የገቢዎች ሚኒስቴር እጅ መንሻ ሲቀበሉ የነበሩ አመራሮችና ሰራተኞችን እጅ ከፍንጅ መያዙን አስታወቀ።
በአዳማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት አንድ ተጠርጣሪ ባለሙያ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ለመቀበል ስምምነት ወስዶ፣ የመጀመሪያውን ዙር ክፍያ ብር 5ዐዐ ሺህ ብር ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ሆቴል ውስጥ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡በምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በኦዲት የሥራ ሂደት ውስጥ የቡድን መሪና በዚሁ የሥራ ክፍል ስር አንድ ከፍተኛ ባለሞያ 5 ሚሊዮን ብር ለመቀበል ተስማምተው፤ የመጀመሪያውን ክፍያ ብር 2ዐዐ,ዐዐዐ ሲቀበሉ ሁለቱም እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል፡፡የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው እንደገለፁት በሁለቱም የገቢዎች ሚኒስቴር ቅ/ጽ/ቤቶች በተሳካው የሕግ ማስከበር ሥራ የግብር ከፋዮቻችን ሚና እጅግ በጣም የሚያኮራ ነበር፡፡ስለሆነም በዚህ ስኬታማ ሥራ የተሳተፋችሁ አካላትን በሙሉ በራሴና በገቢዎች ሚኒስቴር ሥም ከልብ አመሰግናችኋለሁ ብለዋል፡፡
Via Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa

መቀሌ የሚገኙ የአሜሪካ ዜጎችን ወደ ሌሎች አካባቢዎች ለማዛወር እንደሚሰራ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ!
በትግራይ ክልል ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች መቀጠላቸውን እና የኢንተርኔትም ሆነ የስልክ የግንኙነት መስመሮች መቋረጣቸውን ያስታወቀው የአሜሪካ ኤምባሲ በክልሉ የሚገኙ የአሜሪካ ዜጎች ደህንነቱ በተጠበቀበት ስፍራ ሆነው ራሳቸውን ሊጠብቁ እንደሚገባ አስታወቀ፡፡ኤምባሲው መቀሌ የሚገኙትን የሃገሪቱን ዜጎች ወደ ሌሎች አካባቢዎች ለማዛወር በሚችልባቸው ዕቅዶች ዙሪያ እየሰራ እንደሚገኝም አስታውቋል፡፡ስለሆነም በክልሉ ሆነው የሳታላይት ግንኙነት ያላቸው ዜጎች አለበለዚያም ወደ መቀሌ ያመራ ቤተሰብ ያላቸው ሰዎች እንዲያሳውቁትም ጠይቋል፡፡
Via Al ain

የሰብዓዊ መብት ጥሰጥ የሚፈጽሙ የፖሊስ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ!
በእሰረኛ አያያዝና ምርመራ ወቅት በሰዎች ላይ ድብደባና አግባብበት የሌለው ተግባራትን የፈጸሙ የፖሊስ አባላት ከስራ ገበታቸው እንዲታገዱና በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡በየካ ክፍለ ከተማ የማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት መምሪያ ኮማንደር ባሳዝነው አክሎክ እንደገለጹት፣ ሁለት የፖሊስ አባላቶች በፈጸሙት የሰብዓዊ መብት ጥሰት እርምጃ ተወስዶባቸዋል ብለዋል፡፡
በቀጣይም መሰል ያልተገባ ድርጊት በሚፈጽሙ የፖሊስ አካላት ላይ ክትትል በማድረግ የሚወሰደው እርምጃን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል፡፡ በተያያዘም በቦሌና የካ ፖሊስ መምሪያዎች ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የፖሊስ አባላትን ጨምሮ በርካታ ተጠርጣሪዎች ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ከጠቅላይ አቃቤ ሕግ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

የተከዜ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ በፌዴራል መንግሥት ተደብድቧል የሚለውን የህወሓት ውንጀላ ሀሰት ነው ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ፋክት ቼክ አስታወቀ። በውሃ የተሞላ ትልቅ ግድብ ላይ የተባለው ጥቃት ደርሶበት ቢሆን ዜና ብቻ ሚሆን ሳይሆን ከባድ አደጋን ያስከትል እንደነበር በወጣው መግለጫ ተጠቅሷል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
"ከህዳር 7 ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ይከፈታሉ" - የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ
ካለፈው ዓመት መጋቢት ወር ጀምሮ በኮቪድ-19 ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ዳግም ለማስጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡የቢሮው ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) የኮቪድ-19 ፕሮቶኮልን በተከተለ መልኩ ትምህርት ለማስጀመር ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ገልጸው፣ ከህዳር 7/2013ዓ.ም ጀምሮ ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል አዲስ ተማሪዎች ወጪ ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ ብለዋል፡፡
ያለፈው ዓመት 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከጥቅምት 18 ጀምሮ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ በመሆናቸው አዲስ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን አሁን ላይ መስተናገድ አይችሉም ብለዋል።ጥራት ያለውን ትምህርት ከመስጠት አንፃር 222 ሺህ 688 መምህራን ስልጠና መውሰዳቸውንም ዶ/ር ቶላ ተናግረዋል።
በዘንድሮው የትምህርት ዘመን በክልሉ 11 ነጥብ 2 ሚሊየን ተማሪዎችን ለመመዝገብ የታቀደ ቢሆንም፤ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ያህል ተማሪዎች አለመመዝገባቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።ኮቪድን-19ን ከመከላከል አንፃር የጤና ሚኒስቴር ለተማሪዎች 20 ሚሊየን ማስክ ለመስጠት ቃል የገባ ቢሆንም፣ ማስክ የሚያመርቱ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በፍጥነት ማምረት ባለመቻላቸው እስካሁን የደረሰው 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብቻ ነው ብለዋል።ተማሪዎችን ያለ ማስክ ትምህርት ለማስጀመር ስለማይቻልም ወላጆች ልጆቻቸውን ማስክ፣ ሳኒታይዘር እንዲሁም ውሃ እንዲያሲዙም ኃላፊው ጠይቀዋል።
[Walta]

84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤይሩት ሊባኖስ ወደ ሃገራቸው በሰላም መግባታቸው ተገለጸ፡፡
ሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት ይፋ እንደደረገው አሁን የተመለሱት ዜጎች ከዚህ ቀደም የተመዘገቡ ናቸው፡፡በዘጠነኛ ዙር ለመመለስ ከተመዘገቡት መካከል 84 የሚሆኑት ሰነድ አልባ መሆናቸውንም ቆንስሉ ጨምሮ አስታውቋል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት ይፋ እንደደረገው አሁን የተመለሱት ዜጎች ከዚህ ቀደም የተመዘገቡ ናቸው፡፡በዘጠነኛ ዙር ለመመለስ ከተመዘገቡት መካከል 84 የሚሆኑት ሰነድ አልባ መሆናቸውንም ቆንስሉ ጨምሮ አስታውቋል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር አቻው ጋር ዛሬ 1:00 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያ ያደርጋል።
የብሄራዊ ቡድኑ የዛሬው ጨዋታ ይፋዊ አሰላለፍ:
ግብ ጠባቂ
1 ተክለማርያም ሻንቆ
ተከላካዮች
2 ሱሌማን ሀሚድ
3 አስቻለው ታመነ
4 ያሬድ ባየህ
5 ራማዳን የሱፍ
አማካዮች
6 አማኑኤል ዮሐንስ
7 መሱድ መሀመድ
8 ሽመልስ በቀለ
አጥቂዎች
9 አቡበከር ናስር
10 አማኑኤል ገ/ሚካኤል
11 ጌታነህ ከበደ በመሆን በ4 : 3 : 3 የመጀመሪያ 11 ቋሚ አሰላለፍ ጨዋታቸውን የሚጀምሩ ይሆናል።
Photo: Hatrick Sport
[ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ]

ሮይተርስ ከ1 ሰዓት በፊት "የፌዴራል ፖሊስ አባላት በአማራ ክልል በሚገኘው የአለም ምግብ ፕሮግራም(WFP) ቢሮ በመሄድ በድርጅቱ ውስጥ የሚሰሩ የትግራይ ብሄር ተወላጆችን የስም ዝርዝር ጠይቀዋል" የሚል ዘገባ ሰርቶ ነበር።
ከደቂቃዎች በፊት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ በጉዳዩ ላይ መግለጫ ያወጣ ሲሆን በመግለጫው: ፖሊሶች በድርጅቱ ውስጥ የሚሰሩ የህወሃትን ተልዕኮ በማስፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ዝርዝር በመያዝ ለማጣራት ነው ያቀኑት፣ እንደሚባለው በድርጅቱ ውስጥ የሚሰሩ የተለየ ብሄር አባላትን ለመለየት አይደለም ያለ ሲሆን አለም አቀፍ ድርጅቶችና የሚዲያ ተቋማት ያልተጣራ ዘገባና መረጃ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ አሳስቧል።

YeneTube
በወጋገን ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ከሚያስፈልገው በላይ የጦር መሳሪያ መገኘቱ ተሰማ! የፋይናንስ አገልግሎት ሰጭ በሆነው ወጋገን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት፣ ለጥበቃ አገልግሎት ከሚያስፈልገው ውጭ በዛ ያለ የጦር መሣሪያ ተከማችቶ መገኘቱ ተሰማ።በአዲስ አበባ በርካታ የጦር መሳሪያ የተገኘባቸው ሌሎች ድርጅቶችም አሉ ተብሏል።በወጋገን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የተገኙት የጦር መሣሪያዎች ለሌላ ዓላማ ሊውሉ የሚችሉ…
ወጋገን ባንክ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያዝኩት ያለውን የጦር መሳሪያው በህጋዊ መንገድ ለባንክ ጥበቃ ስራ የገዛው መሆኑን አስታወቀ።
ከዛሬ ረፋድ ጀምሮ የተለያዩ የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሀን በወጋገን ባንክ ተከዝኖ ተገኘ ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ስህተት መሆኑን ወጋገን ባንክ አስታውቋል።በ2011 ዓ.ም በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ፍቃድ አግኝተን የገዛነውን የጦር መሳሪያ ነው እየተጠቀምንበት ያለነው ሲሉ የወጋገን ባንክ ተጠባባቂ ፕሬዝደንት አቶ ክንዴ አበበ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል።ከጋፋት ኢንደስትሪያል የተመረቱ 113 የጦር መሳሪያዎችን በሶስት ዙር ገዝተን ተረክበናል ብለዋል።
አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር ለቅርንጫፎች ባንኮች ልናከፋፍል ስላልቻልን የጦር መሳሪያዎቹን በዋናው መስሪያ ቤት አስቀምጠናቸው በፍተሻ ወቅት ሲገኙ በጸጥታ አካላት እንደተወሰደባቸው አቶ ክንዴ አበበ ተናግረዋል።
ባንኩ ጦር መሳሪያዎቹን ከሚመለከተው የመንግስት ተቋም ጋር ተነጋግረን ህጉን ተከትለን የገዛናቸው ናቸው ብሏል።የጦር መሳሪያዎቹ በቅርብ ለተከፈቱትና አዲስ ለሚከፈቱ ቅርንጫፎቻችን ያዘጋጀናቸው ናቸው ሲሉም አክለዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ነው እንግዲህ ዛሬ ጠዋት በመገናኛ ብዙሀን 73 የጦር መሳሪዎች ህገ ወጥ ናቸው መባሉን የሰማነው ያሉት አቶ ክንዴ መረጃውን ላወጣው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በደብዳቤ ጥያቄ አቅርበናል ብለዋል ነገር ግን መልስ ሊሰጠን አልቻለም ሲሉ ተናግረዋል።
[Ethio FM]

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዛሬ በፌስቡክ ገጻቸው በትግሬኛ ቋንቋ ለክልሉ ሲቪል አስተዳደር፣ ጸጥታ ሃይል እና ለሕዝቡ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ለሕወሃት መሰሪ ቡድን የሚዋጉ ታጣቂዎች በሁለት እና ሦስት ቀናት ውስጥ በቡድኑ ላይ እንዲያምጹ ወይም እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊቱ እንዲሰጡ ጥሪ አድርገዋል፡፡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን አመራሮች በሠራዊቱ ተከበው ለውጊያው አመራር መስጠት በማይችሉበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል፤ ዕድሜያቸውም ከሰዓታት ወይም ቀናት አያልፍም ብለዋል፡፡ ሕዝቡ ልጆቹን ለሴረኛው ቡድን መስዕዋትነት እንዳይገብርም መክረዋል፡፡በክልሉ በየደረጃው ያሉ ሲቪል አስተዳደሮችም ከመከላከያ ሠራዊት ጎን እንዲሰለፉ ጠይቀዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ኤጀንሲው ትክክለኛውን መረጃ ያወጣ ሲሆን ከ11,000 በላይ ኢትዮጵያውያን ከትግራይ ክልል ድንበር አቋርጠው ሱዳን መግባታቸውን ኤጀንሲው አስታውቋል። @YeneTube @FikerAssefa
14 ሺህ 500 ሰዎች ከትግራዩ የግጭት ቀጠና በመሸሽ ሱዳን እንደገቡ የተመድ ስደተኞች ድርጅትን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ከስደተኞቹ ግማሾቹ ሕጻናት እና ሴቶች ሲሆኑ፣ አብዛኛዎቹ ትግሬኛ ተናጋሪዎች ናቸው፤ ጥቂት ቁስለኞችም አሉ- ብለዋል አንድ የድርጅቱ ሃላፊ፡፡ ስደተኞቹ በከሰላ እና ገዳሪፍ ግዛት ጊዜያዊ መጠለያዎች ተጠልለዋል፡፡
[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa
[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa
ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የጀመረውን የለውጥ ሂደት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ!
የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን የተሾሙት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከመላው የተቋሙ አመራርና አባል ጋር በመሆን የተጀመረውን ሪፎርም አጠናክሮ ለማስቀጠልና የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅምና ደህንነት ለማስጠበቅ እንደሚሰሩ ገለጹ፡፡የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተቋሙን ሲመሩት ከነበሩት ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ አገልግሎት መስሪያ ቤቱ በሪፎርሙ ሂደት የጀመራቸውን ስራዎች የሚያመለክቱ ሰነዶች ርክክብ ተካሂል፡፡የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ በተቋሙ በተካሄደው ሪፎርም የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅምና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያግዙ መሰረቶች መጣላቸውን ገልጸዋል፡፡የተጀመረውን አጠናክሮ በማስቀጠልና አዳዲስ አቅጣጫዎችን በመተለም ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን ፈተና የሚያሻግር ተቋም እንደሚገነባ አረጋግጠዋል፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል በበኩላቸው፣ የጸጥታ ተቋማት መጠናከር በአሁኑ ወቅት አገሪቱ እያጋጠማት ያለውን ፈተና ለመሻገር ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን አመልክተዋል፡፡ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር ተመጋጋቢ ተልዕኮ ያለው ተቋም ሲመደቡም በቆይታቸው ያገኙትን ልምድና ተሞክሮ አሟጦ በመጠቀም የአገሪቱን ጸጥታና ሰላም ወደ አስተማማኝ ደረጃ ለማድረስ እንደሚያግዛቸው መጠቆማቸውን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለኢቲቪ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡
Via ETV

ህወሓት የትግራይ ክልልን “በምስለኔ” ማስተዳደር አይቻልም አለ!
ህወሓት ይሄን ያለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት ዶክተር ሙሉ ነጋን በትግራይ ክልል ለተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርገው መሾማቸውን ተከትሎ ነው፡፡ግጭቱ ከተጀመረ በኋላ ህወሓት ለፖለቲካው መፍትሄ ፍላጎቱን ቢገልጽም የፌደራል መንግስት ህገወጦች ሳይያዙ ድርድር እንደማይኖር ገልጿል፡፡

በምዕራብ ሸዋ ዞን በቅርቡ በተደረገው ኦፕሬሽን 5 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ የተወሰደ ሲሆን፣ 7 ደግሞ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ለእነዚህ አካላት መረጃ አቀብለዋል የተባሉ 45 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል፡፡በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ በቅርቡ በተደረገው ኦፕሬሽን በቡድኑ የህዝቡን ሰላም ለማወክ የተዘጋጁ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በጸጥታ ኃይሎችና በህዝቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በምዕራብ ሸዋ ዞን የፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራና ፍትሕ አሰጣጥ ኃላፊ ኮማንደር ኑረሳ አከና ገልጸዋል፡፡
በቁጥጥር ስር የዋሉ የጦር መሳሪያዎች 4 ክላሽ ጠመንጃዎች፣ 5020 የክላሽ ጥይቶች፣ 5 ኋላቀር የጦር መሳሪያዎች፣ 9 ሽጉጦች፣ 16 ቦምቦች እና 2 ፈንጂዎች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ከተያዙት ፈንጂዎች ውስጥ አንዱ ድልድዮችና መኪኖች ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሚውል ነው ተብሏል፡፡ የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊትና የኦሮሚያ ፖሊስ አልባሳትና የተለያዩ ስለት ያላቸው እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
[OBN]

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሚዛን ቦንጋ 4ኛ ተዘዋዋሪ ችሎት በጉራፈርዳ በህወሓት የጥፋት ሃይሎች በተሰጠ ተልዕኮ የ61 ዜጎችን ህይወት አጥፍተዋል የተባሉ ሶስት ወንድማማቾች ላይ ከሞት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ ቅጣት ወሰነባቸው፡፡
ቅጣቱ የተወሰነባቸው በጉራፈርዳ "በህወሓት የጥፋት ሃይሎች" በተሰጠ ተልዕኮ 12 ፌደራል ፖሊሶችን ፣4 የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እና ቀሪ ንፁሃን ዜጎችን ጨምሮ በአጠቃላይ የ61 ዜጎችን ሕይወት አጥፍተዋል የተባሉ ሶስት ወንድማማቾች ላይ ነው፡፡ከሞት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ ቅጣት የተቀጡት ግለሰቦች 1ኛ ከይሳ ይርጉ ፣2ኛ ጌች ይርጉ ፣ 3ኛ ሸርነክ ይርጉ የተባሉ ግለሰቦች መሆናቸው ታውቋል፡፡የደቡብ ክልል ዐቃቤ ህግ ክስ እንደሚያመላክተው ከመስከረም ወር 2007 እስከ 2009 ዓ.ም በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን በጉራፈርዳ ስድስት ቀበሌዎች የሚኖሩ የአማራ ከልል ተወላጆችን ካልተያዙ ግብረ አበሮቻቸው ጋር በመሆን መሬታችሁ ተወሯል በሚል ግጭት እንዲነሳ ማድረጋቸው በክሱ ተመላክቷል።
በዚህ ግጭት መነሻ በማድረግ በአካባቢው የነበሩ የአማራ ተወላጆችን በመግደል እንዲፈናቀሉና ቤታቸው እንዲቃጠል ከማድረጋቸው በተጨማሪ በአካባቢው የነበሩ የጸጥታ አስከባሪዎችን 12 የፌደራል ፖሊስ እና አራት መከላከያ አባላት ላይም የግድያ ወንጀል መፈጸማቸው ተጠቅሷል።በሰባት ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾቹ የጦር መሳሪያ ይዞ ማመጽ ፤የእርስ በእርስ ጦርነት በማስነሳት ወንጀል በቀረበባቸው ክስ መከላከል ባለመቻላቸው ጥፋተኛ ተብለዋል።በዚህም መሰረት ፍርድ ቤቱ 1ኛ ከይሳ ይርጉ በሞት እንዲቀጣ ሲወስን ÷2ኛ ጌች ይርጉ የ25 አመት ጽኑ እስራት እንዲሁም 3ኛ ተከሳሽ ሸርነክ ይርጉ ደግሞ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኗል።
Via FBC

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ በኒጀር አቻቸው 1 ለ 0 ተሸነፉ::
የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት ከኒጀር ጋር በኒያሚው ስታድ ጀነራል ሴኒ ስታዲየም አድርገዋል፡፡በጨዋታው ኒጀሮች ያገኙትን የፍፁም ቅጣት ምት በማስቆጠር አሸናፊ ሆነዋል፡፡ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ አይቮሪ ኮስት ከማዳጋስካር ያደረጉት ጨዋታ በአይቮሪኮስት 2 ለ 1 አሸናፊነት መጠናቀቁ የሚታወስ ነው።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 509 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5,532 የላብራቶሪ ምርመራ 507 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ባለፋት 24 ሰዓታት የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1,558 አድርሶታል።በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 303 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ቁጥር 63,571 አድርሶታል፡፡በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 101,757 ደርሷል፡፡

በትግራይ ልዩ ሀይል እየተቀዳጀው ባለነው ድል በእጅጉ ተደስተናል ሮማን ገ/ስላሴ ዛሬ ሽሬ ከተናገረችሁ የተወሰደ።
Via:- DW
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- DW
@Yenetube @Fikerassefa
ባህርዳር ከተማ ከፍተኛ ፍንዳታ እንደሰሙ የቻናላችን ቤተሰቦች ነግረውናል ነገር በትክክል ምን እንደተከሰተ ለማጣራት የሞከርነው ሙከራ አልተሳካም።
ከሙሉቀን ተስፋው ያገኘነው አጋራናችሁ
ባህርዳር ሰላም ነው፤
ሁሉም በቁጥጥር ሥር ውሏል። መኮድ ሙከራ ያደረጉ የዡንታው ሴሎች ነበሩ። በቁጥጥር ሥር ውለዋል። ወጣቶችና ሕዝቡ ተረጋግታችሁ በየቤታችሁ ተቀመጡ።
@Yenetube @Fikerassefa
ከሙሉቀን ተስፋው ያገኘነው አጋራናችሁ
ባህርዳር ሰላም ነው፤
ሁሉም በቁጥጥር ሥር ውሏል። መኮድ ሙከራ ያደረጉ የዡንታው ሴሎች ነበሩ። በቁጥጥር ሥር ውለዋል። ወጣቶችና ሕዝቡ ተረጋግታችሁ በየቤታችሁ ተቀመጡ።
@Yenetube @Fikerassefa
ማምሻውን በባህርዳር የተከሰተውን ፍንዳታና የተኩስ ልውውጥ ተከትሎ የክልሉ መንግስት ሁኔታዎቹን በቁጥጥሩ ስር ማድረጉ ተገለጸ።
ኢሳት ያነጋገራቸው የአማራ ክልል የጽጥታ ዘርፍ ከፍተኛ ባለስልጣን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ድርጅት #መኮድ በሚባለው አከባቢ ሁለት የቦምብ ፍንዳታዎች ተከስተዋል።
ያንንም ተከትሎ አነስተኛ የተኩስ ልውውጥ ተደርጓል። የክልሉ ሃይል ወደስፍራው በፍጥነት በመድረስ ሁኔታውን መቆጣጠሩን ባለስልጣኑ ገልጸዋል። "ብዙም ችግር የለም። ወዲያውኑ ተቆጣጥረነዋል። አከባቢው ተረጋግቷል። ስለጉዳዩ ምርመራ እያደረግን ነው።" ብለዋል።
መረጃው የESAt ነው