መጋቢት 3/2012 ዓ.ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው በሀገራችን ከተገኘ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ አራት (4) ተጨማሪ ሰዎች በመገኘታቸው በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አስራ ስድስት (16) ደርሷል፡፡
የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ፡-
ታማሚ 1 ፦ የ72 ዓመት ሞሪሸሳዊ ሲሆኑ መጋቢት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከኮንጎ ብራዛቪል የተመለሱ ናቸው፡፡ መጋቢት 13፣2012 ዓ.ም ወደ ጤና ተቋም የሄዱ ሲሆን ተቋሙም ለኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሪፖርት በማደረጉ በተደረገላቸው የላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ ታማሚውም በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከታማሚው ጋር ግንኙነት የነበራቸው 6 ሰዎች በክትትል ላይ የሚገኙ ሲሆን ከነሱ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ሌሎች ሰዎችን የማጣራት ሂደት እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ታማሚ 2፦ የ61 ዓመት የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡ በተገኘው መረጃ መሠረት ግለሰቡ የውጭ የጉዞ ታሪክ ባይኖራቸውም በስራ ባህሪያቸው ምክንያት ከአንድ የውጭ ሀገር ዜጋ ጋር ግንኙነት ነበራቸዉ፡፡ ታማሚው ግለሰብ መጋቢት 9 ቀን 2012 ዓ.ም የህመም ስሜት ሲሰማቸው ራሳቻውን አግልለው እንደቆዩና መጋቢት 16፣ 2012 ዓ.ም ወደ ጤና ተቋም የሄዱ ሲሆን ተቋሙም ሪፖርት ባደረገው መሰረት በላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአሁኑ ወቅት ታማሚው በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ከታማሚው ጋር ግንኙነት የነበራቸው 24 ሰዎች በክትትል ላይ የሚገኙ ሲሆን ከነሱ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ሌሎች ሰዎችን የማጣራት ሂደት እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ታማሚ 3 ፦ የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን የመጨረሻ ጉዞዋም መጋቢት 12፣ 2012 ዓ.ም እስራኤል ሀገር ደርሳ የተመለሰች ናት፡፡ ግለሰቧም በቀን 16፣ 2012 ዓ.ም በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተደረገላት የላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዙዋ ተረጋግጧል፡፡ በአሁኑ ወቅት ታማሚዋ በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላት ይገኛል፡፡ ከታማሚዋ ጋር ግንኙነት የነበራቸው 7 ሰዎች በክትትል ላይ የሚገኙ ሲሆን ከነሱ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ሌሎች ሰዎችን ማጣራት ሂደት
እየተከናወነ ይገኛል፡፡
ታማሚ 4 ፦ የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላት ቢሆንም የበሽታው ምልክት ከታየባቸው ሰዎች ጋር የነበራት ግንኙነት እየተጣራ መሆኑ እና ግለሰቧም በቀን 17/2012 ዓ/ም በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተደረገላት የላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዙዋ ተረጋግጧል፡ በአሁኑ ወቅት ታማሚዋ በለይቶ ማከሚያ ውስጥ የህክምና ክትትል እየተደረገላት ይገኛል፡፡
Via:- MOH
@Yenetube @Fikerassefa

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19ን ለመከላከል ከተቋቋመው ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የተውጣጣ ኮሚቴ ጋር በኢንተርኔት አማካኝነት ያለውን የክንውን ሁኔታ እና ተጨማሪ መመሪያዎች እንዲሁም ኮቪድ-19ን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመግታት እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን አስመልክቶ ውይይት አድርገዋል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ውሳኔዎች አስተላለፉ
የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ እያደረሰ ያለውን ፈታኝ ሁኔታ ኢትዮጵያ ለመቋቋም እንዲቻላት የሚከተሉት መመሪያዎች እና ተጨማሪ እርምጃዎች ተግባራዊ እንዲሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ውሳኔ አስተላለፉ።
* ጡረታ የወጡ እንዲሁም በትምህርት ላይ ያሉ የጤና ባለሞያዎች ለብሄራዊ ግዳጅ እንዲዘጋጁ
* ከዛሬ ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ የሚደርሱ እና ለይቶ ለመከላከያ በተዘጋጁት ሆቴሎች ለመቆየት አቅም የሌላቸው መንገደኞች ወደ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተዘዋውረው ለ15 ቀናት እንዲቆዩ የወጣው መመሪያ ተግባራዊ እንዲያደርጉ
* ከዛሬ አንስቶ ለተጨማሪ ሁለት ሳምንታት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ጨምሮ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው እንዲቆዩ
* በገበያ ስፍራዎች እና በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ አካላዊ ርቀትን መጠበቅ ተፈፃሚ እንዲደረግ፤ በፌዴራል መንግሥት አስከፊ ብሔራዊ አደጋ በሚከሰት ጊዜ ሃይማኖታዊ ስብሰባዎች እንዲቋረጡ የማድረግ ሕገ-መንግሥታዊ መብት አለው። ሆኖም በሕገ-መንግሥቱ የተደነገጉት እርምጃዎች ተግባራዊ ከመደረጋቸው በፊት ዜጎች አካላዊ ርቀት የመጠበቅን መመሪያ ተግባራዊ እንዲያደርጉ በድጋሚ ጥሪ እናቀርባለን።
* ሁኔታው ተጨማሪ ድጋፍን የሚጠይቅ ከሆነ ሁሉም ጡረታ የወጡ እንዲሁም በትምህርት ላይ ያሉ የሕክምና ባለሙያዎች ለብሔራዊ ግዳጅ እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀርባለሁ።
* የተለያየ መጠን እና ዓይነት ያላቸው መገልገያዎችን ያየዙ ከ134 በላይ ተቋማት ተለይተው መከላከያ፣ ለይቶ መቆያ እና ለሕክምና እንዲሆኑ ተለይተዋል። ስለዚህ ሁሉም ዜጎች አልጋዎች፣ ፍራሾች፣ አንሶላዎች፣ የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች እና ሌሎች መገልገያዎችን ለማሰባሰብ በመሥራት ላይ የሚገኘውን ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴን ጥረት እንዲደግፉ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
* የማክሮ-ኢኮኖሚ ንዑስ ኮሚቴው የኢኮኖሚ ዘርፉን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ አማራጮችን ለመቀየስ በልዩ ልዩ ዘርፍ ከተሰማሩት ዐበይት የኢንዱስትሪ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ሲያካሂድ ቆይቷል። ይህንን ተከትሎ ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት የሚከተሉት እርምጃዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ
* የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስፈልጉ የገቢ ዕቃዎች እና ግብዓቶች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ይደረጋል
• የፋይናንስ ዘርፉን ጤንነት አስጠብቆ ለማስቀጠል እና ባንኮች በኮሮና ቫይረስ ለተጎዱ ደንበኞቻቸው ጊዜያዊ የብድር እፎይታ እና ተጨማሪ ብድር ለመስጠት እንዲያስችላቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተጨማሪ 15 ቢሊዮን ብር ለግል ባንኮች ያቀርባል።
• የውጭ ምንዛሬ የሚያስፈልጋቸው እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችሉ ዕቃዎች እና ግብዓቶችን ወደ ሀገር ውስጥ ለሚያስግቡ አስመጪዎች ባንኮች ቅድሚያ በመስጠት እንዲያስተናግዱ፤
• በፋይናንስ አገልግሎት የተነሳ ገጽ ለገጽ መገናኘት እና የብር ንክኪን ለመቀነስ እንዲቻል፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል አማካኝነት የሚደረግ ክፍያ እና ገንዘብ የማስተላለፍ ጣሪያውን ከፍ ያደርጋል፡፡
• የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለውጭ ገበያ በሚቀርብ አበባ ላይ የጣለው ዝቅተኛ የመሸጫ ዋጋ ገደብ በጊዜያዊነት
እንዲነሳ ተደርጓል፡፡
• ኩባንያዎች የተሻለ የገንዘብ ፍሰት እንዲኖራቸው ለማስቻል፣ የገቢዎች ሚኒስቴር የተጨማሪ እሴት ታክስ አመላለስ ሂደቱን በተለየ መልኩ እንዲያፋጥን ይደረጋል፡፡
• የኮቪድ-19ን ወረርሽኝ ተከትሎ ሊከሰት የሚችለውን የሸቀጦች እጥረት እና አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ለመቆጣጠር በንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር የጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

👍1
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችን በማይተገብሩ ዜጎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ ይወሰዳል – ፌደራል ፖሊስ
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰማ፡፡
የበሽታው ምልክት ጎልቶ እየታየባቸው አይደለም የተባሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ለብቻቸው ተገልለው ስራቸውን ይቀጥላሉ መባሉን BBC(ቢቢሲ) ፅፏል፡፡
Via Sheger
@YeneTube @FikerAssefa

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፔንሲዮኖችን ጨምሮ ሰዎች በብዛት ተሰብሰበው የተገኙባቸውን ከ4ሺህ በላይ የንግድ ቤቶችን መዝጋቱን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከመጋቢት 12 እስከ መጋቢት 15 ባሉት ቀናት በመዲናዋ በርካታ ሰዎች ተሰብስበው የተገኙባቸውን የንግድ ቤቶች መዝጋቱን ለቢቢሲ ገልጿል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግነኙነት ኃላፊ ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ በተለይ ለቢቢሲ እንደተናገሩት የመንግሥት ውሳኔ ተላልፈው የተገኙ 4318 የንግድ ቤቶች ዝግ ተደርገዋል።
እንደ ኮማንደር ፋሲካ ከሆነ እንዲዘጉ የተደረጉት የንግድ ቤቶች ዝርዝር፡
10 ፔንሲዮኖች
344 ጭፈራ ቤቶች
437 አረቄ ቤቶች
2363 ግሪሰሪ
799 ሆቴል ቤቶች
142 ጠጅ ቤቶች
162 ፑል መጫዎቻ ቤቶች
40 ቪዲዮ እና ጫት ቤቶች
21 ሺሻ ቤቶች
- BBC
@Yenetube @FikerAssefa

የግል የህክምና ተቋማት የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎች የኮሮና ተዋህስ ወረርሽኝን ተፅእኖ ለመቋቋም ወደ ስራ ሊሰማሩ ነው፡፡
Via:- ካፒታል ጋዜጣ
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- ካፒታል ጋዜጣ
@Yenetube @Fikerassefa
የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው መድሃኒት መሰረታዊ የምርምር ሂደት በማለፍ ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ ሂደቶችን በስኬት አልፏል፡፡
ምርምሩ የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ መከሰቱ ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በመሆን ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ተደጋጋሚ የምርመር ሂደት አልፎ ወደ ምርት እና ቀጣይ የእንስሳት ፍተሻ እና ክሊኒካል ፍተሻ ስራዎች እንዲሸጋገር ተደርጓል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር ኢንጂ.)፣ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰና ከኢትዮጵያዊያን የባህል ሃኪሞች ጋር እና የህክምና ተመራማሪዎች ጋር በመሆን የሀገር በቀል እውቀቶችን በሳይንሳዊ ሂደቶች በማሳለፍ ለዘመን አመጣሹ ኮሮና ቫይረስ( ኮቪድ -19) ወረርሽኝ ህክምና የተዘጋጀውን መድሃኒት ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችላቸውን ስራ በመስራት ላይ ይገኛሉ።
መድሃኒቱ የመከላከል አቅም የሚጨምር፣ መርዛማነት የሌለው እና አዋጭነቱ የተረጋገጠ ነው፡፡
የምርምር ሂደቱ ተጠናቅቆ ወደ ምርት ለመግባት ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን ዝርዝር መረጃዎችን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ይሰጣል፡፡
Via:- Minster of innovation

ሐረር ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ዛሬ በቤተመቅደስም እንዲሁም በግቢው ውስጥ ምዕመናኑ ርቀታቸውን ጠብቀው ነበር መረሀግብሩን ሲከታተሉ የነበሩት፣ ትምህርት ውሰዱ!!
#አ ካ ላ ዊ ፈ ቀ ቅ ታ
@Yenetube @fikerassefa
#አ ካ ላ ዊ ፈ ቀ ቅ ታ
@Yenetube @fikerassefa
ቤቴሌ መስጂድ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት ርቀታቸውን ጠብቀው ነበር ሰላት ያደረጉት።
መልካም ነው ትምህርት ውሰዱ!!
@Yenetube @Fikerassefa
መልካም ነው ትምህርት ውሰዱ!!
@Yenetube @Fikerassefa
የተለያዩ አካላት እርዳታ እየለገሱ ይገኛሉ
- አቶ ወርቁ አይተነው አምስት የአፓርትመንት ህንፃዎቻቸው የኮሮና ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር እስከሚውል ድረስ አገልግሎት እንዲሰጡ መወሰናቸውን አስታውቀዋል።
- ቤተልሄም ጥላሁን በስራ ላይ የነበረውን ባለ 3 ፎቅ ማምረቻዋን ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈቅዳለች።
- አቶ ባጫ ቡልቻ እና ባለቤታቸው ወ/ሮ አልማዝ መርጋ ሆቴላቸው ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈቅደዋል።
- ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ ቅድመ ዝግጅት የሚሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርገዋል።
#ምስጋናችን ታላቅ ነው !!
Via:- ኤልያስ መሰረት

የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ሸመልስ በቁጥጥር ስር ዋሉ
<<በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን አደጋ ከግምት ውስጥ በማስገባት 200 ሺህ መቃብሮች እንዲቆፈሩ መንግስት ትዕዛዝ ሰጥቷል>>
በሚል የዘገቡት የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ዛሬ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አዲስ ማለዳ በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ካሉ ምንጮቿ አረጋግጣለች፡፡
‹‹ግለሰቡ በሕጉ መሰረት በ 48 ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ያሉት ምንጫችን የሀሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግርን ለመከላከል የወጣው አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ስላልታተመ በመደበኛው የወንጀል ህግ ይዳኛሉ፣ የሚከሰሱበትን አንቀፅ ግን ለግዜው መናገር አልችልም›› ብለዋል፡፡
Via:- Addis Maleda

የብሪታኒያ ጤና ሚንስትርም በቫይረሱ መያዛቸው ተነገረ
ማት ሃንኮክ በኮቪድ-19 መያዛቸው እና እራሳቸውን በመኖሪያ ቤታቸው አግልለው እንደሚገኙ ጽ/ቤታቸው ይፋ አድርጓል።
ቀደም ሲል ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን በኮቪድ-19 እንደተያዙ ጽ/ቤታቸው ማስታወቁ ይታወሳል።
@YeneTube @Fikerassefa
ማት ሃንኮክ በኮቪድ-19 መያዛቸው እና እራሳቸውን በመኖሪያ ቤታቸው አግልለው እንደሚገኙ ጽ/ቤታቸው ይፋ አድርጓል።
ቀደም ሲል ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን በኮቪድ-19 እንደተያዙ ጽ/ቤታቸው ማስታወቁ ይታወሳል።
@YeneTube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁሉንም የሀገር ውስጥ የቲኬት ቢሮዎቹን ከመጋቢት 21/2012 ጀምሮ በጊዜያዊነት መዝጋቱን አስታወቀ።
እንዲሁም ደንበኞች የዲጂታል አማራጮቻችንን ይጠቀሙ ብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa
እንዲሁም ደንበኞች የዲጂታል አማራጮቻችንን ይጠቀሙ ብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa