ሀሰተኛ የብር ኖቶችን በማዘጋጀት ያሰራጫል ያለውን ግለሰብ ይዞ ምርመራ ማጣራቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በወንጀሉ የተጠረጠረው ግለሰብ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል አካባቢ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገርጂ ቅርንጫፍ 7 ሀሰተኛ ባለ መቶ ብር ኖቶችን ከ 26 ሺ ብር ጋር በመቀላቀል ገቢ ለማድረግ ሲሞክር ባንኩ ለፖሊስ በሰጠውጥ ቆማ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ፖሊስ ባደረገው ምርመራ ተጠርጣሪው ግለሰብ ሀሰተኛ ብር ለማዘጋጀት ይጠቀምባቸዋል ያላቸውን የማተሚ ያመሳሪያዎችና ላፕቶፕ እንዲሁም 12 ሺ 800 ሀሰተኛ የብር ኖቶችን ከመኖሪያ ቤቱ መያዙን ገልፆል፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ መሆኑን ፖሊስ አስታውሶ በተለይ በበአል ሰሞን የሀሰተኛ ገንዘብ ዝውውር እንደሚጨምር በመግለፅ ህብረተሰቡም ሆነ የፋይናንስተ ቋማት ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕቱን አስተላልፏል፡፡
Via Addis Ababa Police Commission
@YeneTube @FikerAssefa

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳድር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ256 ታራሚዊች ይቅርታ አደረገ፡፡
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የጥበቃ እና ደኅንነት መረጃ ቡድን መሪ እና ምክትል መምሪያ ኃላፊ ኢንስፔክተር መልካሙ አዛናው እንደገለጹት ለ256 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸዋል፤ ከእነዚህ ውስጥ ሰባቱ ሴቶች መሆናቸውም ታውቋል፡፡ክልሉ በዓመት ሁለት ጊዜ ለሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ያደርጋል፤ በማረሚያ ቤቱ በሚሰጡ ስልጠናዎች፣ በመደበኛ ትምህርቶች እና በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሚሰጡ ትምህርቶች የተሻለ አፈጻጸም ያላቸውን እና በሥነ ምግባራቸው ለተመሠገኑ ታራሚዎች ነው ማረሚያ ቤቱ ይቅርታ ያደረገው፡፡በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 28 የተቀመጠውን ወንጀል የፈጸሙ ታራሚዎችን ይቅርታው እንደማያጠቃልል ኢንስፔክተር መልካሙ ገልጸዋል፡፡
Via AMMA

ከቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ
በክልላችን የተለያዩ አካባቢዎች ይስተዋሉ ከነበሩ የግጭት እንቅስቃሴዎች ተላቀን በአንጻራዊነት የተረጋጋ አካባቢያዊ ሁኔታ ለመፍጠርና በአዲስ የለውጥ አስተሳሰብ የክልላችንን ዕድገት በማፋጠን ባንድ በኩል ለህዝቦቻችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት መረጋገጥ፣ በሌላ በኩል ደግሞ እንደ ሀገር ለተጀመረው የለውጥ ጉዞ ስኬት የበኩላችንን ተደማሪ አስተዋፅዖ ለማበርከት በጋራ መረባረብ መጀመራችን ይታወቃል፡፡
ሙሉ መግለጫ👇👇👇👇
https://telegra.ph/Benishangul-01-03

ኦፌኮ፣ ኦነግ እና ኦብፓ ጥምረት መሰረቱ!
በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ(ኦፌኮ)፣ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር(ኦነግ) እና የኦሮሞብሄራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) ታህሳስ 24 በጥምረት ለመስራት ሲያደርጉ የቆዩትን ድርድር በማገባደድ ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡
ዓርብ ከቀትር በኋላ በኢሊሊ ሆቴል ባደረጉት ስምምነት ፓርቲዎቹ የተፈራረሙ ሲሆን የስምምነቱ ዝርዝር ግን ይፋ አልሆነም፡፡ ከኦፌኮ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና እና በቅርቡ ፓርቲውን መቀላቀላቸውን ይፋ ያደረጉት ጃዋር መሐመድ፣ ከኦነግ ዳውድ ኢብሳ፣ ከኦብፓ ብርጋዴር ጀነራል ከማል ገልቹ ተፈራርመዋል፡፡
Via:- Addis Maleda
@YeneTube @Fikerassefa

ህወሓት አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤውን ነገ እና ከነገ በስቲያ ያካሂዳል!
ድርጅቱ በሚያካሂደው ጉባኤ የኢህአዴግን ውህደት በሚመለከት ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት በሰጠው መግለጫ፥ አስቸኳይ ጉባኤውን የሚያስተባብር አዘጋጅ ኮሚቴ በማቋቋም አስፈላጊውን ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል።
በሌላ ዜና አቶ ጌታቸዉ ረዳ ትናንት ማምሻውን ከድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ የህወሓት ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል ተብሎ ለተጠየቁት ጥያቄ "ፌዴራሊስት ሃይሎችን እንቀላቀላለን" በማለት በተለይ አዲሱ የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳለዉ ገልፀዋል።
Via FBC/Awlo Media
@Yenetube @Fikerassefa

ጎንደር ዩንቨርስቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተወሰደ እርምጃ!
"በዩኒቨርሲቲያችን በተከሰተው አለመረጋጋት የመማር ማስተማር ሂደቱ ሲቆራረጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡በዚህም መሰረት በዩኒቨርሲቲው ሰላም እንዲሰፍን፣ ዩኒቨርሲቲው ሲሰራቸው ከቆየው ሰፊ ተግባራት በተጨማሪ ከፌደራል መንግስት የተላኩ ልዑካን በዩኒቨርሲቲያችን ውስጥ ከሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ የፀጥታ አካላት እንዲሁም ከከተማው ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ሰፊ ውይይት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
በእነዚህ ውይይቶችም አንዳንድ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እና የጤና ባለሙያ የተከሰተውን ሁከት በማነሳሳት፣ የህይዎት እና የአካል ጉዳት እንዲደርስ በተለያዩ ደረጃዎች አሉታዊ አስተዋፅኦ በማድረግ በተደጋጋሚ ምክር ቢሰጣቸውም ችላ በማለት ተማሪዎች ክፍል እንዳይገቡ ክልከላ በማድረግ እና ትምህርት እንዳይጀመር ተማሪዎችን እና መምህራንን በማስፈራራት፣ ስለት ነገሮችን ግቢ ውስጥ ይዘው በመገኘት፣ አደንዛዥ እፆችን በመጠቀም እና ይዘው በመገኘት፣ ሃላፊነትን ባለመወጣት በሰራ ቦታቸው ላይ ባለመገኘት እና ችግሩ ሲከሰት ሪፖርት ባለማድረግ ሁከት እንዲስፋፋ በማሰብ ሰራተኞችን በማነሳሳት እና ቀስቃሽ መልእክቶችን በመበተን ተሳታፊ ሲሆኑ መቆየታቸውን መረዳት ተችሏል፡፡በመሆኑም ታህሳስ 22/2012 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያየ ደረጃ ተሳታፊ ሆነው በተገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እና የጤና ባለሙያ ከቀላል የፅሁፍ ማሰጠንቀቂያ እስከ ሙሉ በሙሉ ከስራ እና ከትምህርት የማሰናበት እርምጃ ወስዷል፡፡
በዚህም 2 ተማሪዎች አንድ አመት ከትምህትር ገበታቸው #እንዲታገዱ፣ 39 ተማሪዎች ለሁለት አመት ከትምህርት ገበታቸው እንዲታገዱ እንዲሁም 11 ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ከትምህርት ገበታቸው(ከዩኒቨርሲቲው) እንዲሰናበቱ ተወስኗል፡፡ከዚህም በተጨማሪ ለ7 መምህራን ቀላል #የጽሁፍ_ማስጠንቀቂያ፣ ለ3 መምህራን የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ፣ ለ3 መምህራን እና ለ8 የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የጤና ባለሙያ ሙሉ በሙሉ #ከስራ_እንዲሰናበቱ ተወስኗል፡፡ወደፊትም ትምህርት የመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች መብት ለማስጠበቅ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲያችንም ሆነ የከተማችን ማህበረሰብ ሰላም ለማስከበር በመሰል ድርጊቶች ሲሳተፉ በሚገኙ ተማሪዎች፤ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች ላይ ተመሳሳይ እርምጃ እንደሚወስድ ሴኔቱ በጥብቅ አሳስቧል፡፡"
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

በሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ የሕገወጥ ሰዎች ዝውውር ሰላባ የሆኑ 102 የአገራችን ዜጎች ወደ አገራቸው አንዲመለሱ ተደረገ።
የሕገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች አማካኝነት በሱዳን በኩል ወደ መካካለኛው ምስረቅ አገራት ለመሄድ ደላሎች ባዘጋጇቸው መጋዝኖች ተዘግቶባቸው የነበሩ 102 ኢትዮጵያውያን ኤምባሲያችን ከሱዳን የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከልና መቆጣጣር ጽ/ቤት ጋር በቅንጅት በመስራት ከአደጋና እስር በማዳን በካርቱም የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ማቆያ ማዕከል(safe House) ተጠልለው ላለፉት ወራት የምግብ፣ ሕክምና፣ ንጽህና፣ ምክር አገልግሎትና እንክብካቤ ሲደረግላቸው የቆዩ ሲሆን መንግስት መሉ የጉዞ ወጪያቸውን በመሸፈን ወደ አገራቸው በዛሬው ቀን ተሸንተዋል፡፡
በሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ 2012 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት ዓመት ከአምስት መቶ ባለይ የሚሆኑ ሕገ ወጥ ሰዎች ዝውውር ሰለባ የሆኑ፣ በእስር ላይ የነበሩና ዓቅመ ደካሞች ዜጎች ከአገራቸን መንግስት፣ ካርቱም የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ፣ከሚመለከታቸው የሱዳን መንግሰት ባለስልጣን መሰሪያቤቶች፣ ከተለያዩ ከምግባረ ሰናይና ዓለም አቀፍ ድርጀቶች ጋር በመተባበርና በመቀናጀት ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አድርጓል፡፡
ምንጭ: በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ

ኢትዮጵያ በጎርፍ ለተጎዱ ሶማሊያዊያን አገልግሎት የሚውል የመድሃኒት እርዳታ አደረገች!
ኢትዮጵያ በሶማሊያ ሂር ሸባሌ ክልል በበለደወይን አካባቢ ባለፈው ሳምንት በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ሶማሊያዊያን አስቸኳይ የነፍስ አድን እርዳታ የሚሰጡ ሃኪሞች እና 10 ቶን የመድሃኒት ድጋፍ አድርጋለች።እርዳታውን በሶማሊያ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ጀማሉዲን ሙስጦፋ የሸባሌ ክልል ፕሬዝዳንት፣ የክልሉ ፓርላማ ምክትል አፈጉባኤ እና በአሚሶም ጥላ ስር በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሰራዊት አመራሮች በተገኙበት ለበለደወይን ዞን አስተዳደር አስረክበዋል።
አምባሳደር ጀማሉዲን ሙስጦፋ በዚህ ወቅት እንደገለጹት በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን በመግለጽ፤ ኢትዮጵያ ወንድም ከሆነው የሶማሊያ ህዝብ ጎን በመቆም በጎርፍ የተጎዱ ሰዎችን ለማቋቋም ቀጣይ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለቸ ብለዋል።የሂር ሸባሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሙሀመድ አብዲ ዋሬ በበኩላቸው በኢትዮጵያ በኩል ስለተደረገው አስቸኳይ የነፍስ አድን ድጋፍ በሶማሊያ ህዝብና መንግስት ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በአሚሶም ጥላ ስር በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሰራዊት የክልሉን ጸጥታና ደህንነት ከማስጠበቅ በተጨማሪ በጎርፍ የተገዱ ሶማሊያዊያንን ለመታደግ ያደረገውን አስተዋጽኦ በተመለከተም ፕሬዝዳንቱ አመስግነዋል።
ምንጭ: የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲሱ ተቃዋሚ ፓርቲ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ (ሳወት) ከነገ ጀምሮ የመጀመሪያው ጠቅላይ ጉባኤው ያደርጋል፡፡ሳወት በጉባኤው ፕሮግራሙ ያፀድቃል፣አመራሮቹ ይመርጣል ተብሏል፡፡ሳወት የኢፌዲሪ ሕገ-መንግስት እንዲሻሻል ከሚጠይቁ ፓርቲዎች መካከል ነው፡፡
Via Million H/Selassie
@YeneTube @FikerAssefa
Via Million H/Selassie
@YeneTube @FikerAssefa
የፌደራል ግብር ከፋዮች የግብራቸው የመክፈያ ጊዜ ከመጠናቀቁ በፊት በኤሌክትሮኒክ መንገድ እንዲከፍሉ ተጠየቀ!
በከፍተኛና በመካከለኛ እንዲሁም በምሥራቅና በምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚስተናገዱ የፌደራል ግብር ከፋዮች የግብራቸው የመክፈያ ጊዜ ከመጠናቀቁ በፊት በኤሌክትሮኒክ መንገድ እንዲከፍሉ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡በታኅሣሥ ወር ኢ-ፋይል አድርገው ኢ-ፔይመንት ያልፈጸሙ ግብር ከፋዮች የመክፈያ ጊዜው ከመጠናቀቁ በፊት ባሉት አማራጮች ክፍያቸውን እንዲፈጽሙ ተገልጿል፡፡ በዚህም መሰረት በኢንተርኔት ባንኪንግ ወይም ለታኅሣሥ ወር ብቻ አካውንት በከፈቱበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በመቅረብ በኮርባንኪንግ የክፍያ ሥርዓት ግብራቸውን እንዲከፍሉ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጠይቋል፡፡
Via EBC

በተመሳሳይ ህወሓት ከኦሮሞ ፓርቲዎች ጋር ይወሐዳል ብሎ ያሰራጨው አውሎ ሚዲያ የተሰራጨው ዜና ስህተት መሆኑ በገፁ ላይ አስፍሯል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
በትናንትናው ዕለት በወሎ ዩንቨርስቲ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ ለተጨማሪ የአስከሬን ምርመራ ወደ ጳውሎስ ሆስፒታል የተላከ ሲሆን በልጁ ግድያ የተጠረጠረ አንድ ተማሪ ከነግብረ አበሩ በትናንትናው ዕለት ምሽት 4፡00 ሰዓት አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል። ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የተቻለው ከተማሪዎች በተገኘ ጥቆማ ሲሆን በጸጥታ አካላት ትናንት ምሽት ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ በተደረገ የዶርም ለዶርም ጥብቅ ፍተሻ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ተችሏል፡፡
ምንጭ: የዩንቨርስቲው የፌስቡክ ገፅ
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: የዩንቨርስቲው የፌስቡክ ገፅ
@YeneTube @FikerAssefa
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማይክ ፖምፔው በትናንትናው ዕለት ባግዳድ ሳሉ በተገደሉት ከኢራኑ የጦር መሪ ከቃሲም ሱሌማኒ ጋር በተያያዘ ለCNN እንደተናገሩት በማንኛውም ሰዐት በመካከለኛው ምስራቅ ባሉት የአሜሪካ ዜጎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም ሲታቀድ ነበር ብለዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአንበጣ መንጋ በባሌ ዞን በ7 ወረዳዎች የአንበጣ መንጋ ከፍተኛ ውድመት እያደረሰ መሆኑን ሰምተናል።
መንጋው በተለይም ቦቆሎዎችን ማሽላዎችን እያወደመ መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል።
@YeneTube @Fikerassefa
መንጋው በተለይም ቦቆሎዎችን ማሽላዎችን እያወደመ መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል።
@YeneTube @Fikerassefa
ትዝብት ከእንዳልክ ጋር የተሰኝው ቲቪ ፕሮግርም እና ከጄ ቲቪ ኢትዮጵያ ጋር የተፈጠረው አለመግባባት መፈታቱን አዘጋጅ እና አቅራቢው እንዳልካቸው ዘበነ ይፋ አድርጓል።
በፌስቡክ አድራሻው እንዳሰፈረው
'የተፈጠረው አለመግባባት በንግግር ተፈትቷል ትዝብት ከእንዳልክ ጋር በጄቲቪ ኢትዮጵያ በአዲስ አቀራረብ በአዲስ ስቱዲዮ በሀሳብና በይዘት ጠንክሮ ወደ እናንተ ይደርሳል አሁን የዝግጅት ግዜ ላይ ነው 100ኛ ክፍሉንም በደማቅ ሁኔታ ያከብረዋል !''
@YeneTube @Fikerassefa
በፌስቡክ አድራሻው እንዳሰፈረው
'የተፈጠረው አለመግባባት በንግግር ተፈትቷል ትዝብት ከእንዳልክ ጋር በጄቲቪ ኢትዮጵያ በአዲስ አቀራረብ በአዲስ ስቱዲዮ በሀሳብና በይዘት ጠንክሮ ወደ እናንተ ይደርሳል አሁን የዝግጅት ግዜ ላይ ነው 100ኛ ክፍሉንም በደማቅ ሁኔታ ያከብረዋል !''
@YeneTube @Fikerassefa
የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያካሄደው የመጀመሪያ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ።
ፓርቲው የተለያዩ ወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳይ ላይ በትላንትናው ዕለት ሲመክር መዋሉ የሚታወቅ ሲሆን አጀንዳዎቹ ላይ በመግባባት የተለያዩ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ትላንት ማምሻውን ተጠናቋል።ውሳኔዎቹንና የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በተመለከተም በዛሬው ዕለት መግለጫ ይሰጣል።
Via EPRDF Official