ራሳቸውን የታገቱ የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በማስመሰል የሃሰት ወሬ በማሰራጨት ተጠርጥረው የታሰሩ 2 ሴት ተማሪዎች ለ3ኛ ጊዜ የ10 ቀን ቀጠሮ እንደተጠየቀባቸው ዋዜማ ሬዲዮ ዘግቧል። ተማሪዎቹ ከባሕርዳር ከተማ የካቲት 3 ተይዘው፣ ለፌደራል ፖሊስ ከተላለፉ በኋላ እስር ላይ ይገኛሉ። ተጠርጣሪዎቹ ቅድስት በጋሻው እና ሸዋዬ ጌትነት የተባሉ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ናቸው።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በምዕ/ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ የታጠቁ ግለሰቦች አንድ ተሽከርካሪን ካቃጠሉ በኅላ ሹፌሩን አግተው መውሰዳቸውን የአማራ ሚዲያ ማዕከል ዘግቧል።
የወረዳው ጸጥታ አካላት አሽከርካሪ የነበረው ታጋች፣ ትናንት የመንግስት ጸጥታ ሰራተኞች ወደ አንድ ቀበሌ አድርሶ ሲመለስ ነበር እንዲቆም የተገደደው። የወረዳው ፖሊስ ጽ/ቤት ጉዳዩን እየተከታተለው መሆኑን ገልጿል።
አጋቾችም "የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ አላግባብ አንድ ወገናችንን አስሮብናልና በተደጋጋሚ እንዲለቅ ብንጠይቅም መፍትሄ ሊሰጠን አልቻለም" በሚል ቅሬታ የተሰማቸው ግለሰቦች ስለመሆናቸውም ተገልጧል።
Via Ethiopia Live Updates

ስለ "8100 A"
የ8100 የሕዳሴ ግድብ የገቢያ ማሰባሰቢያ የአጭር መልዕክት መስመር በአፋጣኝ ወደ ሥራ እንደሚገባ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡
በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንም የልገሳ እና የሽያጭ የሕዳሴ ቦንዶችን በመግዛት ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል፡፡3ኛው ዙር የ8100 A የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም በፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ይፋ ተደርጓል።ይሁንና ለግድቡ ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን የአጭር መልእክት መስመሩ ሊሠራላቸው እንዳልቻለ እየገለፁ ነው።
በየታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት የፕሮግራም አመራር አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተወካይ የሆኑት አቶ ሰለሞን ተካ በጉዳይ ላይ በተለይ ለኢቲቪ ማብራሪያ ሰጥተዋል።እንደ እርሳቸው ገለጻ፣ በአዲስ መልክ በተጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ መስመር ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች በመጀመሪያ 8100 ላይ "A" ብለው በመላክ መስመሩን ሳብስክራይብ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚያም ከመስመሩ አውቶሜትድ ከሆኑ ምላሾች ጋር በየዕለቱ ለሚደርሳቸው መልእክት "OK" የሚል አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት አንድ አንድ ብር መለገስ ይችላሉ።
እስካሁን ወደ 8100 "A" ብለው የሚልኩ ሰዎች በአባልነት መመዝገብ ያልቻሉት መስመሩ ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ ባለመግባቱ መሆኑን የገለፁት አቶ ሰለሞን ማስተካከያ ተደርጎበት በአፋጣኝ ወደ ሥራ እንደሚገባ ጠቁመዋል።
የ3ኛው ዙር የ8100 የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ለ6 ወራት በስራ ላይ የሚቆይ መሆኑን የገለጹት ተወካዩ በዚሁ መስመር ለ3 ወራት የሚቆይ "ሊቀ ናይል" የተሰኘ በአጭር መልክእክት (SMS) የሚካሄድ የጥያቄ እና መልስ ውድድርም እንደሚኖር ተናግረዋል።በቀን ከአንድ ጊዜ ወይም ከአንድ ብር በላይ መለገስ ለሚፈልጉ ሰዎች ደግሞ በቀዳሚዎቹ ሁለት ዙሮች የነበረው ዓይነት አሰራር የሚካተትበት እድል እንደሚኖርም ተናግረዋል።
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሕዳሴው ግድብ ድጋፍ ማድረግ የሚችሉበት አማራጭም መዘርጋቱን ገልጸዋል። ለዚህም ሁለት ዓይነት የሕዳሴ ቦንዶች መዘጋጀታቸውን እና እነዚህም አንደኛው የልገሳ፣ ሁለተኛው ደግሞ የግዥ መሆናቸውን አቶ ሰለሞን አብራርተዋል። ሁለቱንም ዓይነት ቦንዶች መግዛት ለሚፈልጉ ከታች የተመለከቱት የባንክ አካውንቶች መከፈታቸውንም ጨምረው ገልፀዋል፡፡
Via ETV

በምስራቅ ጎጃም ዞን በእናርጅ እና እናውጋ ወረዳ ደብረወርቅ ከተማ በቤት ውስጥ ከተቀመጠ ቤንዚን ጋር ተያይዞ በተነሳ እሳት ቃጠሎ የእናትና ልጅ ህይወት ማጥፋቱን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ኮማንደር መኮንን ጎሹ እንደገለጹት አደጋው የደረሰው ትናንት እኩለ ቀን አካባቢ ነው። ከመኖሪያ ቤት በተጓደኝ በነበረ ማብሰያ ቤት ውስጥ ለባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ በጀሪካን ተገዝቶ የተቀመጠ ቤንዚን በረንዳ ላይ ከነበረ እሳት ጋር ተቀጣጥሎ በመያያዙ አደጋው ሊደርስ ችሏል።
ምንጭ:ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያካሄደው የዩንቨርሲቲ ምሩቃን ቅጥር ፍትሃዊ እንዳልነበር ተፈታኞች ገለጹ። ከተማ አስተዳድሩ የስራ አጥነት ችግሮችን ለመፍታት በሚል ከ8 ሺህ በላይ በ2010 እና 2011 የተመረቁ ወጣቶችን በተለያዩ ተቋማት ቀጥሯል። ፈተናዉ የታረመበት መንገድ እና የቅጥር ሁኔታዉ ግልፅ እና ገለልተኛ አይደለም በሚል በርካታ ተፈታኞች ቅሬታቸዉን ተናግረዋል፡፡የከተማዋ አስተዳድር በበኩሉ ቅጥሩ እና ፈተናው ከሰው ንክኪ ነጻ በሆነ መንገድ መከናወኑን ገልጿል።
Via Ethio FM/Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
Via Ethio FM/Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 31 የመኪና ስርቆት ወንጀሎች ተመዝግበው ሁሉንም ተጠርጣሪዎችን ከነ ኤግዚቢቶቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በከተማዋ የተለያዩ ክፍለ-ከተሞች የመኪና ሥርቆት ወንጀል የፈፀሙ ተጠርጣሪዎችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቋል።
ምንጭ:ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa
የሀ ዲጅታል አርት ኤክስፒሪያንስ መክፈቻ ፕሮግራም ላይ በየኔቲዩብ በኩል የተወከሉ የስራ ባልደረባዎቻችን ፕሮግራሙን ተካፍለዋክል።
የሀ ዲጅታል አርት ኤክስፒሪያንስን አዲስ አበባ ያላችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንድትጎበኙት እንጋብዛቿለን።
የኔቲዩብ ከየሀ ዲጅታል ጋር አብረን በመስራታችንም ደስተኞች መሆናችንን በዚሁ አጋጣሚ ለመናገር እንወዳለን።
ከነገ 4:00 ጀምሮ የሀ ዲጅታል አርት ኤክስፒሪያንስ ላይ ስራዎቹን መጎብኘት ትችላላችሁ።
🔅መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ
💥መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ
👌መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ
✍መግቢያ በነፃ✍
ቦታ :- ቦሌ አለም ሲኒማ ጎን ወይም ከቦስተን ስፓ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ @yehadigitalart ይቀላቀሉ

Forwarded from HEY Online Market
HP Probook
Core i7(6th generation )
Screen :15.6 inch
Storage : 1Tera (1000 GB)
Ram : 8GB
Battry: 5hours
Price :16,500 birr
0953964175
0925927457
0910695100
Core i7(6th generation )
Screen :15.6 inch
Storage : 1Tera (1000 GB)
Ram : 8GB
Battry: 5hours
Price :16,500 birr
0953964175
0925927457
0910695100
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ከዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር ለመወያየት ተርጫ ከተማ ገብተዋል!
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር ለመወያየት ተርጫ ከተማ ገብተዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅድሚያ በከተማዋ ስታዲየም ለተሰበሰበው ነዋሪ መልዕክት የሚያስተላልፉ ይሆናል።
በመቀጠለም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከዞኑ ነዋሪዎች ተወካዮች ጋር ይወያያሉ ተብሎ ነው የሚጠበቀው።
Via FBC

ከ አምስት ሚሊዮን በላይ የመተንፈሻ አካላት ጭንብሎች ሊገዙ ነው!
የዓለም ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ለሚደረገው የመከላከል ሥራ ተጨማሪ ከ5 ሚሊዮን በላይ የመተ ንፈሻ አካላት ጭንብሎች እንደሚገዙ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በተጨማሪ በ30 የየብስ ትራንስፖርት መዳረሻ የድንበር ኬላዎች ላይ በሽታውን ለመከላከል የሚያስችል የቁጥጥር ሥራ እየተደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ የውጭ ሀገራት ተጓዦች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡባቸው ይችላሉ በሚባሉ 30 የየብስ ትራንስፖርት መዳረሻዎች እና የድንበር አካባቢዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የሙቀት ልየታ ቁጥጥር እየተካሄደ ይገኛል። የድንበር ቁጥጥሮቹ በዋነኛነት በክልሎች የሚከናወን ሲሆን፣ በፌዴራል ደረጃ የድጋፍ ሥራ እየተከናወነ ነው።
እንደ ዶክተር ኤባ ገለጻ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የበሽታው ስርጭት ከታወቀበት ጥር 15 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ከ431ሺ በላይ ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ በየብስና በአውሮፕላን ገብተዋል።
ከእነዚህ ውስጥ 220 ሺ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በኩል የገቡ ሲሆን፣ የተቀሩት 211 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቦሌ ውጪ በሚገኙ በየብስ ተጓጉዘው የገቡ መሆናቸው ታውቋል። በመሆኑም ልክ እንደ አየር ማረፊያው ሁሉ በድንበር እና በተለያዩ ኬላዎች ላይ ጥብቅ የኮሮና ቫይረስ ቁጥጥር ተደርጓል። ይህም በሽታው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የበኩሉን አስተዋጽኦ አድርጓል።
Via EPA

በአዲስ አበባ ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል አካባቢ ያለ የእናት ባንክ ጥበቃ ሰራተኞች እርስ በርሳቸው ተጋደሉ።
ኢትዮ ኤፍ ኤም ከአይን እማኞች እንዳረጋገጡት ከደቂቃዎች በፊት የእናት ባንክ ጥበቃ ሰራተኞች እርስ በርስ ተጣልተው ሶስት ሰዎች ሞተዋል።
አሁን ላይ ፖሊስ በስፍራው ደርሶ በማረጋጋት ላይ ይገኛል።
Via Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
ኢትዮ ኤፍ ኤም ከአይን እማኞች እንዳረጋገጡት ከደቂቃዎች በፊት የእናት ባንክ ጥበቃ ሰራተኞች እርስ በርስ ተጣልተው ሶስት ሰዎች ሞተዋል።
አሁን ላይ ፖሊስ በስፍራው ደርሶ በማረጋጋት ላይ ይገኛል።
Via Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከዳውሮ ነዋሪዎች ጋር በነበራቸው ውይይት፣ ድህነት እንዴት መከፋፈልን እንደሚያስከትል እና በአሁኑ ሰዓት የሚያስፈልገው ጀግንነት በአንድነት ሆኖ ታላቁን የሕዳሴ ግድብ ማጠናቀቅ እና ኢትዮጵያን ከራሷ አልፎ ለጎረቤቶቿ የኃይል ምንጭ ማድረግ እንደ ሆነ ተናግረዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እስካሁን ላሳኳቸው ምዕራፎች አድናቆታቸውን ገልጸዋል። በተለይም ሴት የውይይቱ ተሳታፊዎች፣ ሴቶችን ከፍ በማድረግ እና ወደፊት በማምጣት የሚታወቁ መሪ እንደ ሆኑ ተናግረዋል።ከተነሱት ዐበይት ጉዳዮች መካከል የውኃ አቅርቦት፣ ከከተሞች ዕድገት ሁኔታ ጋር የሚመጣጠን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እና የተጀመሩ የመንገድ ግንባታዎች መጠናቀቅ ይገኙበታል።
በተጨማሪም፣ የዳውሮ ቅርሶች እንዲመዘገቡ ደማድረግ እንቅስቃሴ እንዲጀመር፣ የኦሞ ሸለቆ እሴቶች ላይ የሚያተኩር ጥናት እና ምርምር እንዲካሄድ እና የቀርከሃ ኢንደስትሪ ተፈጥሮ ለሥራ ዕድል እንዲውልም ተጠይቋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተነሱት ጉዳዮች ምላሽ ሲሰጡም፣ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው እና በቅርቡ የሚጀመረው የ10 ዓመት ብሔራዊ ዕቅድ ቁልፍ ይዘቶች በዳውሮ ነዋሪዎች የተነሱትን ጥያቄዎች በተሟላ መልኩ ለመመለስ የሚያስችል አካሄድ እንዳላቸው ተናግረዋል።
#PMOEthiopia

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ሞርኒንግ ስታር ሞል በሚገኘው እናት ባንክ ዶ/ር ጀንበር ተፈራ ቦሌ ቅርንጫፍ ሲሰሩ በነበሩ ሦስት የጥበቃ ሠራተኞች መካከል በተፈጠረ ለጊዜው መነሻ ምክንያቱ ባልታወቀ ጸብ የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ዛሬ የካቲት 28 ቀን 2012 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት አካባቢ በሦስቱ የጥበቃ ሠራተኞች መካከል በተፈጠረው ያለመግባባት አንደኛው የጥበቃ ሠራተኛ በያዘው ክላሽን-ኮቭ ጠብመንጃ ሁለት የጥበቃ ጓዶቹን ህይወት አጥፍቶ የራሱንም ህይወት አጥፍቷል፡፡
ሟቾች ዕድሜያቸው ከ30 አስከ 35 ዓመት የሚገመቱ ጎልማሶች ሲሆኑ የጉዳዩን መነሻ እያጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
Via Addis Ababa Police Commission

ኢትዮጵያ፣ሱዳንና ግብጽ ከህዳሴዉ ግድብ ጋር ተያይዞ ያላቸዉን ልዩነት በመነጋገር እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት አሳሰበ፡፡
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳፋቂ ማህማት፣በሱዳን ሲያደርጉት የነበረዉን የሶስት ቀናት ጉብኝት ሲያጠናቅቁ እንዳሉት፣ተፈጥሯዊ ሀብቶቻችን የዕድገት እንጂ የግጭት መንስኤ ሊሆኑብን አይገባም ብለዋል፡፡ሙሳፋቂ ማህማት ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሃምዶክ ጋር ባደረጉት ዉይይትም ሶስቱንም ሀገራት ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ ተነጋግረዉ ልዩነቶቻቸዉን እንዲፈቱ ጠይቀዋል፡፡
የዋሽንግተኑ ድርድር ተስፋ የተጣለበት እንደነበር ጠቅሰዉ ይህ ዳር ባይደርስም ግን አሁንም ሀገራቱ መነጋገር እንደሚገባቸዉ ነዉ ያስታወቁት፡፡ሱዳንን በተመለከተ ባደረጉት ንግግራቸዉ፣ሀገሪቱ በመልካም የሽግግር ሂደት ላይ እንደምትገኝ ጠቅሰዉ የተዳከመዉን ኢኮኖሚዋን እንዲያገግም ለማድረግ ግን ዓለም አቀፋ ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠይቀዋል፡፡አብደላ ሃምዶክ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ በሱዳን ፖለቲካዉን ከማከም ባሻገር ኢኮኖሚዉ እንዲነቃቃ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ መባሉን ሱዳን ትሪቡን ዘግቧል፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን (March 8) ምክንያት በማድረግ ግምታቸው አምስት ሚሊዮን ብር የሚሆን በህገወጥ ንግድና የግብር ግዴታን ባለመወጣት የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት በሴቶች ለሚመሩ እና ለችግር የተጋለጡ ሴቶችና ህፃናት የሚረዱ የተለያዩ በጎ አድራጎት ድርጅቶች በዛሬው ዕለት ድጋፍ አድርጓል፡፡
የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ድጋፉን ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ተወካዮች ባስረከቡበት ወቅት እንኳል ለአለም ሴቶች ቀን በሠላም አደራሳችሁ የሚል መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሴቶች የእኩልትና የፍትሃዊነት ችግሮችን ለመፍታት የተጀመረ ቀን መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በዛሬው ዕለት ድጋፍ የተደረገላቸው ድርጅቶች ፈለገ አረጋዊያን መርጃ ድርጅት፣ የተቀናጀ ቤተሰብ ድርጅት፣ ባቡን ኸየር በጎ ድርጅት እንዲሁም ከተለያዩ አካባቦዎች ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ዙሪያ ላሉ ወገኖች መሆኑ ተውቀዋል፡፡
ምንጭ:የገቢዎች ሚኒስቴር