#ሀዋሳ_ኮሮና_ቫይረስ_ዝግጅት_ሲፈተሽ
በሀዋሳ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ አለ ተብሎ በተለይም ዋርካ አከባቢ ከፍተኛ መሸበረ እንዲሁም ግለሰብን የማግለል ሁኔታዎች ነበሩ በቦታው ተገኝተን ለመታዘብ የቻልነው እናካፍሎ።
( በፁሁፋችን መሀል ታማሚው - ኮሮና ቫይረስ ባይሆንም ግለሰብ ታሞ ስለ ነበር ታማሚ በሚል ተጠቅመናል )
ታማሚው ወደ 2:30 ሀዋሳ ዋርካ ሆቴል ወረድ ብሎ ባለ እንግዳ ማረፊያ ጋር ተጠግቶ ህመሙን ለአንድ ግለሰብ ያጋራዋል ከዚያ ያጋራው ግለሰብ #ከፍተኛ_የሳል : #አይን_መቅላት እንዲሁም #መተታጠፊያዬ ያመኛል ብሎ እንዳስረዳው በቀጥታ አቅራቢያው ወዳለ ጤና ጣቢያ ለመጦቀም አመራ ከዚያ የጤና ጣቢያው ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ እያፌዙ እንመጣለን ወይንም 6929 ደውል በማለት ልጁ ተመልሷል።
ታማሚው ልጅ ሳሉ በርትቶበታል ሰውም በቦታው ተስብስቧል ነገር ግን የጤና ጣቢያው ባለሙያዎች ቦታው ላይ አምቡላንስ የዘው ለመምጣት 3 ሰዐታት ፋጅቶባቸዋል።
ባለሙያዎች በአምቡላንስ መጡ የታማሚውን ሙቀት የለኩት በከፍተኛ ፍራቻ ነበር ( ይህ ስልጠና እንደሚጎላቸው ቦታው ላይ ተገኝተን ተመልክተናል) እንዲሁም ታማሚውን በአግባቡ አላስተናገዱትም ነበር።
ታማሚው የተቀመጠበት የነካቸውን ቦታዎች infected ሆነዋል ተብለው የሚገመቱ ቦታዎችን Disinfect ለማድረግ ከቀኑ 10:00 ላይ መተው ነው ርጭት ያደረጉት።
#ሀዋሳ_ከተማ_አስተዳደር_ዝግጅታችሁ_እንደገና_ፈትሹ
ፎቶ:- በቫይረሱ ተጠቅቶ ሊሆን ይችላል በሚል ቦታ ከቫይረሱ እያፅዱ
@Yenetube @Fikerassefa

በጣሊያን እስካሁን የተመዘገበው የሟቾች ቁጥር 8,165 ደርሷል። የ24 ሰዐት ሪፖርቱ እንደሚያሳየው ከሆነ ደግሞ 6,153 አዲስ ተጠቂዎች የተመዘገቡ ሲሆን 662 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል። በአጠቃላይ በሀገሪቱ የተመዘገቡ ተጠቂዎች ቁጥር ደግሞ 80,539 ደርሷል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
10 ቱ ዓለምን ያስጨነቁ አስከፊ ወረርሽኞች
ምንጭ፡ ቪዥዋል ካፒታሊስት (2020)[አዲስ ማለዳ]
ዓለማችን በየጊዜው የተለያዩና ከባድ የሆኑ ወረርሽኞችን አስተናግዳለች። ከዚህም ውስጥ ከፍተኛ የሞት መጠን የተመዘገበው ‹ጥቁር ሞት› ተብሎ በተሰየመና፣ ከአይጦችና ነፍሳት በቁንጫ በኩል ወደ ሰዎች የተላለፈው በሽታ ነው። ይህም ከ1347 እስከ 1351 ለአምስት ዓመታት የዘለቀ ወረርሽኝ ሲሆን፣ አውሮፓ ከዚህ በሽታ ለማገገም 200 ዓመታት እንደወሰዱባት ይነገራል።ፈንጣጣ በተመሳሳይ ከፍተኛ እልቂት የተመዘገበበት ሲሆን፣ ጀስቲንያን የተባለው ወረርሽኝ ከ541 እስከ 542 የተከሰተ ነው።
ይህም በጊዜው በነበረው ጀስቲንያን ግዛት ምክንያት ሥሙን ያገኘ ከመሆኑ ባሻገር፣ የባዛንታይንን ግዛት በእጅጉ የፈተነ እንደነበር ይነገርለታል።ኤች አይ ቪ ኤድስ ባከተለው ሞት ብዛት በአምስተኛነት ሲከተል፣ ከቻይና የተነሳውና ሦስተኛው ወረርሽኝ (The third plague) የሚል ሥም የተሰጠው ወረርሽኝ፣ ከ‹ጥቁር ሞት› እና ከ‹ጀስቲንያን ወረርሽኝ› ቀጥሎ በተከታታይ ከፍተኛ ሞት ያስከተለ ስለነበር ነው ‹ሦስተኛው› የሚል ሥያሜ የተሰጠው።
እነዚህ ወረርሽኞች በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ የሞተባቸው ናቸው። በተጓዳኝ ግን በመቶ ሺሕዎች የሚቆጠር ሕዝብ የሞተባቸው ስዋይን ፍሉ፣ ቢጫ ወባ እና ኢቦላም በዚህ ተጠቃሽ ናቸው። አሁን ላይ ዓለምን እያስጨነቀ የሚገኘው ኮቪድ19 ኮሮና ቫይረስም አሁን ባለበት ደረጃም እነዚህን ዓለምን ያስጨነቁ ወረርሽኞችን መቀላቀል ችሏል።

በዩናይትድ ኪንግደም እስካሁን የተመዘገበው የሟቾች ቁጥር 578 ደርሷል። የ24 ሰዐት ሪፖርቱ እንደሚያሳየው ከሆነ ደግሞ 2,129 አዲስ ተጠቂዎች የተመዘገቡ ሲሆን 113 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል። በአጠቃላይ በሀገሪቱ የተመዘገቡ ተጠቂዎች ቁጥር ደግሞ 11,658 ደርሷል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የመቐለ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ከአላስፈላጊ መገፋፋት እና መተፋፋግ እራሳችሁን ጠብቁ።
የዩንቨርስቲው ፕሬዚዳንት ተጨማሪ ባሶች እየመጡ እንደሆነ ተናግረዋል።
@Yenetube @FikerAssefa

በቻይና የሚገኙ ተማሪዎች ጉዳይ :-
በቻይና ሀገር የሚገኙ ተማሪዎች የኢትየጽያ መንግስት የላከላቸው ገንዘብ እንዳልደረሳቸው ተናገሩ በቻይና የሚገኘው የኢትዮ ኢምባሲ ነበር እንዲያስተላልፍ የተሰጠው ነገር ግን ለግማሽ ተማሪዎች ተሰጥቷቸው አሁንም ያልተሰጣቸው ተማሪዎች እንዳለሁ ለማወቅ ችለናል ብሩ ያልተሰጣቸው ተማሪዎቹ በከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸውን ለየኔቲዩብ ገልፅዋል።

ቻይና ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሰራተኞችን በመለያ ክፍል አስቀመጠች
ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 12 ወደ ቤይጂንግ የበረረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤየረ ባስ አውሮፕላን ታዩያን በምትባል የቻይና ከተማ አድርጎ በሯል ።እዚያ ሲያርፍ በኮሮና የተጠረጠሩ መንገደኞች እና የበረራ ሰራተኞች ስልነበሩ ለተጨማሪ ምርመራ ለአስራ አራት ቀን በለይቶ ማቆያ እንዲኖሩ መደረጉን ከፖይለቶቹ ጋር የቅርብ ግንኙነት ያላቸው ሰዎች ለፊደል ፖስት ተናግረዋል።
ፓይለቶቹን ጨምሮ መለያ ክፍል ውስጥ የተቀመጡት የበረራ አስተናጋጆቹ ቁጥር 25 እንደሚሆንና የምርመራ ውጤታቸውን እየተጠባበቁ እንደሚገኝ ለፊደል ፖስት ተናግረዋል።
ፊደል ፖስት እንደተረዳወ ፓይለቶቹ ባዶውን አውሮፕላን ከታዩያን ወደ ቤይጂንግ ይዘው ሄደዋል ።ቀጠሎ ግን አብራሪዎችን እዚያው ታዩያን በለይቶ ማቆያ እንዲቀመጡ ተደርገዋል።
በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ለማግኘት ፊደል ፖስት የአየር መንገድ ህዝብ ግኑኝነት ክፍሉን ቢጠይቅም መልስ ማግኘት አልቻለም ።
Via:- Fidel Post

የኮሮናቫይረስ ወረርሽንን ለመግታት ትምህርት በመዘጋቱ ምክንያት ከዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ወደ ደቡብ ጎንደር ተማሪዎችን በምሽት ይዞ በመሄድ ላይ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ተገልብጦ የሰው ሕይወት አለፈ።
አማራ መገናኛ ብዙኀን አንደዘገበው በአደጋው 2 ተማሪዎች ሲሞቱ 22 ተማሪዎች ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል።
አደጋው የደረሰው በምሥራቅ ጎጃም ዞን ወረዳ ጢቅ የትኖራ ቀበሌ ላይ መሆኑም ተገልጿል።
ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በደጀን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልና በደብረማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የሕክምና እየተደረገላቸው ነው።

በአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ የጦር መርከብ ላይ በተሰማሩ የባህር ኃይል አባላት ላይ የኮሮናቫይረስ በሽታ ክስተት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተነገረ።
አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቧ በውስጧ ካሉ አባላቷ መካከል ኮሮናቫይረስ መገኘቱን ይፋ በማድረግ የመጀመሪያዋ ስትሆን፤ አሁን የታማሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ሲኤንኤን የባህር ኃይል ባለስልጣናትን ጠቅሶ ዘግቧል።
በመጀመሪያ በሦስት መርከበኞች ላይ በተደረገ ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን አሁን ቁጥሩ 25 ደርሷል ተብሏል።
በአሜሪካ ባህር ኃይል በኩል የወጣው መግለጫም ቁጥሩን ሳያመለክት “ዩኤስኤስ ቴዎዶር ሩዝቬልት በተባለችው መርከብ ላይ ተጨማሪ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ተገኝተዋል” ብሏል።
በበሽታው የተያዙት ሰዎች ተለይተው የሚገኙ መሆኑንና መርከቧም እየተጸዳች መሆኑ ተነግሯል።
Via:- BBC

Thursday's major coronavirus updates:
-USA: +16,980 cases, +256 deaths
-Spain: +8,271 cases, +718 deaths
-Germany: +6,615 cases, +61 deaths
-Italy: +6,153 cases, +712 deaths
-France: +3,922 cases, +365 deaths
-Iran: +2,389 cases, +157 deaths
-Global: +60,099 cases, +2,764 deaths
@YeneTube @FikerAssefa
-USA: +16,980 cases, +256 deaths
-Spain: +8,271 cases, +718 deaths
-Germany: +6,615 cases, +61 deaths
-Italy: +6,153 cases, +712 deaths
-France: +3,922 cases, +365 deaths
-Iran: +2,389 cases, +157 deaths
-Global: +60,099 cases, +2,764 deaths
@YeneTube @FikerAssefa
ለህዝብ ጤንነት ሲባል በከተማዋ አዲስ ውሳኔ ሊተላለፍ እንደሚችል ምክትል ከንቲባው አስታወቁ።
በአዲስ አበባ መግቢያና መውጫዎች ባልተለመደ መልኩ በተለይ የወጣቶች እንቅስቃሴ ከወትሮው ጨምሮ መስተዋሉን ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ገልፀዋል። ለጊዜው ጥያቄ ተገቢውን ሁሉ ለማድረግ ጥረት ወደ ከተማችን እና በከተማችን የሚደረጉ እንቅስቃሴ በአንክሮ እንከታተላለን ያሉት ምክትል ከንቲባው ለህዝባችን ጤና እና ደህነት ጠንቅ ብለን በምንወስንበት ጊዜ ተገቢውን እርምጃ እንደምንወስድ በመግለጽ እንድትጠነቀቁ አሳስባለሁ። ሲሉ በይፋዊ ገፃቸው አስታውቀዋል።

ለቡ አል ኢምራን መስጅድ ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ጥንቃቄ የተሞባለበት ሰላት ዛሬ ለማካሄድ እየተዘጋጁ ነው።
የሙስሊሙ ማህበረሰብ ወደ መስጅዱ ከመግባታቸው በፊት እጃቸውን በሳኒታይዘር ይታጠባሉ እንዲሁም ውስጥ ከገቡ በኃላ ከአንድ ሜትር በላይ ልዩነት ነው የሚሰግዱት።
@yenetibe @Fikerassefa

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ 10 ሚሊዮን ብር ለገሰ።
ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ለተጀመረው ስራ 10 ሚሊዮን ብር ለብሔራዊ ሃብት አፈላላጊ ኮሚቴ ዛሬ ረፋድ አስረክቧል።
@Yenetube @Fikerassefa
ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ለተጀመረው ስራ 10 ሚሊዮን ብር ለብሔራዊ ሃብት አፈላላጊ ኮሚቴ ዛሬ ረፋድ አስረክቧል።
@Yenetube @Fikerassefa
አዳማ አንድ ሰው ኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ አንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን በክልሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው ግብረ ሃይል ገለጸ፡፡
ከግለሰቡ ጋር ንክኪ የነበራቸው 24 ሰዎች ተለይተዋልም ነው የተባለው። ግብረ ሃይሉ በህብረተሰቡና በተቋማት የሚታየው ቸልተኝነት አሁንም አሳሳቢ ነው ብሏል።
-FBC