YeneTube
117K subscribers
31.6K photos
485 videos
79 files
3.9K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ማምሻውን በባህርዳር የተከሰተውን ፍንዳታና የተኩስ ልውውጥ ተከትሎ የክልሉ መንግስት ሁኔታዎቹን በቁጥጥሩ ስር ማድረጉ ተገለጸ።

ኢሳት ያነጋገራቸው የአማራ ክልል የጽጥታ ዘርፍ ከፍተኛ ባለስልጣን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ድርጅት #መኮድ በሚባለው አከባቢ ሁለት የቦምብ ፍንዳታዎች ተከስተዋል።

ያንንም ተከትሎ አነስተኛ የተኩስ ልውውጥ ተደርጓል። የክልሉ ሃይል ወደስፍራው በፍጥነት በመድረስ ሁኔታውን መቆጣጠሩን ባለስልጣኑ ገልጸዋል። "ብዙም ችግር የለም። ወዲያውኑ ተቆጣጥረነዋል። አከባቢው ተረጋግቷል። ስለጉዳዩ ምርመራ እያደረግን ነው።" ብለዋል።

መረጃው የESAt ነው
@Yenetube @Fikerassefa