YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
የተለያዩ አካላት እርዳታ እየለገሱ ይገኛሉ

- አቶ ወርቁ አይተነው አምስት የአፓርትመንት ህንፃዎቻቸው የኮሮና ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር እስከሚውል ድረስ አገልግሎት እንዲሰጡ መወሰናቸውን አስታውቀዋል።

- ቤተልሄም ጥላሁን በስራ ላይ የነበረውን ባለ 3 ፎቅ ማምረቻዋን ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈቅዳለች።

- አቶ ባጫ ቡልቻ እና ባለቤታቸው ወ/ሮ አልማዝ መርጋ ሆቴላቸው ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፈቅደዋል።

- ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ ቅድመ ዝግጅት የሚሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርገዋል።

#ምስጋናችን ታላቅ ነው !!
Via:- ኤልያስ መሰረት
@Yenetube @Fikerassefa