ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የመከላከያ ሰራዊት ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ!
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የመከላከያ ሰራዊት ረቂቅ አዋጅ በዛሬው ዕለት አፅድቋል።በረቂቅ አዋጁ የመከላከያ ሰራዊት ከማንኛውም የፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ የተጣለበትን ሀገርን የመጠበቅ ተልዕኮ በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲወጣ ለማድረግና ህብረ ብሔራዊ ተዋፅኦውን የጠበቀ የዘመነ ሰራዊት ለመገንባት ማነቆ የሆኑ የህግ ማዕቀፎችን ለማሻሻል የተካተተበት እንደሆነ ተገልጿል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በርካታ የሪፎርም ስራዎችን አሁን ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ለማጣጣም እንዲሁም የወደፊቱን ግዳጅ ታሳቢ ያደረገ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱም ተመልከቷል።
ይሁን እንጂ አሁን በስራ ላይ ያሉት አዋጆች በተግባር ሲፈተሹ አዳዲስ አስተሳሰቦችን ስራ ላይ ለማዋል አዳጋች ከመሆናቸውም በላይ በርካታ ክፍተቶች የሚታዩበትና የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎች ውጤታማነት ላይ ጫና መፍጠሩ ተጠቁሟል።በመሆኑም ተሻሽሎ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ያሉትን ችግሮችና ክፍተቶች በመሙላት ሊያሰራ የሚችል የህግ ማዕቀፍ፣ አደረጃጀት እና አሰራር ለመዘርጋት የሚያስችል በመሆኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁን አቢሲ ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa

#በነዳጅ ሲቀዱ ምንም አይነት ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ እንደሌለ ያውቃሉ❓
ከ1⃣🅾🅾🅾 ሺህ በላይ በተመዘገቡ የነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ አፕሊኬሽንን ተጠቅመው ሲቀዱ በነፃ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በፍጥነት ይስተናገዳሉ❗️
በነፃ‼️ በነፃ‼️ በነፃ❗️
በነፃ ‼️በነፃ ‼️በነፃ❗️
በነፃ‼️ በነፃ‼️በነፃ❗️
በነፃ‼️ በነፃ‼️በነፃ❗️
✅ አሁኑኑ ከ play store እና app store በማውረድ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj
For iOS:
https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
#Nedaj #nedajapp

የኩላሊት ታማሚ የተኛ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ!
በሚኒባስ ተሽከርካሪ ውስጥ ባዶ ፍራሽ አንጥፈው የኩላሊት ታማሚ የተኛ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 4 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።ግለሰቦቹ ድርጊቱን ሲፈፅሙ የተገኙት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ሲኒማራስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው።
የአዲስ አበባ ፖሊስ እንዳስታወቀው አራት ተጠርጣሪዎች የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- 43018 አ.አ በሆነ ሚኒባስ ውስጥ ባዶ ፍራሽ በማንጠፍ ፣ በፍራሹ ላይ የኩላሊት በሽታ ታማሚ የተኛ በማስመሰልና የግለሰብ ፎቶ በባነር አሳትመው በመስቀል በስፒከር እየቀሰቀሱ በህክምና ወጪ ሰበብ ከህብረተሰቡ ገንዘብ ሲሰበስቡ የፖሊስ አባላት በጥርጣሬ ባከናወኑት የማረጋገጥ ስራ በቁጥጥር ስር ሊውሉ ችለዋል።
[EBC]

ነዳጅ ለመቅዳት አስበው በሚሄዱበት ማደያ ሁሉ ነዳጅ የለም ተብለው ያውቃሉ???
እነሆ ከዚህ በኋላ መንከራተት ቀረ!
የነዳጅ መተግበሪያ በአቅራቢያዎ ያሉ ነዳጅ ማደያዎችን እንዲሁም ነዳጅ መኖሩን እና አለመኖሩን አረጋግጠው መሄድ የሚያስችሎትን አማራጭ ይዝዎሎት መቷል!
ነዳጅ መተግበሪያን በመጠቀም አላስፈላጊ የነዳጅ ፍጆታዎን ይቆጥቡ!
Download the app and Register!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details...
For iOS: https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926

ለአትሌት መቶ አለቃ በላይነህ ዴንሳሞ 1ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተበረከተለት
ለአትሌት መቶ አለቃ በላይነህ ዴንሳሞ 1ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ እንደተበረከተለት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የአትሌት በላይነህ ዴንሳሞ የአትሌቲክስ የህይወት ታሪክ የሚዳስስ ‘የተፈተነ ፅናት’ የተሰኘ መፅሐፍ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል እየተመረቀ ይገኛል።
በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሊዳሞ ለአትሌት በላይነህ ዴንሳሞ የ1ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ እንደሚሰጠው ቃል ገብተዋል።
Via:- EBC
@Yenetube @Fikerassefa

በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሱዳን በተፈጠረው ውጊያ ቢያንስ ስምንት ኢትዮጵያዊያን እንደተገደሉና ሌሎች አራት ኢትዮጵያዊያን የመቁሰል ጉዳት እንደደረሰባቸው መናገሩን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል።
ኢትዮጵያዊያኑ ለሞት እና ለመቁሰል አደጋ የተዳረጉት፣ በተባራሪ ጥይት እና ከባድ መሳሪያ አረሮች ፍንጣሪ ሳቢያ መኾኑን ኢምባሲው መግለፁን ዘገባው አመልክቷል።
ከአገሪቱ መውጣት የሚፈልጉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በአውቶብስ ወደ መተማ ለመሸኘት እየመዘገበ መሆኑን ኤምባሲው መግለፁን የጠቀሰው ዘገባው፣ የኤምባሲው ሠራተኞች ካርቱምን ለቀው ለኢትዮጵያ ቅርብ በሆነችው የሰሜን ሱዳኗ ገዳሪፍ ከተማ ሥራቸውን እያከናወኑ መሆኑን ጠቅሷል።

Nita Hand craft and Home Decor"
እኛ ጋር፡
👉ለየት ያሉ የቤት ውስጥ ጌጦችን፣ ቀለል ያሉ በእጅ የተሠሩ የሶፋ ጠረጴዛዎችን ፣ በተለያየ ዲዛይን የተሠሩ የፊት መስታወቶችን ፣ ግድግዳ ላይ የሚሰቀሉና ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ ጌጦችን ፣ የአበባ ማስቀመጫዎችን እና የመሳሰሉ የእጅ ሥራ ውጤቶችን ያገኛሉ!
👉 ቤት ለማስጌጥ፣ ለሚወዱት ሰው ለየት ያለ ሥጦታ ለመስጠት!
👉 የተፈጥሮ ውበት፣ ጥንካሬ (durability)ና ተመጣጣኝ ዋጋ!
👉 በሚፈልጉት ጊዜና ያሉበት ድረስ እናደርሳለን!
👉 ዐዲስ የመኖሪያና የንግድ ቤት ሲገቡ ፥ የቤት ውስጥ ዕቃዎትን ዲኮር ለዐይን በሚማርክ አቀማመጥ እናስተካክላለን!
👉 አሁኑኑ ይዘዙን!!
ስልክ — 0911386193
ቴሌግራም — @nitagidie
https://tttttt.me/nita3214
💎Discover the perfect addition to your home!
💎 We specialize in creating unique and handmade crafts that are sure to make your home stand out!
💎 Follow us today in our
telegram channel https://tttttt.me/nita3214
"WE CRAFT YOUR IMAGINATION"
"Nita Hand craft and Home Decor"

ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር ፣
ላንጋኖ ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች
✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን
✔️ ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን
✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር
✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን
✔️ ዘመናዊ ኪችኖች
✔️ የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣
♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣
♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን
♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣
♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን
♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣
♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡
🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ
በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511
ይደውሉልን,ይጎበኙን!
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት

Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው
መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)
👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇
እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ
እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል
👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።
ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ
👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah
👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ

👍1
ዉጪ የመማር እድልዎ ከምንግዜም በላይ ቅርብ ሆኗል ፡፡
💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ !! 💯
ማራኪ የትምህርት አማካሪ በአሜሪካ እና ካናዳ በመሰናዶ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ሁለተኛ ዲግሪ ዉጪ ሃገር መማር የምትችሉበን እድል አመቻችቶ እየጠበቀ ይገኛል፡፡
እርስዎም ይሄ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬዉኑ
💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ፡፡ 💯
APPLY: @marakischolarshipbot
Contact: @marakiapplication
Channel @marakiconsultancy
Phone Number: +251960612222
+251960612224

የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው!
የዘሪሁን ወዳጆ አስከሬን ቡራዩ ከሚገኘው የአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ወደ ወዳጅነት አደባባይ አሸኛኘት እየተደረገለት ነው፡፡በአሸኛኘት መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ማርች ባንድ፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም የክልሉ እና የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በመቀጠልም የአርቲስት ዘሪሁን ወዳጆ የአስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ የተለያዩ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡የአርቲስቱ የቀብር ሥነ ስርዓትም ዛሬ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የሚፈፀም መሆኑ ተገልጿል፡፡

ስዊድን የተኮሰችው ሮኬት በስህተት ጎረቤቷን ኖርዋይን መታ!
የስዊድን ስፔስ ኮርፕ(ኤስኤስሲ) ከኢስራንጅ የስፔስ ማዕከል የተኮሰው ሮኬት 15 ኪ.ሜ ኖርዋይ ውስጥ ከተጓዘ በኋላ ተቀላሽቶ ተከስክሷል።በሙከራው ሮኬቱ 250 ኪ.ሜ በመጓዝ የመሬት ስበት ዜሮ በሆነበት እርቀት ላይ ደርሶ ነበር።
ኤስኤስሲ ኃላፊ ፊልፕ ኦህልሰን እንደገለጹት አንድ ሺ ሜትር ከፍታ ባለው ተራራማ ቦታ አርፏል።ኃላፊው እንዲህ አይነት ችግር ሊያጋጥም እንደሚችል እና ሁነቱን ለስዊድን እና ለኖርዋይ መንግስት ማሳወቃቸውን ተናግረዋል።
ኤስኤስሲ ሮኬቱ ለምን በተሳሳተ አቅጣጫ እንደሄደ ለማወቅ ምርመራ ተጀምሯል ብሏል።የኖርዎይን ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ በኖርዎይ ድንበር በኩል የሚደረጉ እውቅና የሌላቸው እንቅስቃሴዎችን በጥብቅ እንደሚከታተሏቸው ገልጸዋል።
የድንበር ጥሰት ሲያገጥም ኃላፊነት ያለባቸው የኖርዎይ የውጭ ጉዳይን ጨምሮ ለሚመለከታቸው አካለት ማሳወቅ እንዳለባቸው ሮይተርስ ዘግቧል።በጉዳዩ ላይ ከስዊድን ባለስልጣናት በይፋ እንዳልተነገረው የኖሮዎይ ውጭ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
[Alain]

ከሶማሌላንድ ግጭት ሸሽትው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ጨመረ!
ሶማሌላንድ የተከሰተውን ግጭት በመሸሽ የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መሆኑ ታወቀ። ግጭቱ ወደ አርስ በእርስ ጦርነት ከፍ ብሎ ዳፋው ለጎረቤት ሀገሮችም እንዳይተርፍ ተሰግቷል።
ከሁለት ወራት በፊት በኢትዮጵያ አጎራባቿ ሶማሌላንድ በስተደቡብ ክፍል 'ላሳአኖድ' በተባለችው ከተማ አቅራቢያ በመንግስትና በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል በተነሳ ግጭት በርካቶች ሲገደሉ ቁጥሩ ወደ 100 ሺህዎች የሚጠጋ ህዝብ ደግሞ ቀዬውን ለቆ ተፈናቅሏል። በርካቶቹም ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አቋርጠው በመግባት በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ተሰባስበዋል።
በርካታ ሴቶችና ሕፃናት ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን እየገቡ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ዋና ኮሚሽን ከሳምንት በፊት ባወጣው ሪፖርት ላይ አስታወቆ ነበር። እስካሁንም በዞኑ ቦህ፣ ገልሃሙር እና ዳኖድ በተባሉ ሦስት ወረዳዎች አጠቃላይ ቁጥራቸው ከ90 ሺህ በላይ የሆኑ ስደተኞችን መመዝገቡን ኮምሽኑ አስታውቋል።
[Addis Zeybe]

ፍርድ ቤቱ ህገ መግስቱን በኃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት የነ ፕሮፌሰር ሲሳይ አጉቾን መዝገብ ተመልክቶ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ!
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ረ/ ፕሮፌሰር ሲሳይን ጨምሮ በአምስት ተጠርጣሪዎች ላይ የሰራውን የምርመራ መዝገብ ተመልክቶ ብይን ለመስጠት ከነገ በስቲያ ለሚያዚያ 20 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ተጠርጣሪ በሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቾው፣ ፕሮፌሰር ማዕረጉ ቢያብን ፣ አማሃ ዳኘው፣ ሰለሞን ልመንህ እና ሄኖክ አዲስን በሚመለከት መርማሪ ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው የስምንት ቀን ውስጥ የሰራውን የምርመራ ስራ በዝርዝር ለጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ አቅርቧል።
በዚህም ተጠርጣሪዎች ህገ መንግስቱን በኃይል ለመናድ በማሰብ በአማራ ክልል ሁከትና ብጥብጥ አመፅ በማስነሳት በንብረትና በሰው ላይ በደረሰ ጉዳት ተሳትፎ እንዳላቸው የሚገልፁ በጥናት የተዘጋጀ የሰነድ ማስረጃዎችን ማግኘቱን አብራርቷል።
ለበጎ አድራጎት እርዳታ በሚል ሰበብ በግልፅ አባላት ተመልምሎ አጣዬ አካባቢ ስልጠና ሲሰጡ እንደነበር የተገኘው ማስረጃ በግልፅ ያሳያል በማለት ለችሎቱ አስረድቷል።
የተለያዩ የገንዘብ ዝውውሮችን ለማጣራት ለባንኮች ደብዳቤ መጠየቁን እና በተጠርጣሪዎች እጅ የተገኘ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን፣ የተያዙ ቦንቦችንና የጦር መሳሪያዎችን እንዲሁም ሰለሞን ልመንህ እጅ የተገኙ የበርካታ የወጣቶች መታወቂያዎችና ሰነዶችን ህጋዊነት የማጣራት ስራ እየሰራ መሆኑን ገልጿል።እንደ አጠቃላይ ከተጠረጠሩበት ወንጀል ጋር የሚገናኝ የሰነድ እና የሰው ማስረጃዎችን መሰብሰቡን አስረድቷል።
[Walta]

የኦሮሚያ አባገዳዎች ሲንቄዎች እና የሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች በመቐለ ተገኝተው ጉብኝት እያደረጉ ነው።ከትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር መሪዎች እንዲሁም የትግራይ ሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያይተዋል።
Via Million Haileselasie
@YeneTube @FikerAssefa
Via Million Haileselasie
@YeneTube @FikerAssefa