እራሳችሁን ከኮሮኖ ቨይረዝ ጠብቁ!!
ፎቶዎቹ ላይ በቂ ትምህርት አለበት
-ምልክቶቹ
-እንዴት ሊተላለፍ እንደሚችል
-እንዴት መከላከል እንደምንችል እንዲሁም
-ቅድመ ጥንቃቄዎችን ያስተምራል ተመልከተት።
@YeneTube @Fikerassefa
ፎቶዎቹ ላይ በቂ ትምህርት አለበት
-ምልክቶቹ
-እንዴት ሊተላለፍ እንደሚችል
-እንዴት መከላከል እንደምንችል እንዲሁም
-ቅድመ ጥንቃቄዎችን ያስተምራል ተመልከተት።
@YeneTube @Fikerassefa
ተቋርጦ የነበረው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሥም ማዘዋወር በከፊል ተጀመረ!
የአዲስ አባባ ከተማ መሬት እና መሬት ነክ ይዞታ ማረጋገጫ በመዝገብ ተመዝግበው የነበሩ ቤቶችን በዘመናዊ መልክ በመረጃ ቋት ለመመዝገብ ከታኅሳስ 6/2012 ጀምሮ አቋርጦት የነበረውን ሥም ማዘዋወርን ጨምሮ ሌሎችከይዞታ ባለቤትነት ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን መጀመሩን አስታወቀ። የጋራ መኖሪያ ቤቶች አመዘጋገብ ስርዓት በወረቀት በመመዝገብ የይዞታ ማረጋገጫ ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፣ እስከ አሁን የተመዘገቡትን የጋራ መኖሪያ ቤት፣ ሪል ስቴቶች እና የቀበሌ ቤቶችን የይዞታ መረጃዎች ወደ ዘመናዊ መረጃ ቋት ለመገልበጥ ከታኅሳስ 6 ጀምሮ በዘመቻ ሲሠራ መቆየቱ ተገልጿል።
Via Addis Maleda
@YeneTube @FikerAssefa

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክርቤት መደበኛ ጉባኤውን በማድረግ ላይ ይገኛል።
በጉባኤው ላይ የተለያዩ ቢሮዎች የ6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበው ውይይት የሚደረግበት ይሆናል። በጉባኤው አዳዲስ ሹመቶችም ይጠበቃሉ።በተጨማሪም የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣው ረቂቅ አዋጅ ውሳኔ ይሰጥበታል እንዲሁም የስፖርት ኮሚሽንን ወደ ቢሮ ደረጃ ለማሳደግ የተዘጋጀው ረቂቅ ሀሳብም ውሳኔ የሚሰጥበት ይሆናል።ጉባኤው ለሁለት ቀናት ይደረጋል።
Via Mayor Office

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ ዛሬ አፀደቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤው ይህንን ጨምሮ የተለያዩ አዋጆችን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አስተዳደሩ በዓመቱ አከናወንኳቸው ካላቸው ስራዎች ውስጥ የተማሪዎች የምገባ ሥርዓትን ማስጀመር አንዱ ነበር የተባለ ሲሆን ፕሮግራሙ በኤጀንሲ ደረጃ እንዲቋቋም የቀረበለትን አዋጅ ዛሬ ከተወያየ በኋላ አፅድቆታል፡፡ በተጨማሪም ምክር ቤቱ ዛሬ ካነሳቸው አጀንዳዎች መካከል በወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ፈጠራ የኑሮ ውድነትን ለማመጣጠን መፍትሄ የተባሉ ስራዎች መከወኑንም ተናግሯል፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ የመደበው ተዘዋዋሪ ፈንድ በአግባቡ ስራ ላይ ስለመዋሉ ቁጥጥር እንዲያደርግ ምክር ቤቱ አሳስቧል፡፡ ህገወጥ የመሬት ወረራ፣ ህገወጥ ንግድና ስርቆት የከተማዋን ፀጥታና ሰላም በተደጋጋሚ እየተፈታተኑ ያሉ ጉዳዮች መሆናቸውንም የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ አበበች ነጋሽ ተናግረዋል፡፡
ከሴቶች እና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ጋር በመሆን የተጀመረው የጎዳና ተዳዳሪዎችን የማቋቋም ስራ ተጨባጭ ውጤት እንዲያመጣ መሰራት አለበት ያለው ምክር ቤቱ ከጎዳና ተነስተው መልሰው ወደነበሩበት የሚሄዱ በመኖራቸው ስራው አሁንም ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተብሏል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ጉባኤው ካፀደቀው የተማሪዎች የምግባ ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ በተጨማሪ የአዲስ አበባ የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤትን ለማቋቋም የወጣውን የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን ጨምሮ ሌሎችንም አዋጆች መርምሮ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል፡፡
ምንጭ: ሸገር ራዲዮ

ትናንትና የዲላ ከተማ በጢስ ታፍና በመኪና ጡሩንባ ስትረበሽ ማምሸቷ ተሰማ፡፡
ከተማዋ በጢስ የታፈነችው፣ በመኪና ጡሩንባ ስትረበሽ ያመሸችው የመጣባትን የበረሃ አንበጣ ለማባረር ነው ተብሏል፡፡የዲላ ከተማ ከንቲባ አቶ ትግሉ በቀለ ከተለያዩ የዲላ አጎራባች አካባቢዎች ወደ ከተማዋ የተዛመተው የአንበጣ መንጋ እስካሁን በህብረተሰቡ ጥረት ጉዳት አላደረሰም ብለዋል። አንበጣው በአሁኑ ጊዜ ማረፊያ አጥቶ እንደጉም አየር ላይ ይታያል ብለዋል፡፡
Via Sheger FM

ኢትዮ ቴሌኮም ‘’የላቀና አካታች የቴሌኮም አገልግሎት ለህዝባችን የተሻለ አኗኗር ‘’ በሚል መሪ ቃል ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና ከም/ቤቱ የበጀት፣ ፋይናንስና ገቢ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
@Yenetube @FikerAssefa
@Yenetube @FikerAssefa
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በኢ/ር ታከለ ኡማ የቀረበውን ሹመት አጸደቀ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለከተማዋ ምክር ቤት የተለያዩ የስራ ሃላፊነት ያቀረቡትን ሹመት አጸደቀ።በመደበኛ ስብሰባው ከተገኙት 89 አባላት ውስጥ ሹመቱን በ79 ድጋፍ፣ በ3 ተቃውሞ እና በ7 ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል።ተሿሚዎቹም በምክር ቤቱ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።
በዚህ መሰረት፡-
1 . ኢንጅነር እንዳወቅ አብጤ - በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አስተባባሪ
2. ኢንጅነር ሰናይት ዳምጠው- የቤቶች ልማት ቢሮ ሃላፊ
3. ወይዘሮ ነጂባ አክመል - የፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ
4. አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ - የገቢዎች ቢሮ ሃላፊ
5. አቶ አብዱልቃድር መሀመድ - ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ
6. ወይዘሮ ኤፍራህ አሊ- የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ
7. አቶ ሀይሉ ሉሌ - የፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊ
8. አቶ ዘላለም ሙለታ - የትምህርት ቢሮ ሃላፊ
9. ኢንጅነር ደመላሽ ከበደ- የኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊ
10. አቶ ስጦታው ታከለ - የትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ
11. አቶ ነጋሽ ባጫ- የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ ሃላፊ
12. አቶ ይመር ከበደ - የስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ሃላፊ
13. አቶ መኮንን ተፈራ- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ
14. አቶ አብዱልፈታህ የሱፍ- የንግድ ቢሮ ሃላፊ
15. አቶ አዱኛ ደበላ- የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ
16. አቶ አብርሃም ታደሰ- የወጣቶች በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ ሃላፊ
17. አቶ ዋቁማ አበበ - የፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር
18. አቶ ታምራት ዲላ- የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
19. አቶ ታዜር ገብረእግዚአብሄር - የኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ ሆነው ተሾመዋል።
Via FBC

👍1
Forwarded from YeneTube
#ለሰባ_አመታት_ተደብቆ_ሳይታተም_የቆየ_መፅሐፍ
#የስኬት_ፍልስፍና
ሰይጣን እንዴት ከስኬታማ ህይወት ወደኋላ እንደሚያስቀረን የሚያሳይ አነጋጋሪ መፅሐፍ!!
ይህ አነጋጋሪ መፅሐፍ ከተዘጋጀ በኋላ የህዝብ ቁጣ ሊቀሰቅስ ይችላል ተብሎ ለ 70 ዓመታት ሳይታተም ተደብቆ ኖሯል፡፡ የጨለማው አለም ገዢ ሰይጣን የተናዘዘው ኑዛዜ ከ70 ዓመት በኋላ በዚህ መጽሐፍ ሲወጣ ግን በመላው አለም መነጋገሪያ ሆነ!!
መፅሐፉ ሰይጣን ስኬታማና ትርጉም ያለው ህይወት እንዳንመራ እንዴት አዕምሯችንን እንደሚቆጣጠረውና አስተሳሰባችንን እንደሚያበላሸው በማሳየት በንቃት እንድናሸንፈው ይረዳናል!!!
***
“ናፖሊዮን ሂል ህይወቱ ካለፈ ከብዙ አስርት አመት በኋላ እንኳን እስከዛሬም ጥላው የከበደ አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው አሳቢዎች አንዱ ነው፡፡ ለዘመኑ አንባቢ እንዲመጥን ተደርጎ በሻሮን ሌስተር የቀረበው ይህ ድንቅ መጽሐፍ ዲያብሎስ እንዴት አንድን ሰው ከስኬት ጐዳና እንደሚያስወጣው ቁልጭ አድርጎ ያሳያል!!”
ስቲቨ ፌርብስ
የፎርብስ መጽሄት ዋና አዘጋጅ
“ይህ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ትክክለኛ ጊዜው ደርሶ ታተመ ማለት ነው፡፡ እንዴት ድንቅ ነው!”
ሐርቬይ ማኬይ
የከፍተኛ ሽያጭ መፅሐፍት ደራሲ
በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል!

#የመጨረሻ_የሆነው_ባይብል_ኮድ_3_በገበያ_ላይ_ዋለ!
#በአንድ_ምሽት_ሽያጭ_ብቻ_ሪከርድ_የያዘ_መጽሐፍ!!
ቁጥር 3 ባይብል ኮድ፡-
*ስለ አርማጌዶን መቅረብና ዓለምን ከጥፋት የማዳን ቁልፍ በኮድ ስለመቀመጡ…
* አሜሪካኖች የሚኮሩበትና አለም የሚያደንቀው ዝነኛው የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ በቸልተኝነት በርካታ ከባባድ ስህተቶችን እንደሚሰራ…
*በዓለም ላይ ያሉ መሪዎች ስለሚገደሉበት ቦታ፣ ስለሚገድሏቸው ሰዎች ስም…
*ስለ እያንዳንዳችን ዕጣ ፈንታ እንዲሁም በኮድ ተፅፎ ስለሚገኘው ሚስጥራዊ ቁልፍና በአለም ላይ ስለተከናወኑና ወደፊት ስለሚከናወኑ ድርጊቶች ሁሉ በስም፣ በቀን፣ በቦታ ሳይቀር ከዛሬ ሶስት ሺ ዓመት በፊት…
#በመፅሐፍ_ቅዱስ_ውስጥ_በኮድ_ተቀምጧል!!
ቁጥር 3 ባይብል ኮድ ኮዶቹን እየፈታ ያስገርመናል፡፡
‹‹#ይህ_መፅሐፍ_እውነትነቱ_በዘመናዊ_ሳይንስ_የተረጋገጠለት_ተአምር_ነው››
በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል

Samsung Galaxy A10s
2019 Model Phone
Brand New Packed &
Original with Full Accessories
6.2inch screen size
32GB Storage
13MP camera 1080HD
4000mAh battery capacity
Dual Sim Slot
📩 @CloudMultiTrading 📩
📞 0944182119 📞
@CloudTrading @CloudTrading
2019 Model Phone
Brand New Packed &
Original with Full Accessories
6.2inch screen size
32GB Storage
13MP camera 1080HD
4000mAh battery capacity
Dual Sim Slot
📩 @CloudMultiTrading 📩
📞 0944182119 📞
@CloudTrading @CloudTrading
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ወምበራ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ዙሪያ ዛሬ የወምበራ ወረዳ መግለጫ ሰጧል።
በመግለጫው መሰረት:-
📌8 ሰዎች እንደሞቱና የሁለት ሰዎች አስከሬን እስከ አሁን እንደተገኘ
📌ተጨማሪ የሟቾችን አስከሬን ለማግኘት የማጣራት ስራ እየተሠራ እንደሆነ
📌33 የሚሆኑ የማህበረሠብ ክፍሎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ መደረጉ ተገልጿል።
በተጨማሪም 14ሰዎች እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም።
ምንጭ:- ELU / ወምበራ ወረዳ
@Yenetube @Fikerassefa

የኮሮና ቫይረስ ክስተትን ተከትሎ ኢትዮጵያ ከቻይና የሚመጡ መንገደኞች ላይ የአየር ማረፊያ ላይ ምርመራ (screening) ማረግ ጀምራለች!
የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ እስካሁን 581 የቫይረሱ ተጠቂዎች በአለም ዙርያ የተለዩ ሲሆን ከዚህ ውስጥም 571ዱ ቻይና ውስጥ ይገኛሉ።
"የቅድመ-ጥንቃቄ ስራዎችን ስንሰራ የቆየን ሲሆን አሁን የቦሌ አየር ማረፊያ ላይ ከቻይና የሚመጡ መንገደኞችን screen ማረግ ጀምረናል። እስካሁን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች የሉም፣ ነገር ግን ከዉሀን ከተማ የመጡ መንገደኞች ላይ ክትትል እያደረግን ነው" ያሉት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኤባ አባተ ናቸው።
በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አምስት የቻይና ከተሞች በሳምንት 35 በረራዎችን ያደርጋል።
ምንጭ:- Elias Meseret

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2012 ማብቂያ በጃፓን፣ ቶኪዮ ለሚካሄደው ኦሎምፒክ የሚደረጉ ዝግጅቶችን ለማስተባበር ከተቋቋመ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። ብሔራዊ የኦሎምፒክ ኮሚቴው ለጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ ዝግጅታቸውን ባብራሩብተ ወቅት፣ ዓላማቸው ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን ለውድድር መላክ ብቻ ሳይሆን፣ በድል እንዲመለሱም ማገዝ እንደ ሆነ አስታውቀዋል።
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
በዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ፌስቡክ ገጽ ላይ የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ደብረ ጺዮን ገብረ ሚካዔል ሕይወታቸው አልፏል የሚል ሐሰተኛ መረጃ ያሰራጩ 3 ሠራተኞቼን ሙሉ በሙሉ ከሥራ አሰናብቻለሁ- ብሏል ድርጅቱ፡፡ 1 አመራር ከሃላፊነት ተነስተው በዝቅተኛ ሥራ መደብ የሠራሉ፤ ሌሎቹ ወደ ሥራቸው ይመለሳሉ፡፡ በእስር የቆዩ 7 ሠራተኞች ደሞ በ4 ሺህ ብር ዋስ ከትናንት ወዲያ ተፈተዋል፡፡ ዘገባው ሁሉንም ሠራተኞች በስም አልጠቀሰም፡፡
Via Wazema Radio
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema Radio
@YeneTube @FikerAssefa
17ቱ የደንቢዶሎ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የት ገቡ ? ዛሬ ከታፈኑ 50ኛ ቀናቸው ነው!!
በማህበራዊ ሚዲያዎች ፖስት ስታደርጉ ይህንን hashtag ተጠቀሙ⬇️
#BringBackOurStudents #ReleaseTheStudents #BringBackOurStudents #ReleaseTheStudents #BringBackOurStudents #ReleaseTheStudents
በማህበራዊ ሚዲያዎች ፖስት ስታደርጉ ይህንን hashtag ተጠቀሙ⬇️
#BringBackOurStudents #ReleaseTheStudents #BringBackOurStudents #ReleaseTheStudents #BringBackOurStudents #ReleaseTheStudents
❤1
አዲስ ለተቋቋመው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲ 23 በተለያዩ ሙያዎች ላይ የተሰማሩ የቦርድ አባላትም ተመርጠዋል። አባላት ሆነው የተመረጡት:-
1. ወ/ሮ አለምጸሃይ ጳውሎስ - ሰብሳቢ
2. ወ/ሮ የፍሬዓለም ሽባባው - ም/ሰብሳቢ
3. ወ/ሮ አምለሰት ሙጬ
4. አቶ ስኩር ካርዲን
5. አቶ አበበ ባልቻ
6. ዶ/ር በድሉ ዋቅጂራ
7. ወ/ሮ ሮማን ታፈሰወርቅ
8. አቶ ጥላሁን ጉግሳ
9. አቶ ያሬድ ሹመቴ
10. አቶ አማን ፍሰሃጽዮን
11. አቶ ፍትህ ቶላ
12. ዶ/ር ፍሬህይወት ገ/ህይወት
13. አቶ ጌጡ ተመስገን
14. ቀሲስ ሙሉቀን ብርሃኑ
15. ዶ/ር መሳይ ገ/ማርያም
16. ዶ/ር ፈቃዱ ሙሉጌታ
17. አቶ በላይ ካሳ
18. አቶ ሰለሞን መንገሻ
19. ዶ/ር ታረቀኝ ታደሠ
20. ሐዋሪያ ዮሐንስ ግርማ
21. ዶ/ር ቤቴልሄም ደረጀ
22. ወ/ሮ ዘኒት ት ይመር
23. ወ/ሮ ሜቲ ታምራት ናቸው፡፡
ቦርዱ በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ ህፃናትና ወጣት ተማሪዎች በምግብና በትምህርት ግብዓት አቅርቦት ችግር ከትምህርት ገበታ ውጪ እንዳይሆኑ የማስተባበርና የመከታታተል ኃላፊነት ይኖረዋል፡፡