YeneTube
116K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.92K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር

ላንጋኖ  ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች

✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን

✔️  ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን

✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር

✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን

✔️  ዘመናዊ ኪችኖች

✔️  የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
       
       ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣

♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣

♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን

♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣

♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን

♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣

♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡

🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ

በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511

ይደውሉልን,ይጎበኙን!       
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት
Meri Geta Tibebu
👉አስደሳች ዜና ማየት ማመን ነው

መፍትሔ ስራይ ወአይነጥላ
   መሪጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማእከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድለኒቾች ፍቱን ህክምናወችን
እንሰጣለን ።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ባለበት ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ሌላ ገላ ሳይነካ ሳያቆስል ስራ ሳያስቆም ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረ በትን
👉ለደም ግፊት
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለሁሉም ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ ለህዝብ መስተፋቅር
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉የሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ገብያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሔ ስራይ
👉ለአስም (ለሳይነስ)

👉 ለአይነጥላ ለሰው እጅ ለገርጋሪ👇

       እንዲሁም የተለያዩ የጤና ችግሮች መቶ ተመርምሮ የለብወትን ችግር አውቆ መታከም ይችላሉ

እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት
አገልግሎቶቻችን  ውጤት እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ።
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
    መድሀኒቱን ባሉበት መላላክ ይቻላል

👉ለበለጠ መረጃ አድራሻ ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በኮብሉ መጨረሻ ንግድ ባንኩ ላይ።

    ቅርንጫፍ አዲስ አበባ ሳሪስ አደይ አበባ

👉እኒህን እና ሌሎች አገልልግሎቶችን ለማግኔት
                   👎ይደውሉ
👉☎️0917040506
          0912718883

    ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
https://tttttt.me/mergatah

👉ቻናሉን በመቀላቀል ሊንኳን በመጫን ጤናወ በቤትወ የባህል ህክምና የእጽዋት የህቡ ስም የጠልሰም ጥቅሞችን ይጋሩ ይፈወሱ
ዉጪ የመማር እድልዎ ከምንግዜም በላይ ቅርብ ሆኗል ፡፡
            💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ !! 💯

ማራኪ የትምህርት አማካሪ በአሜሪካ እና ካናዳ በመሰናዶ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ እና  ሁለተኛ ዲግሪ ዉጪ ሃገር መማር የምትችሉበን እድል አመቻችቶ እየጠበቀ ይገኛል፡፡

እርስዎም ይሄ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬዉኑ

  💯 ያለምንም ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ፡፡ 💯

APPLY: @marakischolarshipbot
Contact: @marakiapplication
Channel @marakiconsultancy

Phone Number:  +251960612222
+251960612224
በስፖርት ውርርድ /ቤቲንግ/ #ከፍተኛ_ልምድ ያላቸው ና ማሸነፍ ከፈለጉ ❓️
እንግዲያውስ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ቴሌግራም ቻናሉን አሁኑኑ ይቀላቀሉ 🙏
👇
https://tttttt.me/+QJxgPf4S329jZjBk
https://tttttt.me/+QJxgPf4S329jZjBk
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ አስመረቀ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቀድሞው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን የመታሰቢያ ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ ዛሬ አስመርቋል፡፡የመታሰቢያ ሐውልቱ እና ፓርኩ ግንባታ የተከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ርዋንዳ አካባቢ ነው፡፡

[FBC]
@YeneTube @FikerAssefa
"የውጭ አገራት ዜጎች ከካርቱም ሊወጡ ነው"- የሱዳን ጦር

ሳምንት የደፈነው የሱዳን ጦርነት ተፋፍሞ ከመቀጠሉ ጋር ተያይዞ የውጭ አገራት ዜጎቻቸውን ከመዲናዋ ካርቱም ሊያስወጡ ነው።የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የፈረንሳይ እና የቻይና ዲፕሎማቶች እና ዜጎች ከሱዳን ሊወጡ መሆኑንም የሱዳን ጦር ባወጣው መግለጫው አስታውቋል።የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፈታህ አል ቡርሃን የውጭ አገር ዜጎቹ “በሚቀጥሉት ሰአታት ውስጥ” የሚወጡበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እና ለማስተባበር ተስማምተዋል ።

ሳዑዲ አረቢያም በሱዳን ያሉ ዜጎቿን “ከወንድም” ሱዳን አገር ልታስወጣ በዝግጅ ላይ መሆኗን አስታውቃለች።የሳዑዲ አረቢያ ዲፕሎማቶች ሱዳንን ለቀው መውጣታቸውን የሱዳን ጦር አስታውቋል።

የአውሮፓ ህብረት ዜጎቹን ከካርቱም ለማስወጣት እቅድ መንደፉን አስታውቋል።አንድ ከፍተኛ ባለስልጣን እንዳሉ የህብረቱን አባል አገራት ዜጎችም ለማስወጣት የተለያዩ አማራጮችን እያጤኑ እንደሚገኙም ነው።በካርቱም ወደ 1 ሺህ 500 የሚጠጉ የህብረቱ አባል አገራት ዜጎች ይገኛሉ።ሰባት የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት በሱዳን ተልዕኮ አላቸው።የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አና ባየርቦኮክ ዜጎችን ለማስወጣት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መደረስ ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑን ተናግረዋል።

ግጭቱ ከተከሰተበት ሚያዝያ 7፣ 2015 ዓ.ም ጀምሮ የካርቱም አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እንደተዘጋ ይገኛል።

አሜሪካ የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ካርቱምን ለቀው እንዲወጡ ለማድረግ ውሳኔ ላይ እንዳልደረሰች ገልጻለች።ባለስልጣናቱ ከኤምባሲው ሰራተኞች ውጭ ያሉ ሌሎች የአሜሪካ ዜጎች ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ በራሳቸው እንዲዘጋጁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።ባለስልጣናቱ ይህንን ይበሉ እንጂ አሜሪካ ዜጎቿን ለማስወጣት በዝግጅት ላይ መሆኑን ዘገባዎች አሳይተዋል።የአሜሪካ ጦር የኤምባሲውን ሰራተኞች ከካርቱም ለማስወጣት እየተዘጋጀ መሆኑንም ተዘግቧል።የአሜሪካ ወታደሮች በጂቡቲ ወደሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ እየተወሰዱ እንደሆነም የአገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል።

አርብ እለት የአሜሪካ የጦር ሰራዊት ጀነራል ማርክ ሚሌይ ከጦር አዛዡ ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ጋር በሱዳን ስላሉት አሜሪካውያን ደህንነት ተወያይተዋል።ፔንታጎን በጉዳዩ ላይ ምንም አይነት ዝርዝር መረጃ አልሰጠም።

[BBC]
@YeneTube @FikerAssefa
ሰላም ባስ ወደ አዲስ አበባ ሲሰጠው የነበረው የትራንስፓርት አገልግሎት ጀመረ።

ከሁለት ዓመታት በኋላ የሰላም ባስ የመንገድ ትራንስፖርት በዛሬው ዕለት 51 ተጓዞችን በመያዝ ወደ አዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

አገልግሎት መጀመሩን ተከትሎ ትኬት ሲቆርጡ ያገኘናቸው ደንበኞችም ወደ አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት በመጀመሩ ደስተኞች መሆናቸውን በመግለፅ ወደ ሌሎች አጎራባች ክልልሎችም ተመሳሳይ አገልግሎት ቢጀመር ሰላሙን ይበልጥ እንደሚያጠናክር ገልፀዋል።

Via:- ድምፅ ወያኔ
@Yenetube @Fikerassefa
በርካታ ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የሱዳን አል-ሁዳ ወህኒ ቤት ተሰበረ 

ከካርቱም በስተምስራቅ የሚገኙ አካባቢዎች በጀነራል አህመድ ሃምዳን ዳጋሎ ቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ትልቁ የአል-ሁዳ ወህኒ ቤት መሰበሩ ተሰምቷል።

እስር ቤቱ ብዙ ኢትየጵየዊያን በሱዳን የፀጥታ ኃይሎች የሚታሰሩበት ሲሆን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እስረኞቹ እንዲለቀቁ ማድረጉን የአዲስ ዘይቤ ምንጮች ተናግረዋል።

ከካርቱም 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በኦምዱሩማን መንገድ የሚገኝና የወንጀለኛ ቡድን መሪዎች፣ አደንዛዥ እፅ አዘዋዋሪዎች እና ከመኖሪያ ፈቃድ ጋር በተገናኘ ብዙ ኢትዮጵያውያን የሚታሰሩበት እንደነበረ ምንጮቻችን ተናግረዋል።

የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ እስረኞቹን ማስለቀቁን ተከትሎ ሃሳባቸውን የሰጡ ምንጮች ታስረው ለነበሩት ኢትዮጵያውያን መፈታት በጎ ቢሆንም በከባድ ወንጀል የታሰሩ ሰዎችም መፈታታቸው ስጋት ፈጥሯል።

ግጭቱ ከተጀመረ ጀምሮ 15 የሚደርሱ ኢትዮጵያዊያን በጦርነቱ መገደላቸው የተገለፀ ሲሆንሲሆን በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቂ መረጃ እየሰጠ ባለመሆኑና ስለተገደሉት ዜጎች ጉዳይ መንግስት ያለው ነገር አለመኖሩ በኢትዮጵያውያኑ ዘንድ ትችቶች እንዲሰነዘሩ አድርጓል።በግጭቱ መባባስ ምክንያት ሀገራት ዜጎቻቸውን ከሀገሪቱ አእያስወጡ ሲሆንአሁን የኢትዮጵያ መንግስትም ዜጎቹን ለመታደግ ሀገራዊ ግብረ ሀይል ማቋቋሙን ይፋ አድርጓል።

  -
ነዳጅ የዘመናዊነት መገለጫ!
አሁኑኑ ከ play store እና app store በማውረድ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ አካውንትዎ ጋር ያስተሳስሩ።
For Android: https://play.google.com/store/apps/details...
For iOS: https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926
በሱዳን ያሉ የውጭ ዜጎችን በኢትዮጵያ ድንበር በኩል ማስወጣት ተጀመረ!

የተለያዩ ሀገራት በሱዳን ያሉ ዜጎቻቸውን በኢትዮጵያ ድንበር በኩል ማስወጣት ጀምረዋል።በሱዳን ብሔራዊ ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ መካከል የተጀመረው ጦርነት ስምንተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል።

ለኢድ በዓል ተብሎ የሶስት ቀን ተኩስ አቁም ቢደረግም ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ተብሏል።ይህ በዚህ እንዳለ የተለያዩ ሀገራት በሱዳን የሚገኙ ዜጎቻቸውን ለማስወጣት ጥረቶች በማድረግ ላይ እንደሚገኙ በሱዳን ያሉ ምንጮች አል ዐይን ኒውስ ተናግረዋል።

ከካርቱም ዜጎቻቸውን በአየር ትራንስፖርት ለማውጣት ያልተሳካላቸው ሀገራት በየብስ ትራንስፖርት በኢትዮጵያ ድንበር በኩል እያስወጡ መሆኑን አል ዐይን ከምንጮቹ ያገኘው መረጃ ያመላክታል።

ሀገራቱ ዜጎቻቸውን በጋላባት-መተማ በኩል በማድረግ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ በማድረግ ከዚያም ወደ ሀገራቸው እያጓጓዙ ነው ተብሏል።ሀገራቱ ዜጎቻቸውን ከሱዳን እያስወጡ ያሉት በካርቱም ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ጋር በመነጋገር እንደሆነም ተገልጿል።

እስካሁን ሳውዲ አረቢያ 50 የሚሆኑ ዜጎቿን ከሱዳን ያስወጣች ሲሆን ሌሎችም ሀገራት በጥረት ላይ ናቸው ተብሏል።ሀገራት ዜጎቻቸውን በካርቱም ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ በኩል ለማውጣት ቢሞክሩም በስፍራው ከባድ ውጊያ መቀጠሉን ተከትሎ አለመሳካቱ ተገልጿል።ዛሬ ስምንተኛ ቀኑን በያዘው የሱዳን ጦርነት እስካሁን ከ415 በላይ ንጹሀን መገደላቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ገልጻል።

Via:- Al ain
@Yenetube @Fikerassefa
👍1
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት ሲሚንቶ ለማገበያየት ያዋጣው እንደኾነ ለመወሰን ጥናት እያደረገ መኾኑን ሪፖርተር አስነብቧል።

ድርጅቱ ጥናቱን አጠናቆና ከመንግሥት አስፈቅዶ ግብይቱን ከጀመረ፣ በኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃ ግብይት ሲሚንቶ በድርጅቱ ታሪክ የመጀመሪያው ይኾናል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት አንድን ምርት ለማገበያየት ፍቃድ የሚያገኘው ከንግድ ሚንስቴር ነው። የሲሚንቶ የአገር ውስጥ ምርትና ግብይት በአሁኑ ወቅት በበርካታ ችግሮች ተተብትቦ የተያዘ እንደዳኾነ በተደጋጋሚ ተነግሯል።

@YeneTube @FikerAssefa
ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ!

ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።ድምፃዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል።የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በድምፃዊው ሞት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል።

@YeneTube @FikerAssefa
#ይህን_ያውቃሉ  በአዲስ አበባ ከነገ ከሚያዚያ 16 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ አማራጮች ብቻ ሊደረግ ነው::

ይህንንም ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ያቀረበውን #ነዳጅ የተባለ መተግበርያ በመጠቀም ከ 900 በላይ የሚሆኑ ማደያዎች ላይ የነዳጅ ግብይት መፈፀም የሚያስችል አሰራራር አስተዋውቋል።

የነዳጅ መተግበሪያን በመጠቀም አሁን ይጀምሩ

ፕላይ ስቶር:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eaglelionsystems.nedaj

አፕስቶር : https://apps.apple.com/us/app/nedaj/id1639807926

አሰራሩ በሀገሪቱ በሚገኙ ሁሉም ማደያዎች ማከናወን ይቻላል::
ኦነግ ሸኔና የኢትዮጲያ መንግስት በታንዛኒያ ከማክሰኞ ጀምሮ ንግግር እንደሚጀምሩ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ተናገሩ!

ይህ የተነገረው በዛሬው እለት በተካሄደው "ጦርነት ይብቃ፣ ሰላምን እናጽና" የምስጋና እና የእውቅና መረሀ ግብር በወዳጅነት አደባባይ በተከነወነው መርሃ ግብር ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ከኦነግ ሸኔ ጋር የፊታችን ማክሰኞ በታንዛኒያ ንግግር እንደሚጀምር በመድረኩ ገልፀዋል።

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የነበረው ግጭት በሰላም ስምምነቱ እልባት እንዲያገኝ ቁልፍ ሚና ለነበራቸው አካላት የማመስገንና የእውቅና መረሀ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል።

በመረሀ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት፣ የሁሉም ክልል ርዕሰ መስተዳደሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ የሀይማኖት አባቶች፣ አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

Via:- ዳጉ ጆርናል
@Yenetube @Fikerassefa
Nita Hand craft and Home Decor"

እኛ ጋር፡

👉ለየት ያሉ የቤት ውስጥ ጌጦችን፣ ቀለል ያሉ በእጅ የተሠሩ የሶፋ ጠረጴዛዎችን ፣ በተለያየ ዲዛይን የተሠሩ የፊት መስታወቶችን ፣ ግድግዳ ላይ የሚሰቀሉና ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ ጌጦችን ፣ የአበባ ማስቀመጫዎችን እና የመሳሰሉ የእጅ ሥራ ውጤቶችን ያገኛሉ!

👉 ቤት ለማስጌጥ፣ ለሚወዱት ሰው ለየት ያለ ሥጦታ ለመስጠት!

👉 የተፈጥሮ ውበት፣ ጥንካሬ (durability)ና ተመጣጣኝ ዋጋ!

👉 በሚፈልጉት ጊዜና ያሉበት ድረስ እናደርሳለን!

👉 ዐዲስ የመኖሪያና የንግድ ቤት ሲገቡ ፥ የቤት ውስጥ ዕቃዎትን ዲኮር ለዐይን በሚማርክ አቀማመጥ እናስተካክላለን!

👉  አሁኑኑ ይዘዙን!!

ስልክ — 0911386193
ቴሌግራም — @nitagidie
https://tttttt.me/nita3214

💎Discover the perfect addition to your home!

💎 We specialize in creating unique and handmade crafts that are sure to make your home stand out!

💎 Follow us today in our
telegram channel https://tttttt.me/nita3214

"WE CRAFT YOUR IMAGINATION"

"Nita Hand craft and Home Decor"
1
ዘመኑን የዋጁ ዝንጥ ፣ ጥንቅቅ ብለው የተሰሩ ፈርኒቸሮችን እነሆ ከ #ላንጋኖ_ፈርኒቸር

ላንጋኖ  ፈርኒቸር
ዘመናዊነትና ውበትን የተላበሱ የሀገር ወስጥ የፈርኒቸር ምርቶቻችን፡-
✔️ ለዜርና የጨርቅ ሶፋዎች

✔️ የአዋቂ እና የህጻን ልጅ አልጋዎች በተለያዩ መጠን እና ዲዛይን

✔️  ቁ/ሳጥኖች በተለያዩ ዲዛይን

✔️ የምግብ ጠረጴዛዎች በተለያየ ዲዛይን፡-በ6ወንበር,በ8ወንበር፣በ4ወንበር

✔️ የሶፋ ጠረጴዛዎች በተለያዩ መጠንና ዲዛይን

✔️  ዘመናዊ ኪችኖች

✔️  የጫማ ሸልፍ በተለያዩ መጠንና ዲዛይን…..ወዘተ ሲሆን በእርስዎ ፍላት መሰረት የሚቀርቡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ተቀብለን እናዘጋጃለን፡፡
       
       ልዩነታችን
♦️ ከጊዜ በኃላ ማሳደስ ቢፈልጉ እንደ አዲስ አድርገን መሳደሳችን፣

♦️ ያዘዙትን ፈርኒቸር በቁርጥ ቀጠሮ ቀን እናቀርባን፣

♦️ ከኛ የገዙትን ዕቃዎችን ከረጅም ጊዜ በኃላ በአዲስ መለወጥ ሲፈልጉ እንቀበላለን

♦️ መጓጓዣና ጫኝ እስከ ቤትዎ ድረስ ከኛው መሆኑ፣

♦️ ከደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠታችን

♦️ በማንኛውም በዓላት ወቅት 5% የዋጋ ቅናሽ የሚናደርግ መሆናችን፣

♦️ አዲስ ደንበኛ በርሶዎ በኩል ሲመጣ ማበረታች አዘጋጅተናል
ስለሆነም ለዘላቂ ተጠቃሚነት እና እርካታ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር ምርቶችን ከእኛ ይግዙ፡፡

🛑አድራሻችን፡-ሀዋሳ
ከሳሙኤል ገበያ አዳራሽ ተሻግሮ / ዋንዛ አደባባይ ሳይደርሱ

በሰልክ ቁጥሮቻችን ፡0916581884 /0907212223/0944221511

ይደውሉልን,ይጎበኙን!       
ላንጋኖ ፈርኒቸር
በሀዋሳ የአበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር እህት ድርጅት