸው በሶሪያ የሚገኙ ምንጮች በበኩላቸው ይህ ኦፕሬሽን የተደረገው ከቱርክ ድንበር አቅራቢያ ጃንዳሪስ በምትባል ትንሽ ከተማ ውስጥ መሆኑን ተናግረዋል።
[BBC]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን አዋኪ ድርጊቶችን ፈፀሙ ባላቸው 2 ሺህ 625 የንግድ ቤቶች ላይ ርምጃ ወሰደ!
በመዲናዋ የተለያዩ ስፍራዎች አዋኪ ድርጊቶችን በፈፀሙ 2 ሺህ 625 የንግድ ቤቶች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን አስታወቀ።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነጥበባትና ቱሪዝም ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የሆቴል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዓለም አቀፍ ፕሮቶኮልን ጠብቀው እንዲሠሩ የሚያስችል ውይይት ተካሄዷል።
በወቅቱ የባለሥልጣኑ የቁጥጥርና ርምጃ አወሳሰድ ዳይሬክተር አቶ እዮብ ከበደ እንደገለጹት፤ በ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት በተደረጉ የቁጥጥር ሥራዎች አዋኪ ድርጊቶችን በፈፀሙ 2 ሺህ 662 የንግድ ቤቶች ላይ ርምጃ ተወስዷል።በአዋኪ ድርጊቶች ላይ የተሳተፉና ርምጃ የተወሰደባቸው ንግድ ቤቶች በትምህርት ቤቶች 200 ሜትር ውስጥ ሺሻ በማስጨስ፣ ጫት በማስቃምና የሌሊት ጭፈራ ቤቶችን በመክፈት አካባቢውን ሲያውኩ እንደነበሩ አስታውሰዋል።
በትምህርት ቤቶች አካባቢ ሺሻና ጫት ቤት በመክፈት እንዲሁም የቀንና የሌሊት ጭፈራ ቤቶች ከፍተው አዋኪ ድርጊት የፈጸሙ እያንዳንዳቸው የ10 ሺህ ብር ቅጣት ተጥሎባቸዋል። በተጨማሪ ጫት ቤት የከፈቱት ደግሞ እያንዳንዳቸው የአምስት ሺህ ብር ቅጣት ተላልፎባቸዋል ብለዋል።በተጨማሪም የንግድ ፍቃድ የሌላቸው ቤቶችን ከንግድ ቢሮ ጋር በመተባበር እስከ ማሸግ እና የንግድ ፍቃድ እስከመከልከል የደረሱ ርምጃዎች እንዲወሰዱ መደረጉን ጠቁመዋል።
ባለሥልጣኑ ከተለያዩ ባለድርሻ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ከግንዛቤ ሥራዎች ጎን ለጎን በአዋጅ ቁጥር 74/2014 እና ደንብ ቁጥር 150/2015 መሠረት ጥብቅ ርምጃ የሚጥሉ የቁጥጥር እና የመከላከል ሥራዎች እያከናወነ መሆኑን ገልጸዋል።በ2014 በጀት ዓመት በአጠቃላይ አዋኪ ድርጊቶችን በፈጸሙ 3ሺ476 ቤቶች ላይ ርምጃ መወሰዱን ያስታወሱት አቶ እዮብ፤ በ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የቁጥጥርና ርምጃ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።
[EPA]

በሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነቱ ቢራዘምም ውጊያው መቀጠሉ ተሰማ!
የሱዳን ተቀናቃኝ ወታደራዊ ሃይሎች የእርስ በርስ ግጭቱን ተከትሎ የተኩስ አቁም ላይ ቢደርሱም ስምምነቱን በመጣስ አንዳቸው ሌላኛውን በመክሰስ ሶስተኛ ሳምንት ላይ ደርሰዋል። በሱዳን ጦር እና በፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሃይሎች (አርኤስኤፍ) መካከል የቆየው የረጅም ጊዜ የስልጣን ሽኩቻ ወደ ግጭት መቀየሩን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲገደሉ በሺዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ቆስለዋል።
ሁለቱም ወገኖች እሁድ እኩለ ሌሊት ላይ ያበቃው መደበኛ የተኩስ አቁም ስምምነት ለተጨማሪ 72 ሰአታት እንደሚራዘም ወስነዋል። አርኤስኤፍ እርምጃው "ለአለም አቀፍ፣ ክልላዊ እና አካባቢያዊ ጥሪዎች ምላሽ ነው" ብሏል። ጦር ኃይሉ በበኩሉ “አማፂ” ብሎ የሚጠራውን ቡድን ስምምነቱን ያከብራሉ የሚል ተስፋ ቢኖረውም ጥቃቱን ለመቀጠል አስበዋል ሲል ተናግሯል።
ሁለቱ ኃይሎች አሜሪካን ጨምሮ በአሸማጋዮች ተከታታይ ጥረት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ቢደርሱም ውጊያው ግን ቀጥሏል። በካርቱም ጦርነት እስካሁን ድረስ የቀጠለ ሲሆን የአርኤስኤፍ ሃይሎች በከተማው ውስጥ ሲዘዋወሩ ይታያሉ። የሱዳን ጦር በአብዛኛው እነሱን ለማጥቃት የሚሞክረው በሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ተዋጊ ጄቶች በአየር ላይ ጥቃት በመፈፀም ነው።
[Bisrat FM]

የሚዲያ ባለሙያዉ ሰይፉ ፋንታሁን ፤ በድሬዳዋ ትራፊክ ፖሊስ ላይ በመቀለዱ ይቅርታ ጠየቀ!
እዉቁ የቴሌቪዥን እና ራዲዮ ፕሮግራም አዘጋጁ ሰይፉ ፋንታሁን ፤ በቴሌቪዥን ፕሮግራሙ ላይ በድሬዳዋ ትራፊክ ፖሊስ ላይ በመቀለዱ ይቅርታ ጠይቋል። ሰይፉ ፤ በፕሮግራሙ ከተመልካቾች ተላከ ባለዉ እና ባቀረበዉ መልዕክት ነዉ የድሬዳዋ ፖሊስን ይቅርታ እንዲጠይቅ የተደረገዉ።
የፕሮግራም አዘጋጁ አግባብ የሌለዉና የከተማዋን ፖሊስ ስም ያጠፋ ተግባር መፈጸሙን የድሬዳዋ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነትና የለዉጥ ስራዎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ኮማንደር ገመቹ ታቻ ለዳጉ ጆርናል ተናግረዋል።የከተማዉ ፖሊስ መምሪያ ተፈጽሞብኛል ያለዉን የስም ማጥፋት በሚመለከት ከግለሰቡ ጋር ከተነጋገረ በኋላ በትናንትናው እለት በነበረዉ ፕሮግራሙ በይፋ ይቅርታ ጠይቋል ብለዋል ኮማንደር ገመቹ።
የከተማዉ ፖሊስ የአሰራርም ሆነ ሌሎች ለዉጦችን ማካሄዱን ኮማንደሩ ያነሱ ሲሆን ፤ ግለሰቡ በሚዲያ ያሰራጨዉ መልዕክት ቀልድ ብቻ ሳይሆን ስም ማጥፋት እንደነበር ገልጸዋል። በዚህም ግለሰቡ በትናንትናው ፕሮግራሙ ይቅርታ መጠየቁን ፖሊስ መምሪያዉ ትልቅነት ነዉ በሚል መቀበሉን አክለዋል።ኮማንደሩ በመልዕክታቸዉ ፤ የሚዲያ ሰዎችና ታዋቂ ግለሰቦች በሚዲያዎች ላይ የሚያስተላልፉት መልዕክት ጥንቃቄ የተሞላዉ ሊሆን እንደሚገባ ጨምረው ለዳጉ ጆርናል ተናግረዋል።
[ዳጉ ጆርናል/Bisrat FM]

እናት ፓርቲ ፌደራል መንግሥቱ በአማራ ክልል ውስጥ የጀመረውን "የጅምላ እስር፣ የትጥቅ ማስፈታት ዘመቻ፣ የድርጅቶችና ግለሰቦችን የገንዘብ እንቅስቃሴ የማገድ ሂደት" እንዲያቆም ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።
ፓርቲው፣ መንግሥት "በማንአለብኝነት አካሄዱ ቀጥሎ በአገርና በሕዝብ ላይ ለሚደርሰው ማንኛውም ዓይነት ጥፋትና ውድመት ከተጠያቂነት አያመልጥም" በማለት አስጠንቅቋል። ፓርቲው፣ በአንዳንድ ክልሎች በገዥው ፓርቲ ባለሥልጣናት ላይ በተፈጸሙ ግድያዎች ላይ "ምርምራ ባልተካሄደበትና ጥፋተኞች ባልተለዩበት ኹኔታ" ይደረጋሉ ያላቸው ፍረጃዎች "የፍትህ አሰጣጡን እንደሚያዛቡ" በመግለጽም በመግለጫው ተችቷል።

Forwarded from YeneTube
አዲስ ነገር ከነዳጅ!!ስልፍ ቀረ‼️
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ
✅ ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️
✅ የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ
✅ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦
🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።
ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።
በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።
✅ አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp
በአንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ላይ የሚስተዋሉ ሠልፎች ፤ ኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግብይት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ በአሽከርካሪዎች እንዲሁም በነዳጅ ማድያዎች በኩል ግብይት ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ባለመደረጉ ብዙ ሰዓታትን በሰልፍ ላይ እንደሚያጠፉ የከተማዋ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ይህንንም ተግዳሮት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነዳጅ በተሰኝው መተግበሪያ ላይ በነዳጅ ማደያዎች ያለውን ሰልፍ ለመቅረፍ አሽከርካሪዎች በመጅመሪያ
✅ ነዳጅ መተግበሪያን በመክፈት
STANDBY ሚለውን ይምረጡ❗️
✅ የመዘገቡትን መኪና ይምረጡ
✅ሚቀዱትን መጠንና ነዳጅ አይነት ያስግቡ፦
🚀ወድያውኑ ስታንድ ባይ ኮድ ይሰጦታል❗️
አሽከርካሪው የሚደርሰውን ኮድ ለነዳጅ ቀጂው በሚሰጥበት ወቅት መተግበሪያው ላይ የሚመጣለትን ሙሉ መረጃ በማረጋገጥ ግብይቱን በቀላሉ ማጠናቀቅ ይችላል።
ይህም የነዳጅ ቀጂው ሙሉ መረጃ አስገብቶ ግብይት እስኪፈጠር ደረስ ያለውን ጊዜ በመቆጠብ ከአላስፈላጊ ሰልፍ እና መንገላታት የነዳጅ ግብይቱን እንደሚያሳልጥ ተነግሯል።
በነዳጅ አፕ ይጠቀሙ ግዚዎትን ይቆጥቡ።
✅ አሁኑኑ ከ PLAY STORE እና APP STORE ያውርዱ፣ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp
Forwarded from YeneTube
ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
👍2
Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
❤1
በአዲስ አበባ በሱቆች እና በአዟሪዎች የሚሸጠው ማር በአብዛኛው ጤንነቱ ያልጠበቀ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡
ጥናቱን ያደረጉት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና የሆለታ የእንስሳት ምርምር ማዕከል በጋራ በመሆን ነው፡፡
ጥናቱም በአዲስ አበባ በስምንት ክፍለ ከተሞች የተካሄደ ሲሆን በሱቆች፣ በሱፕር ማርኬቶች እና በአዟሪዎች እጅ የሚገኙ የማር አይነቶች ለምርመራ በናሙናነት ተወስደዋል፡፡
በዚህ የምርመራ ውጤትም በአዲስ አበባ በሱቆች፣በሱፐር ማርኬቶችና አዟሪዎች እጅ ከሚገኘው ማር እስከ 80 በመቶ የሚሆነው የማር ምርት ጤንነቱ ያልጠበቀ መሆኑን ጥናቱ አሳይቷል፡፡
የሆለታ ንብ ምርምር እና ጥራት ማዕከል ተመራማሪ የሆኑት እና በጥናቱ የተሳተፉት አቶ ተረፈ ዳምጠው እንደተናገሩት፣ በአዲስ አበባ በገበያ ላይ የሚገኝው ማር የማይቀላቀልበት ባዕድ ነገር የለም ብለዋል፡፡
ከሱፕር ማርኬት አንስቶ እስከ አዟሪዎች ድረስ ያለው ማር ጤንነቱ ያልጠበቀ ከመሆኑ ባሻገር እጅግ ለከፋ የጤና ጉዳት ይዳርጋል ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በምርመራ እንደተረጋገጠው ስኳር፣ ሙዝ፣ የተፈጨ ጠርሙስ፣ ከረሜላዎች እና ሌሎችም ባዕድ ነገሮች እንደሚቀላቀሉበት አቶ ተረፈ ተናግረዋል፡፡
Via:- Ethio FM
@Yenetube @Fikerassefa

የሱማሊያዉ ፕሬዚዳንት ልጃቸዉን የሀገርዉስጥ እና አለማቀፍ ጉዳዮች አማካሪያቸው አድርገዉ ሾሙ
የሶማሊያዉ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ሴት ልጃቸዉን ጂሃን የሀርዉስጥ እና አለማቀፍ ጉዳዮች አማካሪ አድርገዉ መሾማቸዉ ተሰምቷል። በዚህም ሱማሊያዊያን ተቃዉሟቸዉን በማህበራዊ ሚዲያዎች እየገለፁ ይገኛሉ።
ልጃቸዉ ፕሬዝዳንት አባቷ አሜሪካን ጨምሮ በሚያደርጉት ጉብኝቶች አብራቸዉ ትታይ ነበር። ፕሬዝዳንቱ ጻፉት በተባለዉ ደብዳቤ ልጃቸዉ ቦታዉን ለማግኘት በቂ እዉቀትም ሆነ ልምድ እንዳላት እና ቦታዉ እንደሚገባት ገልጸዋል።
ፕሬዚዳንት ሼክ ማህሙድ ከዚህ ቀደም በነበረዉ የስልጣን ዘመናቸዉ በሙስና እና የህዝብ ሀብትን በመመዝበር አስከስሷቸዉ ነበር። ፕሬዚዳንት የቅርብ ቤተሰቦቻቸዉን አዋጭ ኮንትራቶችን እንዲያገኙ እና ወሳኝ የስልጣን ቦታዎች ላይ እየሾሙ መሆኑ ተሰምቷል።
Via:- ዳጉ_ጆርናል