Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ

ዉጪ የመማር እድልዎ ከምንግዜም በላይ ቅርብ ሆኗል ፡፡
💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ !! 💯
ማራኪ የትምህርት አማካሪ በአሜሪካ እና ካናዳ በመሰናዶ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ሁለተኛ ዲግሪ ዉጪ ሃገር መማር የምትችሉበን እድል አመቻችቶ እየጠበቀ ይገኛል፡፡
እርስዎም ይሄ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬዉኑ
💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ፡፡ 💯
APPLY: @marakischolarshipbot
Contact: @marakiapplication
Channel @marakiconsultancy
Phone Number: +251960612222
+251960612224

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በአደራዳሪ አካል በኩል ከመንግስት ጋር ድርድር መካሄዱን ደግፎ " ሸኔ" የሚለው ቃል መጠሪያው አለመሆኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
"ሸኔ"ጋር የሚደረገው ድርድር በነገው ዕለት በታንዛኒያ እንደሚጀመር መንግሥት መግለፁ ይታወሳል።
@Yenetube @Fikerassefa

👍1
በማራቶን ውድድር አጋማሽ ላይ መኪና በመሳፈር ሶስተኛ የወጣችው አትሌትን ያገኘችውን ሜዳሊያ ተቀማች!
የአውስትራሊያ ዜግነት ያላት የአልትራ ማራቶን አትሌት የሆነችው ጆአሲያ ዛከርዘቭስኪ በቅርቡ በተካሄደው ውድድር የነሐስ ሜዳሊያ አሸናፊ የነበረች አዘጋጆቹ ባደረጉት ማጣራት የሩጫውን የተወሰነ ክፍል መኪና መጠቀሟን በማወቃቸው ሽልማቷን ነጥቀዋል።
የ47 ዓመቷ ጆአሲያ ዛከርዜውስኪ 80 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለውን አልትራስ ማራቶን በእንግሊዝ ከማንቸስተር እስከ ሊቨርፑል ከተማ ድረስ በተደረገው ውድድር 3ኛ ሆና አጠናቃለች። ውድድሩን አቋረጣ መኪና ብትጠቀምም ሜዳሊያዋን እና ዋንጫዋን ተረክባ ነበር። የውድድሩን ደንቦች አዘጋጆቹ ከመረመሩ በኋላ ዛከርዘቭስኪ በውድድሩ አጋማሽ ላይ በታሪክ ፈጣኑ ሰው ከሆነው ዩሴን ቦልት የበለጠ ፈጣን እንደሆነች ገልፀዋል።ጆአሲያ ዛከርዜቭስኪ በውድድሩ ወቅት በጓደኛዋ መኪና በመሳፈር እንጂ ፍጥነቷ በሩጫው እንዳልሆነ ተረጋግጧል።የአልትራ ማራቶን ከ60፣ 80 እስከ 150 ኪ.ሜ ርዝማኔ ያለው የማራቶን ውድድር ነው።
[ዳጉ ጆርናል]
@YeneTube @FikerAssefa

ዲፕሎማቶች እና የውጭ ሀገራት ዜጎች ሱዳንን ለቀው እየወጡ ይገኛል
በካርቱም ከፍተኛ ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ ዲፕሎማቶች እና የተለያዩ ሀገራት ዜጎች ከሱዳን ዋና ከተማ እየወጡ የሚገን ሲሆን ከካርቱም የወጡ ሀገራት ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል። ዩናይትድ ስቴትስ እና እንግሊዝ ዲፕሎማቶቻቸውን ከአገሪቷ ማስወጣታቸውን በትላንትናው እለት አስታውቀዋል።
ፈረንሣይ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን እና ስፔን ዜጎቻቸውን ከሱዳን ካስወጡ ሀገራት መካከል ይገኙበታል። በሱዳን ጦር መደበኛ ሰራዊት እና በጠንካራው የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ወታደራዊ ኃይል መካከል ያለው አስከፊ የስልጣን ሽኩቻ በመላ ሀገሪቱ ሁከት እንዲፈጠር አድርጓል። የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣናት እሁድ ማለዳ በ"ፈጣን" ዘመኛ ከ100 ያላነሱ ሰዎችን በሶስት ቺኖክ ሄሊኮፕተሮች ማስወጣታቸውን ተናግረዋል።
ሌሎች ሀገራት ቅዳሜ እለት በተሳካ ሁኔታ ዜጎቻቸውን አስወጥተዋል።ከ150 በላይ የሚሆኑ አብዛኛዎቹ የገልፍ ሀገራት ዜጎች እንዲሁም የግብፅ፣ የፓኪስታን እና የካናዳ ዜጎች በባህር ተወስደው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ወደብ ተወስደዋል። ከአፍሪካ፣ ከእስያ እና ከመካከለኛው ምስራቅ የተውጣጡ በርካታ የውጭ ሀገራት ተማሪዎች ከካርቱም ለማስወጣር የእርዳታ ጥሪ ቀርቧል።የስልጣን ሽኩቻው በዋና ከተማው ከባድ የቦምብ ድብደባ ያስከተለ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲገደሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ቆስለዋል።
Via:- ዳጉ ጆርናል

በጫት ምርት ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱ ተገለጸ!
መንግሥት በጫት ምርት የአገር ውስጥ የፍጆታ አፈጸጸምና አጠቃቀም ላይ ጥሎት የነበረውን ዕለታዊ የፍጆታ ጣሪያ ማንሳቱን አሳውቋል።
አዲስ ማለዳ፤ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለጉምሩክ ኮሚሽን ውሳኔውን የገለጸበትን ደብዳቤ የተመለከተች ሲሆን፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ተጥሎ የነበረው የአገር ውስጥ ኮታ በምሥራቁ የአገሪቱ ክፍል የጫት ምርትን በከፍተኛ ደረጃ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አርሶአደሮች የገበያ ፍላጎት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ በመሆኑ ከዚህ ቀደም የተደረገው ክለሳ መነሳቱን ጠቁሟል።
ስለሆነም ከጥር 19/2015 ጀምሮ ተጥሎ የነበረው የጫት ምርት ዕለታዊ ፍጆታ አተገባበርና አፈጻጸም በመንግሥት እንዲነሳ የተወሰነ መሆኑን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል። የጫት ምርት የወጪ ንግድ አሰራር ስርዓት እና የድንበር አካባቢ የዕለት ፍጆታ ኮታ ቀድሞ በነበረው አግባብ እንዲቀጥል እና ይህም ከሚያዚያ 13/2015 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ አሳስቧል።
የጫት ምርት በተለይም በምሥራቅ ኢትዮጵያ በከፍተኛ መጠን እየተመረተ ለአገር ውስጥ ፍጆታ እና ለውጭ ምንዛሬ ገቢ ማስገኛ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ቢሆንም፤ በጫት ምርት የውጭ ንግድ ላይ የኮንትሮባንድ ተግባር ከፍተኛ ማነቆ መሆኑ ተጠቅሷል።
ሆኖም ዕለታዊ የጫት ምርት አቅርቦትና ስርጭትን በማሻሻል እና ሕገወጥ ንግዱን በመቆጣጠር ከዘርፉ የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ ላለማጣት ብሎም በአገር ውስጥ ፍጆታ ሽፋን የሚባክነውን የጫት ምርት ለመከላከል በጥናት ላይ የተመሠረተ ነው የተባለ የጫት ምርት ዕለታዊ ፍጆታ ድልድል መደረጉ ይታወሳል።
Via Addis Maleda
@Yenetuve @Fikerassefa

በአዲስ አበባ ከዛሬ ከሚያዚያ 16 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ብቻ ተደርጓል ወደ ማደያ ከመድረሶ በፊት የነዳጅ መተግበሪያ ያውርዱ።
ፕላይ ስቶር:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
አፕስቶር : https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
አሰራሩ በሀገሪቱ በሚገኙ ሁሉም ማደያዎች ማከናወን ይቻላል::

የተኩስ ስልጠና ስትሰጥ ነበር ተብላ በተከሰሰችዉ ጋዜጠኛ መስከረም አበራ ላይ ተጨማሪ 10 የምርመራ ቀናትን ተሰጠ
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በመስከረም አበራ ላይ ተጨማሪ 10 የምርመራ ቀናት ፈቅዷል፡፡ በችሎቱ ላይ ፖሊስ ተጠርጣሪዋ በግላዊ የማህበራዊ ትስስር ገጿ እና ኢትዮ ንቃት በተሰኘው የዩቲዩብ ቻናሏ በኩል ሁከት እና ብጥብጥን አነሳስታለች ብሏል።
ይህም ህገ መንግስቱን እና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ የተቃጣ ድርጊት ነው ሲል ተከራክሯል፡፡ ከልዩ ኃይል መልሶ ማደራጀት ጋር በተያያዘም በአማራ ክልል በተሳሳተ መረጃ ጉዳዩ ወደ ሁከት እና ብጥብጥ እንዲቀየር በማድረጓ በሚል ፖሊስ ክስ አቅርቧል፡፡
በዚህም የሰዎች ህይወት አልፏል ፣ ንብረት ወድሟል ያለው ፖሊስ ባለፉት 13 ቀናት ለመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ፣ ለመንግሥት እና የግል ባንኮች ደብዳቤ በመፃፍ ማስረጃዎችን የመሰብሰብ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን አብራርቷል፡፡ በአማራ ክልል የተፈጠረውን አለመረጋጋት ተከትሎ ግን ወደ ቦታው አቅንቶ ምርመራ ለማድረግ መቸገሩን በመግለፅ ተጨማሪ 14 ቀናት እንዲሰጡት ጠይቋል፡፡
ይህንን ተከትሎም ፍርድ ቤቱ 10 ተጨማሪ የምርመራ ቀናትን ፈቀዶ ለሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
Via ዋልታ
@Yenetube@Fikerassefa

ማደያዎች ላይ የሚደረገዉ ቁጥጥር ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ።
በማደያዎች ላይ ይደረግ የነበረዉ ቁጥጥር ከሶስትዮሽ ርክክብ ከእጅ በነፃ መንገድ በዲጂታል መንገድ ይፈፀማል ተብሏል።የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰሀረላ አብዱላይ ለጣብያችን እንደገለፁት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመቀናጀት ነደጅ አመላላሽ ቦቴዎች ላይ ጂፒ ኤስ በመግጠም የመቆጣጠር ስራ እየተሰራ ነዉ ብለዋል።
የፈሳሽ አመላላሽ ቦቴዎች ላይ በተገጠመዉ ጂፒ ኤስ የት እንደደረሱ እንዲሁም በሰዓቱ ማደያ መደርሳቸዉንም ቁጥጥር ይደረጋል ብለዋል።ነዳጅ ማደያዎችንም ቁጥጥር እንደሚደረግ የገለፁ ሲሆን ከሶስተኛ ወገን በነፃ መልኩ ሴንሰር ማደያዎች ላይ በመግጠም ከቢሮ በመሆን የመቋጣጠር ስራ እየሰራ ነዉ ተብሏል።
አሁን እየተተገበረዉ ያለዉ አሰራር ብክነቶችን ከመታደግ አንፃር ፋይዳዉ ከፍ ያለ ነዉ ብለዋል ዋና ዳይሬክተሯ።ከዛሬ ሚያዝያ 16 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በደጂታል የክፍያ አማራጮች ብቻ ግብይቱ ይፈፀማል መባሉም ይታወሳል።
[Ethio FM]

ራያ ፣ አክሱም እና መቀሌ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸዉን መመዝገብ ጀመሩ!
የሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ የመማር ማስተማር ስራቸዉን አቋርጠዉ የነበሩ በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ዳግም ትምህርት ለመጀመር በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን አስታዉቀዋል።ከነዚህም ዉስጥ የራያ ፣ አክሱም እና መቀሌ ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎቻቸዉ ጥሪ ማቅረባቸዉን ብስራት ራዲዮ ሰምቷል።
በአክሱም ዩኒቨርስቲ የኤሌክትሪካል ምህንድስና 4ኛ አመት ተማሪ የሆነዉ በርናባስ የሺጥላ ለብስራት ራዲዮ እንደተናገረዉ ፤ ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ ለዩኒቨርስቲው መረጃ እንደሰጡ እና የኦንላይን ምዝግባ መከናወኑን ገልጿል። ዩኒቨርስቲው ባወጣዉ ማስታወቂያ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበዉ ትምህርታቸዉን ከሚከታተሉ ተማሪዎች ዉጭ ሁሉም ተማሪዎቹ ምዝገባዉን እንዲያከናዉኑ ጥሪ አድርጓል።
ከሁለት አመታት በላይ ከትምህርት የራቀዉ በርናባስ ፤ ያሳለፋቸዉ ግዚያት ተስፋ አስቆራጭ የነበሩ ቢሆንም ዳግም ትምህርት ለመጀመር ተስፋ ማድረጉን ተናግሯል። የቅርብ ጓደኞቹን ዋቢ አድርጎ እንደነገረን ከሆነም ተማሪዎች ትምህርት በተቋረጠባቸዉ ግዜያት በርካታ ተማሪዎች ወደ ሌላ የስራ መስክ የገቡ እና ሌላ ትምህርት የጀመሩ በመሆኑ ወደ ዩኒቨርስቲው የሚመለሱ ተማሪዎች ሊቀንስ እንደሚችል ጠቁሟል።
በተመሳሳይ የመቀሌ እና ራያ ዩኒቨርስቲዎችም ባስቀመጧቸዉ የስልክ ቁጥሮች ተማሪዎቻቸዉ እየደወሉ አልያም የጽሁፍ መልዕክት እየላኩ ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። አክሱም ዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ እስከ ሚያዚያ 18 ድረስ እንዲመዘገቡ ቀነ ገደብ አስቀምጧል። ዩኒቨርስቲዎቹ ትምህርት የሚጀምሩባቸዉን ቀናት ወደፊት እንደሚያሳዉቁም አስታውቀዋል።
[Bisrat FM]

የነዳጅ ክፍያን በሲቢኢ ብር እና አዲስ ይፋ በተደረገው ‘ነዳጅ’ በተሰኘ መተግበሪያ መክፈል ይቻላል፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ደንበኞች የነዳጅ ክፍያዎቸውን በሲቢኢ ብር እና አዲስ ይፋ በተደረገው ‘ነዳጅ’ የተሰኘ መተግበሪያ መክፈል እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ።ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ የባንኩ ደንበኞች በሲቢኢ ብር አማካኝነት በማንኛውም የስልክ አይነት፣ በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች መክፈል እንደሚችሉ እና ለዚህም ዲጂታል ደረሰኝ እንደሚያገኙ ገልጿል።
ባንኩ ይፋ ባደረገው ‘ነዳጅ’ በተሰኘ መተግበሪያ መክፈል እንደሚቻልም ተጠቅሷል፤ ይህ መተግበሪያም ከደንበኞች የቁጠባ ሐሳብ ጋር የሚገናኝ ነው።የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ባንኩ ለደንበኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እና በቀላሉ የነዳጅ ክፍያቸውን እንዲፈጽሙ ‘ሲቢኢ ብር’ እና ‘ነዳጅ’ መተግበሪያ ለዚህ ዝግጁ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።
ደንበኞች እነዚያን አገልግሎት በመጠቀም ተጠቃሚ እንዲሆኑም አቤ ሳኖ በመግለጫቸው ጠቁመዋል።የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በሪኦ ሀሰን የነዳጅ ክፍያ በዲጂታል መከናወኑ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ያግዛል ብለዋል።
Via EBC

Nita Hand craft and Home Decor"
እኛ ጋር፡
👉ለየት ያሉ የቤት ውስጥ ጌጦችን፣ ቀለል ያሉ በእጅ የተሠሩ የሶፋ ጠረጴዛዎችን ፣ በተለያየ ዲዛይን የተሠሩ የፊት መስታወቶችን ፣ ግድግዳ ላይ የሚሰቀሉና ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ ጌጦችን ፣ የአበባ ማስቀመጫዎችን እና የመሳሰሉ የእጅ ሥራ ውጤቶችን ያገኛሉ!
👉 ቤት ለማስጌጥ፣ ለሚወዱት ሰው ለየት ያለ ሥጦታ ለመስጠት!
👉 የተፈጥሮ ውበት፣ ጥንካሬ (durability)ና ተመጣጣኝ ዋጋ!
👉 በሚፈልጉት ጊዜና ያሉበት ድረስ እናደርሳለን!
👉 ዐዲስ የመኖሪያና የንግድ ቤት ሲገቡ ፥ የቤት ውስጥ ዕቃዎትን ዲኮር ለዐይን በሚማርክ አቀማመጥ እናስተካክላለን!
👉 አሁኑኑ ይዘዙን!!
ስልክ — 0911386193
ቴሌግራም — @nitagidie
https://tttttt.me/nita3214
💎Discover the perfect addition to your home!
💎 We specialize in creating unique and handmade crafts that are sure to make your home stand out!
💎 Follow us today in our
telegram channel https://tttttt.me/nita3214
"WE CRAFT YOUR IMAGINATION"
"Nita Hand craft and Home Decor"

ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
ዉጪ የመማር እድልዎ ከምንግዜም በላይ ቅርብ ሆኗል ፡፡
💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ !! 💯
ማራኪ የትምህርት አማካሪ በአሜሪካ እና ካናዳ በመሰናዶ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ሁለተኛ ዲግሪ ዉጪ ሃገር መማር የምትችሉበን እድል አመቻችቶ እየጠበቀ ይገኛል፡፡
እርስዎም ይሄ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬዉኑ
💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ፡፡ 💯
APPLY: @marakischolarshipbot
Contact: @marakiapplication
Channel @marakiconsultancy
Phone Number: +251960612222
+251960612224
💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ !! 💯
ማራኪ የትምህርት አማካሪ በአሜሪካ እና ካናዳ በመሰናዶ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ሁለተኛ ዲግሪ ዉጪ ሃገር መማር የምትችሉበን እድል አመቻችቶ እየጠበቀ ይገኛል፡፡
እርስዎም ይሄ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬዉኑ
💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ፡፡ 💯
APPLY: @marakischolarshipbot
Contact: @marakiapplication
Channel @marakiconsultancy
Phone Number: +251960612222
+251960612224
የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ!
የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ለ72 ሰዓት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን አስታወቁ።በተቀናቃኝ ጎራ ተሰልፈው እየተፋለሙ ያሉት የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የተኩስ አቁም ስምምነት ሰኞ እኩለ ሌሊት እንደተጀመረ ተገልጿል።
በሱዳን ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ የአሁኑን ጨምሮ ቢያንስ ለሦስት ጊዜ ያህል የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ተደርሶ ነበር።እስካሁን የነበሩት የተኩስ አቁም ስምምነቶች ተፋርሰው ውጊያው ቀጥሎም ቆይቷል።በመደበኛው ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ለ48 ሰዓታት ያህል ድርድር ከተደረገ በኋላም የአሁነኛው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መደረሱን ብሊንከን ገልጸዋል።
ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተግባራዊ እንደሚያደርጉ በተናጠል አስታውቀዋል።ጦርነቱ ሚያዝያ 7/ 2015 ዓ.ም ከተቀሰቀሰበት እለት ጀምሮ ቢያንስ የ400 ዜጎች ሕይወት ተቀጥፏል።የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሱዳን የተቀሰቀሰው ግጭት አገሪቱን ብቻ ሳይሆን መላውን ቀጠናውንም ሊያውክ የሚችል “አሰቃቂ ጦርነት” ሊያስከትል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።
ግጭቱ ከተቀሰቀበት ጀምሮ የጦርነቱ ማዕከል የሆነችው የካርቱም ነዋሪዎች በቤት ውስጥ እንዲወሰኑ የተነገራቸው ሲሆን የምግብ እና የውሃ አቅርቦትም ተመናምኗል።የቦምብ ጥቃቶችም ቁልፍ የሚባሉ መሰረተ ልማቶችን እንደ ውሃ ማስተላለፊያ ቱቦዎች ከጥቅም ውጭ በማድረጋቸው አንዳንዶች ከናይል ወንዝ ለመጠጣት ተገደዋል።
[BBC]

የተኩስ አቁሙ ስምምነቱን ተከትሎ በርካታ ሰዎች ከሱዳን እየወጡ ነው!
በሱዳን ተፋላሚ ወገኖች መካከል የተደረሰውን የ72 ሰአታት ተኩስ አቁም ተከትሎ በርካታ ሰዎች ሱዳንን ለቀው እየወጡ ነው።በአሜረካ እና ሳኡዲ አረቢያ አደራዳሪነት ሁለቱ ሀይሎች ተኩስ ለማቆም ተስማምተዋል።
ጦርነቱ ከተጀመረ አንድ ሳምንት ያለፈው ሲሆን ከዚህ በፊት የተደረሱ የተኩስ ማቆም ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆን ቀርቷል።ይህ ስምምነት ተግባራዊ በመሆኑ የኤሲያ እና የአውሮፖ ሀገራት ዜጎቻቸውን እያስወጡ ይገኛሉ።
[Al ain]