በቀጣዩ ሣምንት ለሕዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት የሚሆን 1 ሺህ ሄክታር መሬት ምንጣሮ ይጀመራል!
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት የሚሆን አንድ ሺ ሄክታር መሬት የምንጣሮ ስራ በመጪው ሣምንት እንደሚጀመር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ።ለምንጣሮ ስራው 300 ወጣቶች በጥቃቅንና አነስተኛ ማኅበራት መደራጀታቸውም ታውቋል።ኢዜአ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰንና የሕዳሴው ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ን በስልክ አነጋግሯል።አቶ አሻድሊ እንደገለጹት ቀደም ሲል በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን /ሜቴክ/ ተጀምሮ የነበረው የደን ምንጣሮ ውጤታማ አልነበረም። ከአገራዊ ለውጡ በኋላ ትላልቅ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ስለ መሆኑ ገልጸው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን በማሳያነት ጠቅሰዋል።
ምንጭ: ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 150 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5141 የላብራቶሪ ምርመራ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,636 ደርሷል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5141 የላብራቶሪ ምርመራ 150 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1,636 ደርሷል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 18 ደርሷል፡፡
የኮሮና ቫይረስ በምርመራ ተገኝቶበት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ህክምና ሲደርግለት የነበረ፣ ከዚህ ቀደም ተጓዳኝ ህመም ያለበት እና በፅኑ ህክምና ላይ የነበረ የ30 ዓመት ኢትዮጵያዊ በትላንትናው ዕለት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 18 ደርሷል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa

ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 150 ሰዎች ሲሆኑ ሶስቱ የውጭ ሀገር ዜጎች፣ 147ቹ ኢትዮጵያውያን ናቸው፣ በፆታ ሲታይ ደግሞ ወንድ(94) ሴት(56) ናቸው!
➡️ዕድሜያቸው ከ3-72 አመት የሆኑ
➡️ተጨማሪ 4 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከህመማቸው ሲያገግሙ በአጠቃላይ ያገገሙት ቁጥር 250 ደርሷል።
➡️የተገኙት ከአዲስ አበባ(123)፣ ከኦሮሚያ ክልል(2)፣ከትግራይ ክልል(2)፣ ከደቡብ ክልል(3) ከአፋር ክልል(1) አማራ ክልል(13) እና ከሶማሌ ክልል(6) በኮሮና የተያዙ በድምር 150 ሰዎች ናቸው።
➡️በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1,636 ደርሷል።
➡️በጠና የታመሙት ቁጥር ደግሞ 16 ደርሷል።
➡️በ24 ሰዓት ውስጥ 1 ሞት የተመዘገበ ሲሆን ጠቅላላ የሟቾች ቁጥር 18 ደርሷል።

አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን ደቡብ ሱዳን ከሰሞኑ ለግብጽ የጦር ሰፈር እንድትገነባ ፈቃድ ሰጥታለች በሚል የሚናፈሰው መረጃ ዙሪያ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል።
አምባሳደሩ በመግለጫቸውም ከሰሞኑ ደቡብ ሱዳን ለግብፅ በፓካግ የጦር ሰፈር እንድትገነባ መሬት ሰጥታለች የተባለው ፍፁም ሀሰት እንደሆነ ገልፀዋል።መረጃውን የሚያሰራጩ ቡድኖች የሁለቱን ሀገራት ትብብር የማጠልሸት ፍላጎት ያላቸው ናቸው ሲሉም ተናግረዋል።ደቡብ ሱዳን ችግር ለይ በወደቀችበት ጊዜ ሁሉ ኢትዮጵያ ከጎና አለች ያሉት አምባሳደሩ፥ ይህንን ውለታ ደቡብ ሱዳናውያን መቼም አይዘነጉትም ብለዋል።ኢትዮጵያ ችግሮችን በውይይት እንደምትፈታ እምነት አንዳላቸውም አምባሳደር ጀምስ ፒፒያ ሞርጋን ገልፀዋል።
በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ግን ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትሰለፍ አረጋግጠዋል።ኢትዮጵያን ለማጥቃት ያሰበ ሀይል በደቡብ ሱዳን በኩል ሊመጣ ቢያስብ እንኳ ቀድሞ የሚጋፈጠው ደቡብ ሱዳናውያንን ነው ሲሉም ተናግረዋል።ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያ በራሷ ግዛት የራሷን ተፈጥሯዊ ሀብት የመጠቀም መብቷን ሙሉ በሙሉ እንደምታከብምርም አምባሳደሩ ገልፀዋል።
ምንጭ፡- ፋና

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሶሮቃ ንዑስ ወረዳ ፍርድ ቤት የ13 ዓመት የእንጀራ ልጁን በሽጉጥ በማስፈራራ አስገድዶ የደፈረ የ60 አመት የእድሜ ባለፀጋን በ11 አመት ፅኑ እስራት ቀጣ።
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
የእርሻ መሬታቸው እንዲመለስላቸው በቅርቡ ከአማራ ክልል ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተመለሱ ተፈናቃዮች ጠየቁ፡፡
የክልሉ መንግሥትና ኮማንድ ፖስት ደግሞ የእርሻ መሬቶችን እያስመለሱ፣ የመጠለያ ችግሮችም እንዲቀረፉ እየሠሩ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ተጠልለው ከነበሩት ከ49 ሺህ በላይ ሰዎች መካከል ከ30 ሺህ በላይ የሚሆኑት ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ወደ ቀደመው ኑሯቸው እስከሚመለሱ ድረስም የዕለት ቀለብን ጨምሮ ሌሎች አስፈላጊ ሁኔታዎች እንደሚመቻቹላቸው ከአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥታት ተገልጧል፡፡ የፀጥታ ስጋት እንዳይፈጠር ለማድረግም ከቀበሌ እስከ ክልል ባሉ መዋቅሮች የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እና ነዋሪዎች ኃላፊነታቸውን መወጣት እንዳለባቸው መግባባት እንደተፈጠረ እየተገለጸ ነው፡፡
ወደ ቀያቸው ከተመለሱት መካከል ከመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ለአብመድ አስተያየት የሰጡት ነዋሪዎች የሰላሙ ሁኔታ ጥሩ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ይሁን እንጂ የእርሻ መሬት ይዞታቸውን መነጠቃቸውን፣ ማሳውንም ‘ቀጣይ ዓመት እንለቃለን፤ ዘንድሮ ግን አንለቅም’ የሚሉ መኖራቸውንና ይህም እንዲስተካከልላቸው ጠይቀዋል፡፡ ኮማንድ ፖስቱ መሬታቸው እንዲመለስላቸው አቅጣጫ ቢያስቀምጥም እስካሁን ያልተመለሰላቸው ብዙዎች እንደሆኑም ነው አስተያየየት የሰጡት፡፡
Via AMMA

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1205 ደረሰ!
በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ሶስት (123) ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በከተማችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምስት (1205) ደርሷል፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸው 123 ሰዎች በክ/ከተማ ደረጃ ሲታይ:-
• አዲስ ከተማ:- 50
• ልደታ:- 4
• ጉለሌ:- 16
• ቦሌ:- 21
• ኮልፌ ቀራንዮ:- 6
• አራዳ :- 3
• ቂርቆስ:- 10
• የካ:- 3
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ:- 2
• አቃቂ ቃሊቲ:- 0
• አድራሻቸው በመጣራት ላይ ያለ:- 8

118 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሰዋል፡፡
ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ እና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች እሸቴ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ኢዜአ ዘግቧል።ከዚህ ቀደም በሁለት ዙር 656 በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ መመለሳቸው ይታወሳል።
Via ETV

በደቡብ ክልል ከፋ ዞን በድንገት በተፈጠረ ፀብ ህይወቱ ያለፈ አንድ ግለሰብ ለምርመራ የተላከው አስክሬን በኮረና ተህዋሲ የተያዘ ሆኖ መገኘቱን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለጸ።
የመምሪያው ሃላፊ አቶ የጊዜወርቅ ሀይሌ ዛሬ ለዶቼ ቨለ እንደገለጹት የአርባ ዓመት እድሜ ያለውና የቤተሰብ አስተዳዳሪ የሆነው ሟች፤ በገበያ ላይ በተፈጠረ አለመግባባት ነበር ያባለፈው ቅዳሜ በዞኑ አዲዮ ወረዳ ቦቃ በተባለ ቀበሌ ውስጥ ህይወቱ ያለፈው።ሟቹ የኮረና ተህዋሲ እንደነበረበት ሊታወቅ የቻለው የዞኑ ፖሊስ የግለሰቡ ህይወት በሰው አጅ መጥፋቱን በማስረጃ ለማስደገፍ እንዲረዳው የሟች አስክሬንን አዲስ አበባ ወደሚገኘው ዳግማዊ ሚኒልክ ሆስፒታል በመላክ ምርመራ ባስደረገበት ወቅት ነው።በተላከው የሟቹ አስክሬን ላይ የኮረና ተህዋሲ መገኘቱን ትናንት ማታ ለዞኑ ጤና መምሪያ ሪፖርት መደረጉን የገለጹት ሃላፊው ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ ከሟች ጋር ንክኪ አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ ሰዎች የመለየት ስራ እየተካሄደ ይገኛል ብለዋል።
በተመሳሳይ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት በዞኑ ዴቻ ወረዳ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ሞቶ የተገኘ ግለሰብ አስክሬኑ ሲመረመር በኮረና ተህዋሲ የተያዘ ሆኖ መገኘቱን አቶ የጊዜወርቅ ተናግረዋል።
በአሁኑወቅት አስክሬኑን በማንሳትና በማጓጓዝ የተሳተፉትን ጨምሮ ከሟቹ ጋር ንክኪ ነበራቸው ተብለው የተጠረጠሩ 61 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ መደረጉን አስረድተዋልል።
Via DW

በምዕራብ ኦሮሚያ በግድያና በዝርፊያ ወንጀሎች የተጠረጠሩ 48 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ!
በምዕራብ ኦሮሚያ በተለያዩ ቦታዎች በግድያና በዝርፊያ ወንጀሎች የተጠረጠሩ 48 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ ግርማ ገላን በሰጡት መግለጫ፣ በአባ ቶርቤ ስም የሰዎችን ሕይወት ሲያጠፉ የነበሩ ኃይሎች በአካባቢው በተደረገ ፍተሻ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጸዋል፡፡በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች በቄለም ወለጋ፣ ነቀምቴ፣ ቡራዩ ከተሞች ለተፈጸሙት ጥፋቶች ላይ ትዕዛዝ ሲያስተላልፉ የነበሩና በድርጊቱ ላይ በመሳተፍ የተጠረጠሩ ናቸው ተብሏል፡፡እነዚህ ኃይሎች ሕግ በሚያዘው አግባብ ድርጊቱን እንደፈጸሙ ማመናቸውንና መንግስትም በጉዳዩ ላይ በቂ ማስረጃ እንዳለው ም/ኮሚሽነሩ መግለጻቸውን ከኦሮሚያ ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የሊባኖስ መንግሥት ለኢትዮጵያውያን ሰራተኞች መጠለያ አሰጣለሁ አለ!
የሊባኖስ ሠራተኛ ሚኒስቴር አሰሪዎቻቸው ደሞዛቸውን ሳይከፍሏቸው ላባረሯቸው ኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞች መጠለያ ሊሰጥ ነው።35 ኢትዮጵያውያን ቤሩት በሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ፊት ለፊት ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ከሕዝቡ የቀረበውን ስሞታ ተከትሎ የሊባኖስ ባለሰልጣናት ሆቴል ውስጥ እንዲጠለሉ አድርገው ነበር።ከዚያ በኋላ ግን የሊባኖስ ምጣኔ ሃብት በመጎዳቱ ምክንያት ችግር ሲበረታ፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በቆንስላው በር ላይ መሰብሰብ መጀመራቸው ተዘግቧል።የሊባኖስ ባለስልጣናት ደሞዛቸውን በማይከፍሉ ቀጣሪዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ ቃል ገብተዋል።
ባለፈው ወር በርካታ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
Via BBC

በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን ያማረ ተፈጥሮ የሚያሳይ ፎቶ ከጫኑ በኋላ የስልካቸው ስክሪን እየቀባጠረ እንደሆነ በማኅበራዊ ድር-አምባዎቻቸው እያሳወቁ ነው።
#BBC
በተለይ ደግሞ ሳምሰንግ እና የጉግል ፒክስል ስልኮች ይህን ፎቶ አታሳዩን እያሉ ነው።ነገሩ ወዲህ ነው። ይህን ፎቶ የስልክዎ ግድግዳ [ዎልፔፐር] ካደረጉ ስክሪኑ ሲያሻው ይጠፋል፤ ሲያሻው ይበራል። አንዳንድ ስልኮች ደግሞ ያላቸው ፋይል ጠፍቶ እንደ አዲስ ካልተከፈቱ ላይሰሩ ይችላሉ። እኛም ይህን ፎቶ ስልክዎ ላይ እንዲጭኑ አንመክርዎትም።ሳምሰንግ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ጥገና አደርጋለሁ ጠብቁኝ ብሏል። ቢቢሲ ጉግልን ምን ልታደርጉ አሰባችሁ ብሎ ቢጠይቅም ምላሽ አላገኘም። የቴክኖሎጂ ጋዜጠኛው ቦግዳን ፔትሮቫን ምንም እንኳ በፎቶ መልክ የመጣው ቫይረስ የእርሱን ሁዋዌ 20 ፕሮ ስልክ ባያጠቃም ጉግል ፒክስል 2 ስልኩን እንዳመሰቃቀለው ይናገራል።
"የተባለውን ፎቶ የስልኬ ግድግዳ አድርጌ ከለጠፍኩ በኋላ ስልኬ ወዲያውኑ መቀባጠር ጀመረ። ስክሪኑ ይበራል ይጠፋል። ምንም ልጠቀመው አልቻልኩም።"ስልኩን 'በሴፍ ሞድ' [ስልኩ ከጠፋ በኋላ የመክፈቻ ቁልፉንና የድምፅ መጨሪያውን በጋራ በመጫን] ለመክፈት ያደርጉት ሙከራም አልተሳካም ይላል ጋዜጠኛው።አንድሮይድ የተሰኘው የሳምሰንግና መሰል ስልኮች አንቀሳቃሽ ሶፍትዌር 11ኛው አዲስ ዘመናዊ ምርት በዚህ ሳምንት ሊለቅ ታስቦ ነበር፤ ነገር ግን በዚህ ሰበበኛ ፎቶ ምክንያት እንዲዘገይ ተደርጓል።

በባምባሲ ወረዳ በጸጥታ አካላትና በህብረተሰቡ መካከል በተፈጠረ ያለመግባባት የሶስት ግለሰቦች ህይወት አለፈ!
በባምባሲ ወረዳ በጸጥታ አካላትና በህብረተሰቡ መካከል በተፈጠረ ያለመግባባት የሶስት ግለሰቦች ህይወት ማለፉን የባምባሲ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ።የባምባሲ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ያሲር አብዱልማጅድ እንደገለጹት፥ ችግሩ የተከሰተው የጸጥታ አካላቶች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የማስተግበር ስራ ላይ እንዳሉ ነው።የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት አዛዥ እንዳስረዱት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተጣለ ወዲህ የፖሊስ አካላት ህብረተሰቡ ተራርቆ ከበሽታው እራሱን እንዲጠብቅ እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፥ ችግሩ በተከሰተበት በመንደር 47፣ 48 ና 46 ቀበሌዎች መካከል የሚገኘው የገበያ ቦታ በሽታው እስኪገታ ድረስ እንዲቆም ከህዝቡ ጋር ውይይት የተደረገ ቢሆንም መልሰው ጠዋት መገበያየቱን እንደቀጠሉበት ተናግረዋል።
ይህንንም ችግሩን ለመፍታት የወረዳው ፖሊስ ተልኮ ሙከራ ቢደረግም ከአቅም በላይ ሆኖ ስለቀጠለ በቀን 26/09/2012 ዓ/ም የወረዳና የአሶሳ ዞን አመራሮች በቦታው ተገኝተው ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት መደረጉን ገልጸዋል።
በውይይቱ ወቅትም ገበያችንን በኮሮና በሽታ ሰበብ ለሶንካ ቀበሌ ሊሰጥብን ነው፤ መሬት የምናርሰው የለንም ይሰጠንና የመሳሰሉ ጥያቄዎች ተነስተው መግባባት ላይ መደረሱን አስረድተዋል።ይሁንና ውይይት በተደረገበት እለት በብዝሃ ህይወት በተከለለው አንበሳ ጫካ አካባቢ የሚያርሱ ግለሰቦች ቤት እየተቃጠለ ስለሆነ ድረሱልን የሚል በ26/09/2012ዓ/ም ከቀኑ 11፡30 አካባቢ ጥሪ ሲደርሰን የፖሊስ አካላትን ወደቦታው የላክን ሲሆን ከቁጥጥር ውጭ ሲሆንብንና የፖሊስ አካል ሲመታብን ተጨማሪ ልዩ ኃይል በማከል ለመቆጣጠር እየተሰራ ባለበት ወቅት በተፈጠረ ግብግብ የሶስት ግለሰቦች ህይወት እዳለፈ ተናግረዋል።በዚህም የመንደር 47 እና 48 ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ የ3 ሠዎች ህይወት አልፏል።የ3 ሠዎች ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ እንደሚገኙ አዛዡ ገልጸዋል።
ምንጭ :የክልሉ መ/ኮ/ቢሮ

Forwarded from Nat Computers®️ (Natnael Endrias)
💻ከNat mobile & Computers
ማንኛውንም አይነት Laptop በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን
በተጨማሪም
🔴 ✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር
✅ Dell i5 7th 17500br
✅ HP i5 14500br
ስልክ
+251911522626
+251953120011
Inbox @Natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAELbSrbiTDHFnicnnA
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ in front of angla burger

Forwarded from HEY Online Market
Playstation 4PRO (Slim)
With 2 controllers
1000 GB storage
With FIFA 2019 CD
Price 23,999 Birr
Contact us :
0953964175
0925927457 @eBRO4
0910695100
@heyonlinemarket
With 2 controllers
1000 GB storage
With FIFA 2019 CD
Price 23,999 Birr
Contact us :
0953964175
0925927457 @eBRO4
0910695100
@heyonlinemarket
Forwarded from Kídus
⚜️SHEBA - ሺባ⚜️
📞 በ 0941158969 ይደውሉልን
🚚 ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን
ጥራት ያለው ጌጣጌጥ 💎በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩባንያችን (ሺባ) ይግዙ ይህንን::
⚠️(ሺባ) የተመሰረተበትን አንደኛ አመት እያከበርን ስለሆነ ‼️ነፃ ‼️ሰዐት ለማግኘት ከዌብ ሳይታችን ላይ ማንኛዉንም እቃ ይግዙ፡
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
Website - www.shebasluxury.com
Telegram - https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfS1CHMcuedhCLPBQ
Contact Admin @ki_d_us
📞 በ 0941158969 ይደውሉልን
🚚 ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን🏍

Forwarded from EthioNova🇪🇹
Access 100+ both free and Paid online courses from leading institutions worldwide. Gain new skills and earn a certificate of completion. Join today.
Contact +251939560060 or @yenecademy
yenecademy.com/
Contact +251939560060 or @yenecademy
yenecademy.com/
በቅርብ ሳምንታት የደቡብ አፍሪካ ሆስፒታሎች በሕሙማን ይጨናነቃሉ ተባለ
የደቡብ አፍሪካ ሆስፒታሎች በሳምንታት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ሕሙማን ሊጨናነቁ እንደሚችሉ የአገሪቱ ከፍተኛ የክትባት ባለሙያ ተናገሩ።
በአሁኑ ሰዓት በኬፕታውን የሚገኙ ሆስፒታሎች ከአቅማቸው በላይ መሙላታቸውን ገልፀው በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በመላ አገሪቱ እየጨመረ መሆኑን ገልፀዋል።
በምስራቃዊ ኬፕታውን አሁን ያለው ሁኔታ ከሕክምና ተቋማቱ አቅም በላይ ሆኗል።
ፕሮፌሰሩ አክለውም በምስራቃዊ ኬፕታውን የተከሰተው ለሌሎችም ትምህርት መሆን እንዳለበት እንዲሁም ቀሪው የአህጉሪቱ ክፍልም እንዲሁ ሊጠቃ እንደሚችል ግንዛቤ መውሰድ እንዳለበት አስረድተዋል።
ማንኛውም ሰው አፍሪካ ወጣት ዜጎቿ በርካታ በመሆናቸው ከኮሮናቫይረስ ጠንካራ ክንድ ትተርፋለች ብሎ የሚያስብ ከሆነ ከንቱ ምኞት ነው ሲሉ ገልፀዋል።
Via:- BBC
@YeneTube @Fikerassefa