በአዲስ አበባ ፖፖላሬ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ሁለት ተሽከርካሪዎች ሙሉ ለሙሉ ወደሙ!
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ካምቦኖቮ/ፖፖላሬ አካባቢ ትናንት ለሊት 8:34 የእሳት አደጋ አጋጥሟል።
በአደጋው 2.3 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ንብረት ሲወድም ሁለት ተሽከርካሪዎች ሙሉ ለሙሉ ውድመዋል። ሶስት ተሽከርካሪዎች በከፊል መውደማቸውን በአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ጌታነህ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።
እሳቱን በቁጥጥር ስር ለማዋል አራት ሰዓት ከ22 ደቂቃ የፈጀ ሲሆን እሳቱን ለማጥፋት የኤሌክትሪክ ሀይል አለማቋረጡ እንዳባባሰው ጠቁመዋል።
ገራጅ ፣ ብረት ፣ እንዲሁም እንጨት ቤቶች በስፍራው ያሉ ሲሆን የእሳቱ መነሾ እስካሁን በውል አልታወቀም።
የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን እሳቱን መቆጣጠር የቻለ ሲሆን 26 ሚሊየን ንብረት ከውድመት መታደግ ችሏል።
እሳቱን ለመቆጣጠር 65 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች፣11 የአደጋ ጊዜ ተሽከርካሪ፣85ሺ ሊትር ውሃና 40 ሊትር ፎም ጥቅም ላይ ውሏል።
#ዳጉ_ጆርናል
@Yenetube @Fikerassefa

በትግራይ የሚገኙ ጡረተኞች ክፍያቸውን በንግድ ባንክ በኩል እንዲያገኙ ተደረገ!
በደደቢት ብድር እና ቁጠባ ተቋም በኩል የጡረታ ክፍያ ይከፈላቸው የነበሩ በትግራይ ክልል የሚገኙ ጡረተኞች የጡረታ ክፍያቸውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲከፈላቸው መደረጉን የመንግሥት ሠራተኞች ማሕበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል አባላትን አስመረቀ!
የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ በብር ሸለቆ መሰረታዊ የውትድርና ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊስ አባላትን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ሰላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ፣ የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙና ሌሎችም ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

በአፍደር 13 ማዳበሪያ አደንዛዥ እፅ ተያዘ!
በሶማሌ አፍደር እና ቆራሄይ ዞኖች ኬላ ላይ ትናንት ታህሳስ 27፣2013 ዓም ከቀኑ 6፡30 ገደማ በተደረገ ፍተሻ 14 ማዳበሪያ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ።በገልባጭ መኪና ላይ ተጭኖ የተገኘው አደንዛዥ ዕፁ ከላይ ሽንኩርት ለብሶ እንደነበር የአፈደር ዞን ወንጀል መከላከል ዋና የስራ ሒደት አስተባባሪ ሳጅን አብዱሰላም አህመድ ተናገሯል።የተያዘው አደንዛዥ ዕፅ አሽከርካሪውም በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን አክሏል።
[@addiszeybe]

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በታላቅ የነጃሺ መስጅድ ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለፀ።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በታላቁ የነጃሺ ታሪካዊ መካነ ቅርስ መስጅድ ላይ የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።ምክር ቤቱ የዓለም ቅርስ በሆነው የነጃሺ ታሪካዊ መስጅድና የቀብር ቦታ ላይ በከባድ ጦር መሳሪያ በደረሰ ጥቃት በቅርሱ መስጅድ ላይ ጉዳት ደርሷል ብሏል።እንዲሁም የአገልግሎቶ መስጫ ተቋማት እና የመገልገያ ቁሳቁሶች ለዝርፊያ መጋለጣቸውንም ገልጿል፡፡የታላቁ ንጉስ ነጃሺ እና የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) ባልደረቦች መቃብር እና በስሙ የተሰየሙ በዓለም የሚገኙ ቀደምት መስጂዶች አንዱ የሆነው ታሪካዊ ቦታ የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም ቅርስ ነውም ብሏል ምክር ቤቱ።
መንግስት እና ህብረተሰቡ በመቀናጀት ይህን የወንጀል ድርጊት የፈጸሙ አካላትን በአፋጣኝ ለህግ እንዲያቀርቡም ጠይቋል ምክር ቤቱ፡፡በዚህ ታላቅ ታሪካዊ ቅርስ እና መስጅድ ላይ በደረሰው ጉዳት የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም ሙስሊሞች ልብ ተሰብሯል ብሏል።ምክር ቤቱ ይህንን ፍፁም ፀያፍና አሳፋሪ የወንጀል ድርጊት በጽኑ እንደሚያወግዝም አስታውቋል።መንግስት እና ህብረተሰቡ በመቀናጀት ይህን አስነዋሪ ድርጊት የፈፀሙ አካላትን በአፋጣኝ ለፍትህ እንዲቀርቡም ጥሪ አቅርቧል።
ከዚህ ጋር በተያያዘም ይህንን የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ ትክክለኛውን መረጃ እና ማብራሪያ እንዲሰጥ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጥያቄ ማቅረቡንም ነው ያስታወቀው።እንዲሁም ቅርሱ የደረሰበትን ትክክለኛ ጉዳት እና የጉዳቱን መጠን የሚያጣራ ቡድን ከሚመለከታቸው የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣንና የምክር ቤቱ ባለሙያዎች ቡድን ወደ ቦታው ተልኮ ቡድኑ ሪፖርቱን በአጭር ጊዜ እንዲያቀርብ እየሰራ እንደሚገኝ ነው የተገለፀው፡፡ጠቅላይ ምክር ቤቱ ጥቃት የደረሰበት መስጅድና ቅርስ የሚመለከታቸውን አካላት በማስተባበር በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠግኖ የቀድሞ አገልግሎቱን እንዲሰጥ እንደሚያደርግና ለዚህም ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡
Via FBC

የአሜሪካው የግምጃ ቤት ኃላፊ ስቴቨን ምኑቺን ካርቱም ገብተዋል!
በትናንትናው ዕለት ከግብጽ ፕሬዝዳንት ጋር በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የተወያዩት ምኑቺን ከአል ቡርሃን እና ከሀምዶክ ጋርም በግድቡ እና በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ይወያያሉ፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
በትናንትናው ዕለት ከግብጽ ፕሬዝዳንት ጋር በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የተወያዩት ምኑቺን ከአል ቡርሃን እና ከሀምዶክ ጋርም በግድቡ እና በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ይወያያሉ፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያና ሱዳን የድንበር ስምምነት በሱዳን በኩል መጣሱን የድንበር ኮሚሽኑ ገለጸ!
እ.ኤ.አ የ1972ቱ ስምምነት የጋራ መፍትሄ እስኪገኝ መሬት ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ እንዲቀጥል ያስገድዳል፡፡ሱዳን ወደ ቀድሞ ይዞታዋ ተመልሳ ድርድሩ እንዲቀጥል ኢትዮጵያ ለሀገሪቱ መግለጿን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ትናንት አስታውቋል፡፡
[አል ዐይን]
@YeneTube @FikerAssefa
እ.ኤ.አ የ1972ቱ ስምምነት የጋራ መፍትሄ እስኪገኝ መሬት ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ እንዲቀጥል ያስገድዳል፡፡ሱዳን ወደ ቀድሞ ይዞታዋ ተመልሳ ድርድሩ እንዲቀጥል ኢትዮጵያ ለሀገሪቱ መግለጿን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ትናንት አስታውቋል፡፡
[አል ዐይን]
@YeneTube @FikerAssefa
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትላንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ።
የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ጌታነህ ለኢዜአ እንደገለጹት የእሳት አደጋው የተከሰተው በክፍለ ከተማው ወረዳ 11 መኮንኖች ክበብ በሚባለው አካባቢ ከሌሊቱ 8 ሰዓት ገደማ ነው።በአደጋው 2 ሚልዮን 300 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት የወደመ ሲሆን በሰው ህይወት ላይ ግን የደረሰ ጉዳት የለም ብለዋል።የእሳት አደጋው በአንድ እንጨት ቤት፣ ጋራዥ ቤት እና በቶርኖ ቤት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱንም ገልጸዋል።
በጋራዡ ውስጥ ከነበሩት 5 መኪኖች መካከል ሁለቱ ሙሉ ለሙሉ ሲወድሙ ሶስቱ ከፍተኛ ጉዳት ደረሶባቸዋልም ብለዋል።የአደጋው መንስኤ ገና በመጣራት ላይ መሆኑን የገለጹት አቶ ጉልላት፤አደጋውን ለመቆጣጠር 9 የእሳት ማጥፊያ መኪኖች አገልገሎት መስጠታቸውንም ጠቅሰዋል።እሳቱን ለማጥፋት ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በተደረገ ርብርብ 26 ሚልዮን ብር የሚገመት ንብረት ለማዳን ተችሏልም ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።በነገው እለት በሚከበረው የገና በዓልም የእሳት አደጋ እንዳያጋጥም ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አቶ ጉልላት አሳስበዋል።
[ENA]

“የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ ” በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ መሠረተ ቢስ ነው-የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ
እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የብር ኖት አሳትሞ ሥራ ላይ አውሏል።ከመስከረም 6 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም በመላ አገሪቱ የብር ኖት ቅያሪ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡የብር ኖት በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚታተም የሕዝብ ሀብት ነው።
በመሆኑም በጥንቃቄ ተይዞ ሕብረተሰቡ ለረጅም ጊዜ ሊገለገልበት ይገባል።ከዚህ አንፃር ሆን ተብሎ ወይም በቸልተኝነት በብር ኖት ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት እንዲሁም ብዛት ያለው ገንዘብ ሕግን ባልተከተለ መልኩ ያለአግባብ እንዳይከማች ለማድረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር CMD/01/2020 ማውጣቱ ይታወሳል፡፡
በመሆኑም፣ የብር ኖቱ ረጅም ጊዜ እንዲያገለግል በማስብ፡
1) በብር ኖቱ ላይ መፃፍ፣ መቅደድና በቀለም ማበላሸት፣ የትኛውንም ዓይነት ጉዳት ማድረስና ምልክቶቹን ያለፈቃድ ማባዛት የተከለከለና በሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑን፣
2)ለማስታወቂያ ሥራ ከተፈለገ ግን ለማባዛት የባንኩን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ መሆኑን፣
3) በጣም የተጎዱ የብር ኖቶች ሲያጋጥሙ ከዝውውር ስለሚወጡበት ሁኔታ ዝርዝር መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን፣እና
4) ባንኩ መመሪያውን ወደ አማርኛ በማስተርጎምና በማብራራት ስለብር ኖት አጠቃቀም በየጊዜው ለህብረተሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ የሚሠራ መሆኑን፣ እየገለፅን “የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ” እየተባለ የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ ቢስ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ብሬን መትረየስን ጨምሮ 153 የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች፣ ከ17 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጥይቶች እና ሌሎች ለወንጀል ተግባር የተዘጋጁ ቁሳቁሶች ጋር በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ ፖሊስ አስታወቀ።
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል እና የአካባቢ ሰላም ማስከበር ምክትል ዳይሬክተር ዋና ኢንስፔክተር ተሬሳ ዴሬሳ ለኢዜአ እንደገለጹት፣ የጦር መሣሪያዎቹ እና ሌሎች ሕገ ወጥ ቁሳቁሶች በቁጥጥር ሥር የዋሉት በዞኑ 13 ወረዳዎች እና ሦስት የከተማ አስተዳደሮች ውስጥ ነው።
ባለፉት 20 ቀናት በተደረገ ድንገተኛ የጎዳና እና የቤት ለቤት ፍተሻ በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል ሰባት ብሬን መትረየስ፣ 19 ክላሽንኮቭ እና 127 ሽጉጦች ይገኙበታል ብለዋል።
በተጨማሪም 17 ሺህ 451 ተተኳሽ ጥይቶች፣ አራት ቦምቦች፣ የተለያዩ የሬዲዮ መገናኛዎች እና የጦር ሜዳ መነጽሮች መገኘታቸውንም አስረድተዋል።
ከእነዚህ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያዎች እና ቁሳቁሶች ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ 56 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑን ዋና ኢንስፔክተር ተሬሳ ገልጸዋል።
ባለፉት ሦስት ወራት 48 ተጠርጣሪዎች ላይ በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር በፍርድ ቤት ተከስሰው እስከ 11 ዓመት በሚደርስ እስራት እና እስከ 50 ሺህ ብር እንዲቀጡ የተወሰነባቸው መሆኑንም አውስተዋል።
"ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመግታት የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው" ያሉት ዋና ኢንስፔክተሩ፣ እነዚህን መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር ለማዋል ሕዝቡ ድጋፍ ማድረጉን ተናግረዋል።
[ኢብኮ]

«የህዝብና ቤት ቆጠራ መርሃ-ግብር በ2014 ዓም ይካሄዳል» የማዕከላዊ ስታትስቲክ ጽህፈት ቤት
ለሦስት ጊዜያት የተራዘመው የኢትዮጵያ የህዝብና የቤቶች ቆጠራ በሚቀጥለው ዓመት እንደሚካሄድ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ሃላፊ አቶ ቢራቱ ይገዙ የቆጠራው መርሃ ግብር በ2014 ዓም በሚመሰረተው አዲስ መንግሥት ተፈጻሚ እንደሚሆን ለዶቼቬለ ተናግረዋል።
የህዝብ ቆጠራው በያዝነው 2013 ዓም በግንቦት መጨረሻ ላይ ይካሄዳል ተብሎ ከሚጠበቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ አስቀድሞ ቢደረግ ይመረጥ እንደነበር ሃላፊው ተናግረዋል።ሆኖም የቤት ለቤት ቆጠራው ባይከናወንም የህዝብ ቆጠራ ትንቢያን በመጠቀም ሊያጋጥሙ የሚችሉትን ችግሮች ማቃለል ይቻላል ብለዋል።
[DW]

የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ዋሽንግተን የሚገኘውን የአሜሪካን ኮንግረስ መሰብሰቢያ ጥሰው ገብተዋል። የትራምፕ ደጋፊዎች ይህንን ያደረጉት ኮንግረሱ የ2020 የምርጫ ውጤትን ሊያፀድቅ እየተሰናዳ ባለበት ወቅት ነው። ይህ ከተከሰተ በኋላ ዶናልድ ትራምፕ በርካታ ውግዘት እየደረሰበት ሲሆን፣ ምክትል ፕሬዝዳንት ማይክ ፔንስ በትዊተር ማህበራዊ ትስስር ገፅ ትራምፕን መከተል አቁመዋል( unfollow አድርገዋል)። ከዚህ ሁሉ በኋላ ትራምፕ 'ይህ አይነቱ ድርጊት መቆም አለበት' ሲሉ ተናግረዋል። 'ምንም እንኳን ምርጫው ቢጭበረበርም ለሀገራችን ስንል እንደዚህ አይነት ነገር ከማድረግ መቆጠብ አለብን' ያሉ ሲሆን 'አሁን ወደየ ቤታችሁ ሂዱ' ሲሉም ተደምጠዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
መልካም ገና ይሁንላችሁ - ዴሊቨሪ ሀዋሳ
ከተማችን ላይ ከሚገኙ ሁሉም ሬስቶራንቶች ጋር አብረን እንሰራለን በቤቶ ሆነው የሚያስፈልጎትን ይዙዙን።
ስልክ :- 0952626262 / 0462126282
ሀዋሳ ላይ ብቻ ነው የምንሰራው
#deliveryhawassa #Hawassa

ተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራፕ ከፌስቡክ እና ትዊተር ታገዱ
ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዋነኛዎቹ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጾች እንዲታገዱ ሆነዋል።ይህ እርምጃ የተወሰደባቸው ደጋፊዎቻቸው የካፒቶል ሂል ግቢን መውረራቸውና አደጋ ማድረሳቸውን ተከትሎ ነው።ዓለምን ባስገረመውና በአሜሪካ ምድር ይሆናል ተብሎ ባልተጠበቀ ነውጥ የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የታችኛውና የላይኛው ምክር ቤት መሰብሰቢያ የሚገኝበትንና የመንግሥት መቀመጫ የሆነውን ካፒቶል ሒልን ጥሰው በመግባት አደጋ ያደረሱት ከሰዓታት በፊት ነው።
https://telegra.ph/trump-01-07

የፌስቡክ ስራ አስኪያጅ ማርክ ዙከርበርግ የዶናልድ ትራምፕ የፌስቡክ ገጽ ቢያንስ ለ2 ሳምንት ከፌስቡክ ታግዶ እንደሚቆይ አስታውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa