ኢ/ር ታከለ ኡማ መጪው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በመገኘት ለተማሪዎች የታብሌት ኮምፒውተር በስጦታ አበርክተዋል፡፡
የታብሌት ኮምፒውተሮቹ በከተማዋ ከሚገኙ ባለሃብቶች በስጦታ የተገኘ ነው፡፡የአዳሪ ትምህርት ቤቱ በቅርቡ ስራ የጀመረ ሲሆን በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ያላቸው አራት መቶ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡የታብሌት ኮምፒውተሮቹም በትምህርት ቤቱ ለሚማሩ ተማሪዎች በሙሉ ተሰጥቷል፡፡
Via Mayor Office
@YeneTube @FikerAssefa

Forwarded from YeneTube
Christmas 🎄 gift perfumes
100 ml 👇👇👇👇👇👇
ALL AVILABLE NOW🔥🔥🔥
Contact @kiru04
0931607806
Vercace crystal noir - 1100 birr
Versace bright crystal - 1500 birr
Jadore-1100 birr
YSL -1100 birr
Chanel coco-1100
Dolce&gabaana the one-1100
Miss dior-1500
Poison girl dior-1500 birr
Ysl manifesto-1100 birr
Lacasona -1100
Lacoste for her -1100 birr
Vercace dylan blue-1100 birr
Gucci flora-1100 birr
Gucci flora-1100 birr
Lacoste- 1100 birr
212 men-1100 birr
Bleu de chanel -1500 birr
Lacasona-1100 birr
Hugo boss-1100 birr
Dior homme-1100 birr
Versace man-1100
Dunhill-1100
Calvin klein eternity -1100 birr
ALL AVILABLE NOW🔥🔥🔥
Contact @kiru04
0931607806
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEPkyxEP1snCoAkFGw

HOPE EDUCATIONAL CONSULTANT
YOUR FUTURE - OUR MISSION
🇹🇷 Türkiye'de eğitim🇹🇷
🔔አስደሳች ዜና በ ቱርክ ሀገር የትምህርት እድል ፈላጊዎች በሙሉ 🔔
በቱርክ ሀገር ዋና ከተማ ISTANBUL🌆
📜BACHELOR DEGREE AND MASTERS DEGREE
🔶ልዩ የ ትምህርት እድል ፈጣን እና በአጭር ጊዜ የሚጠናቀቅ process
🔶በመሆኑ በ ተመጣጣኝ ዋጋ የምናገለግል ስለሆነ ፈጥነው ቦታዎን ይያዙ
🔶ድርጅታችን የ ረጅም ጊዜ ልምድ ስላለው በ አገልግሎታችን ይኮራሉ
📚 DOCUMENTS
PASSPORT
HIGH SCHOOL CERTIFICATE
TRANSCRIPTS
PHOTO
BANK STATEMENT (250,000 &Above )
የ አገልግሎታችን ተጠቂሚ ስለሆኑ እናመሰግናለን
OLARAK SEÇME İÇİN TEŞEKKÜRLER
Channel link: https://tttttt.me/HopeEducationalConsulants
Contact as :
Telegram:@Abditade
Tel :+8613088257750 ( IMO ,what’s up)
WeChat ID :AbdiTade
Email:abditade54@gmail.com

#የመጨረሻ_የሆነው_ባይብል_ኮድ_3_በገበያ_ላይ_ዋለ!
#በአንድ_ምሽት_ሽያጭ_ብቻ_ሪከርድ_የያዘ_መጽሐፍ!!
ቁጥር 3 ባይብል ኮድ፡-
*ስለ አርማጌዶን መቅረብና ዓለምን ከጥፋት የማዳን ቁልፍ በኮድ ስለመቀመጡ…
* አሜሪካኖች የሚኮሩበትና አለም የሚያደንቀው ዝነኛው የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ በቸልተኝነት በርካታ ከባባድ ስህተቶችን እንደሚሰራ…
*በዓለም ላይ ያሉ መሪዎች ስለሚገደሉበት ቦታ፣ ስለሚገድሏቸው ሰዎች ስም…
*ስለ እያንዳንዳችን ዕጣ ፈንታ እንዲሁም በኮድ ተፅፎ ስለሚገኘው ሚስጥራዊ ቁልፍና በአለም ላይ ስለተከናወኑና ወደፊት ስለሚከናወኑ ድርጊቶች ሁሉ በስም፣ በቀን፣ በቦታ ሳይቀር ከዛሬ ሶስት ሺ ዓመት በፊት…
#በመፅሐፍ_ቅዱስ_ውስጥ_በኮድ_ተቀምጧል!!
ቁጥር 3 ባይብል ኮድ ኮዶቹን እየፈታ ያስገርመናል፡፡
‹‹#ይህ_መፅሐፍ_እውነትነቱ_በዘመናዊ_ሳይንስ_የተረጋገጠለት_ተአምር_ነው››
በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል

ኢትዮጵያውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች ለሚፈጸሙባቸው «ተደጋጋሚ የመብት ጥሰቶች የአገሪቱ ሕገ-መንግሥት በሚያዘው መሠረት መንግሥት ጣልቃ በመግባት በአፋጣኝ የማያዳግም መፍትሔ እንዲሰጥ» የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳሰበ።
ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ በአማራ፤ በኦሮሚያ፤ በደቡብ እና በትግራይ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ የእምነቱ ተከታዮች የሚደርሱባቸውን ችግሮች ዘርዝሯል። በአማራ ክልል የእስልምና እምነት ተከታዮች «ተወልደው ባደጉበት ቀዬ በሃይማኖታቸው ምክንያት በጦር መሣሪያ የታገዘ ጥቃት፣ የሕይወት መጥፋት፣ የአካል መጉደል፣ ሀብት እና ንብረት ጥሎ ለስደት መዳረግ ያስከተለ ተደጋጋሚ የሰብአዊ መብት ጥሰት» እየተፈጸመባቸው መሆኑን ምክር ቤቱ ገልጿል።ምክር ቤቱ እንዳለው በአማራ፣ በደቡብ፣ በኦሮሚያ ክልሎች እና በአዲስ አበባ ከተማ የመስጂድ ማፍረስ እና ቃጠሎ ተግባር አስከፊ ደረጃ ከደረሱ ችግሮች መካከል ይገኙበታል።
በአማራ ክልል በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ይፈጸማሉ ካላቸው የመብት ጥሰቶች መካከል «የንግድ እና የመኖሪያ ቤቶች ዘረፋ፣ ቃጠሎ እና ውድመት» ይገኙበታል።«በትግራይ ክልል በተለይም አክሱም ከተማ እና በአማራ ክልል የእስልምና እምነት ተከታዮች የመስገጃ ቦታ እጦት እና በትውልድ ቀዬው መቀበር አለመቻል» ችግሮች እንዳሉባቸው ምክር ቤቱ በመግለጫው አትቷል። በአዲስ አበባ ከተማ እና በደቡብ ክልል የእምነቱ ተከታዮች በግዢ፣ በስጦታ እና በምሪት ባገኟቸው የመገልገያ ቦታዎች «የይዞታ ማካለል እና የግንባታ ፈቃድ የመስጠት ችግር» መከሰቱን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል።
ምክር ቤቱ «የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ተቋም መጅሊስ በአጭር ግዜ በአዋጅ እንዲቋቋም» ጠይቋል። አፋጣኝ መፍትሔ ካልተበጀ «የሕዝቦች አብሮ መኖር ባህል ላይም ሆነ በሀገር ኅልውና ላይ ከፍተኛ ችግር» ሊፈጠር እንደሚችል ያስጠነቀቀው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፤ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እና የእንባ ጠባቂ ተቋማትን በቸልተኝነታቸው ወቅሷል።«የመገናኛ ብዙኃን ከአድልዎ ነፃ በሆነ መልኩ በወቅቱ ትክክለኛ መረጃዎችን ባለማድረሳችሁ የተሰማንን ከፍተኛ ቅሬታ በሙስሊሙ ማኀበረሰብ ስም እንገልፃለን፤ በዚህ ተግባራችሁ ከታሪክ ተወቃሽነት አትድኑም» ሲል ተችቷል።በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ለተፈጸመው ድርጊት የክልሉ መንግሥት ይቅርታ እንዲጠይቅ፤ ካሳ እንዲከፍል፤ የወደሙትን መልሶ እንዲገነባ እንዲሁም የደህንነት ዋስትና እንዲሰጥ በድጋሚ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጠይቋል።
Via DW

Natural Gemstone Bracelet 😍👌⚡️
#TigerEye, #Garnet, #Agate, #Aquamarine, #Lapis, #Lazuli, #Amethyst, #Onyx
Adress:
📌 በ ሚሊኒየም አዳራሽ
• Pavillion 2, Section A, Booth No. R2
📌 በ ኤግዚቢሽን ማእከል
• Hall 1, Shop No. 78
📌 በ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል
• 2nd Floor, Shop No. 246
ለበለጠ መረጃ - 0911737373
Join our channel - Diva Fashion Jewelery

የአቶ አብዱላሂ ሶጃር የቀብር ስነ ስርዓት በትውልድ ቦታቸው ኦዳ ቡልድግሉ ተፈጸመ።
የክቡር አቶ አብዱላሂ ሶጃር የቀብር ስነ ስርዓት በትውልድ ቦታቸው ኦዳ ቡልድግሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ዛሬ ተፈጽሟል። አስከሬናቸው በአሶሳ ከተማ ህዝብ አሸኛኘት ከተደረገለት በኋላ፣ በትውልድ ስፍራቸው ኦዳ ቡልድግሉ ስርዓተ ቀብሩ ተፈጽሟል።በስርዓተ ቀብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጀ ዘመዶቻቸውም ተገኝተዋል።
ምንጭ: የቤ/ጉ መንግሥት ኮምኒኬሽን

የኤርትራው አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በቅርቡ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታነት የተነሱትን ዶ/ር ማርቆስት ተክሌን መተካታቸውን አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አስተዳደር በትግራኛ ቋንቋ ክፍል ላይ ያልተገባ ተጽእኖ እያሳደረ ነው ሲሉ የትግራኛ ክፍል ባልደረቦች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ የትግራኛ ክፍል ባልደረቦች እንደሚሉት ከሆነ ትግራይን የተመለከተ ፖለቲካዊ ዘገባዎች እንዳይሰሩ በአስተዳደሉ ክልከላ ይደረጋል።
እንደምሳሌም ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ በመቀሌ ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ጉባኤ ሽፋን እንዳይሰጠው ማድረጉን የኮርፔሬሽኑ የትግረኛ ክፍል ሠራተኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ኮርፖሬሽኑ ይህ ክልከላ ሲያደርግ የመጀመርያው እንዳልሆነና ከዚህ ቀደምም 50 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያሳተፈውንና 'የፌዴራሊዝም ስርዓት የማዳን ጉባኤ' የሚል ስም የተሰጠውን ኮንፈረንስ ሽፋን እንዳይሰጠው ተደርጓል ሲሉ እኚሁ የትግረኛ ክፍል ሠራተኞች ቅሬታቸውን ተናግረዋል።
ስማቸውን እንዲጠቀስ የማይሹት ባልደረቦች አዲሱ የለውጥ መንግሥት ከመጣ ወዲህ በትግርኛ ክፍል ላይ ሳንሱር እና ጫና ይደረጋል ይላሉ።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ንጉሤ ምትኩ ግን ከዚህ የተለየ አስተያየት ሰጥተውናል።
''ከኮንፈረንሱ ጋር በተያያዘ ማንም እንደዚህ የከለከለ ሰው የለም። በአማርኛ የዜና እወጃ በኩል የፌዴራሊዝም ስርዓት የማዳን ጉባኤ የተባለውን ኮንፈረንስ መክፈቻውን ዘግበናል። የትግርኛውም ክፍል እንደዘገበው ተከታትያለሁ'' ብለዋል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው ከተቋሙ ኤዲቶሪያል ፖሊሲ ውጪ የተደረገ ምንም አይነት ክልከላ አለመኖሩን ያስረዳሉ።
''ማንም ቢሆን ይህንን ክልከላ ያደረገ ሰው የለም። ነገር ግን ከኤዲቶሪያል ፖሊሲያችን ጋር የሚጣረስ ነገር ሲኖር በደንብ ይታያል እንጂ አትዘግቡም ወይም ይህንን ብቻ ዘግቡ የሚባል ነገር የለም።'' ይላሉ።
"አሁን ካለው የሀገሪቱ ሁኔታ ጋር የሚጣረስ፣ ህዝብን በህዝብ ላይ የሚያነሳሳ ወይም የህዝቦችን ባህል፣ ማንነትና አብሮ መኖር አደጋ ላይ የሚጥል ነገር ሲሆን በኤዲቶሪያል ፖሊሲያችን መሰረት ውሳኔ እናስተላልፋለን።''
''ከዚህ ውጪ ግን የትግራይን ህዝብ የሚመለከት፣ የትራይን ህዝብ ጥቅም የሚመለከት፣ በክልሉ የሚሰሩ የልማት ስራዎች፣ ህዝቡ የሚያነሳቸው ችግሮችና ሌሎች መዘገብ ያለባቸው ጉዳዮች ሁሉ ሽፋን ያገኛሉ፤ በክልሉም ወኪል አልን።'' የሚሉት ዶ/ር ንጉሴ ናቸው።
ዋና ሥራ አስፈጻሚው ጨምረው እንደተናገሩት፤ ይህን መሰል ቅሬታ እስካሁን ወደርሳቸው ጋር እንዳልመጣ እና ቅሬታ ያለው ሠራተኛ ካለ ቅሬታውን ማቅረብ እንደሚችል ጨምረው አስረድተዋል።
Via:- BBC Amharic
@YeneTube @fikerassefa

ሕወሃት ቅዳሜ እና ዕሁድ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ እንደጠራ የትግራይ ክልል ዜና አውታሮች ዘግበዋል፡፡ ጉባዔው በኢሕአዴግ ውህደት እና ሕወሃት በወሰደው አቋም ላይ ተወያይቶ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል፡፡ ለሕወሃትም የወደፊቱን የጉዞ አቅጣጫ ይተልማል፡፡
#ሕወኃት
@YeneTube @Fikerassefa
#ሕወኃት
@YeneTube @Fikerassefa
📌 ለማናችንም ቢሆን ካርዳችሁን እንጂ ህይወታችሁን መስጠት የለባችሁም ፤
📌 የአዲስ አበባ ወጣቶች ብልጽግናን ከወደዳችሁት ድምጻችሁን ስጡት ብልጽግናን ከጠላችሁት በድምጽ ቅጡት፤
📌 የምንሰራው ለትውልድ እንጂ ለምርጫ አይደለም ፤
📌 የብልጽግና አስተሳሰብን እና አሰራርን በቀጣይ 50 እና 60 ዓመታት ማሸነፍ ከባድ ነው ፤ ማንም እኔን ቢያሸንፍ ከብልጽግና ሀሳብ ወዲያ ግን ኢትዮጵያን ለወራትም ቢሆን ማስተዳደር ይከብደዋል ፤
📌 ብልጽግናን በመክሰስ ሳይሆን ከብልጽግና በመማር እና የብልጽግና እሳቤዎችን በማሻሻል ብቻ ነው ከዚህ በኃላ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ፤
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዛሬ ፓርቲያቸው ባዘጋጀው ፕሮግራም ለተገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች ካስተላለፉት፣
@YeneTube @FikerAssefa
📌 የአዲስ አበባ ወጣቶች ብልጽግናን ከወደዳችሁት ድምጻችሁን ስጡት ብልጽግናን ከጠላችሁት በድምጽ ቅጡት፤
📌 የምንሰራው ለትውልድ እንጂ ለምርጫ አይደለም ፤
📌 የብልጽግና አስተሳሰብን እና አሰራርን በቀጣይ 50 እና 60 ዓመታት ማሸነፍ ከባድ ነው ፤ ማንም እኔን ቢያሸንፍ ከብልጽግና ሀሳብ ወዲያ ግን ኢትዮጵያን ለወራትም ቢሆን ማስተዳደር ይከብደዋል ፤
📌 ብልጽግናን በመክሰስ ሳይሆን ከብልጽግና በመማር እና የብልጽግና እሳቤዎችን በማሻሻል ብቻ ነው ከዚህ በኃላ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ፤
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዛሬ ፓርቲያቸው ባዘጋጀው ፕሮግራም ለተገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች ካስተላለፉት፣
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
#የመጨረሻ_የሆነው_ባይብል_ኮድ_3_በገበያ_ላይ_ዋለ!
#በአንድ_ምሽት_ሽያጭ_ብቻ_ሪከርድ_የያዘ_መጽሐፍ!!
ቁጥር 3 ባይብል ኮድ፡-
*ስለ አርማጌዶን መቅረብና ዓለምን ከጥፋት የማዳን ቁልፍ በኮድ ስለመቀመጡ…
* አሜሪካኖች የሚኮሩበትና አለም የሚያደንቀው ዝነኛው የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ በቸልተኝነት በርካታ ከባባድ ስህተቶችን እንደሚሰራ…
*በዓለም ላይ ያሉ መሪዎች ስለሚገደሉበት ቦታ፣ ስለሚገድሏቸው ሰዎች ስም…
*ስለ እያንዳንዳችን ዕጣ ፈንታ እንዲሁም በኮድ ተፅፎ ስለሚገኘው ሚስጥራዊ ቁልፍና በአለም ላይ ስለተከናወኑና ወደፊት ስለሚከናወኑ ድርጊቶች ሁሉ በስም፣ በቀን፣ በቦታ ሳይቀር ከዛሬ ሶስት ሺ ዓመት በፊት…
#በመፅሐፍ_ቅዱስ_ውስጥ_በኮድ_ተቀምጧል!!
ቁጥር 3 ባይብል ኮድ ኮዶቹን እየፈታ ያስገርመናል፡፡
‹‹#ይህ_መፅሐፍ_እውነትነቱ_በዘመናዊ_ሳይንስ_የተረጋገጠለት_ተአምር_ነው››
በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል
#በአንድ_ምሽት_ሽያጭ_ብቻ_ሪከርድ_የያዘ_መጽሐፍ!!
ቁጥር 3 ባይብል ኮድ፡-
*ስለ አርማጌዶን መቅረብና ዓለምን ከጥፋት የማዳን ቁልፍ በኮድ ስለመቀመጡ…
* አሜሪካኖች የሚኮሩበትና አለም የሚያደንቀው ዝነኛው የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ በቸልተኝነት በርካታ ከባባድ ስህተቶችን እንደሚሰራ…
*በዓለም ላይ ያሉ መሪዎች ስለሚገደሉበት ቦታ፣ ስለሚገድሏቸው ሰዎች ስም…
*ስለ እያንዳንዳችን ዕጣ ፈንታ እንዲሁም በኮድ ተፅፎ ስለሚገኘው ሚስጥራዊ ቁልፍና በአለም ላይ ስለተከናወኑና ወደፊት ስለሚከናወኑ ድርጊቶች ሁሉ በስም፣ በቀን፣ በቦታ ሳይቀር ከዛሬ ሶስት ሺ ዓመት በፊት…
#በመፅሐፍ_ቅዱስ_ውስጥ_በኮድ_ተቀምጧል!!
ቁጥር 3 ባይብል ኮድ ኮዶቹን እየፈታ ያስገርመናል፡፡
‹‹#ይህ_መፅሐፍ_እውነትነቱ_በዘመናዊ_ሳይንስ_የተረጋገጠለት_ተአምር_ነው››
በየመፅሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል
በሱዳን የጦር አውሮፕላን ተከስክሶ ቢያንስ 18 ሰዎች ሞቱ!
የሱዳን የጦር አውሮፕላን ምዕራብ ዳርፉር ባጋጠመው የመከስከስ አደጋ ቢያንስ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ። ከእነዚህ መካከል አራቱ ሕፃናት ናቸው። አንቶኖቭ 12 የተሰኘው የጦር አውሮፕላኑ፤ በምዕራብ ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ ኤል ጀኔይና አየር ማረፊያ ከተነሳ ከአምስት ደቂቃዎች በኋላ ነበር የተከሰከሰው።የጦር አውሮፕላኑ በቅርቡ በአካባቢው የሰዎች ሕይወት ያለፈበትን የብሔር ግጭት ተከትሎ የእርዳታ ቁሳቁሶችን ለማድረስ ነበር ጉዞ የጀመረው።
የጦሩ ቃል አቀባይ አመር መሀመድ አል ሃሰን ለኤ ኤፍ ፒ የዜና ወኪል እንደተናገሩት፤ ሰባት የበረራ ቡድን አባላት፣ ሦስት ዳኞች እና ስምንት መንገደኞች በአደጋው ሕይወታቸው አልፏል። ከመንገደኞቹ መካከልም አራቱ ህፃናት ናቸው።የአደጋው መንስኤ አለመታወቁን እና ምክንያቱን ለማጣራት ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን ቃል አቀባዩ አክለዋል።በዚህ ሳምንት በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ 48 ሰዎች ሲገደሉ 241 የሚሆኑት ጉዳት እንዳጋጠማቸው የሱዳን ቀይ ጨረቃ የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት አስታውቋል።በምዕራብ ዳርፉር ዋና መዲና ኤል ጀኔይና ባለፈው እሁድ በአረቦችና በአፍሪካዊያን ቡድኖች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት እስከ ሁለተኛው ቀን ድረስ የዘለቀ ነበር።
Via BBC

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ የመጀመሪያ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡
ፓርቲው ከግንባር ወደ ውህድ ፓርቲ ከተሸጋገረ በኋላ ዛሬ አርብ 24/4/2012 የመጀመሪያ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ያካሂዳል፡፡በስብሰባውም የተለያዩ ሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሳኔዎች ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ምክክር ከሚደረግባቸው ጉዳዮች መካከል ብዘሃ ዘርፍ የኢኮኖሚ እድገትን መሰረት ያደረገው የ10 አመቱ መሪ እቅድ እና የምርጫ 2012 ስትራቴጂ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ከዚህም በተጨማሪ ወቅታዊ የሀገሪቱ ሰላም ሁኔታዎች ላይም በመምከር ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Via EPRDF Official

የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ድልደላ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ሊቀየር መሆኑን የሳይንስና ከፍትኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምክር ቤት ጉባኤ የ45ቱም ዪንቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሒሩት ወ/ማርያም በዚህ ጊዜ እንዳሉት ከቀጣይ አመት ጀምሮ የተማሪዎች ድልደላ ዪንቨርሲቲዎች ስፔሻላይዝድ ባደረጉት የትምህርት መስክ እንደሚሆን ተናግረዋል።
አገሪቱ የምትፈልገውን የሰው ሃይል ለማምረት የተቋቋሙት ዩንቨርሲቲዎች ተማሪዎቹን የሚያሰለጥኑበት የትምህርት መስክ ከቦታ ቦታ ይለያያል።
በመሆኑም ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተማሪዎች የሚመደቡት የተቋማቱን ተልእኮ ማሳካት በሚያስችል መንገድ ሁሉም ዪንቨርሲቲዎች እንደሚሰጡት ትምህርት እና የሚገኙበትን አካባቢ መሰረት በማድረግ ነው ብለዋል ፕሮፌሰር ሒሩት።
ለምሳሌ የኢንዱስትሪ ዞን የሚገኙባቸው ዩንቨርሲቲዎች የሚመደቡ ተማሪዎች ከዚህ ጋር ተያያዥነት ባላቸው የሙያ መስክ የሚሰለጥኑ ተማሪዎች ብቻ ይመደባሉ ተብሏል።
Via:- EBC

በኮምቦልቻ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሠላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡በሞጣ ከተማ አስተዳደር በመስጅዶችና በንብረት ላይ የደረሰውን ቃጠሎ በማውገዝ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሠላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡
Via AMMA
@YeneTube @FikerAssefa
Via AMMA
@YeneTube @FikerAssefa
የአይሁዳዊያን ተማሪዎች ኅበረት እስራኤል በኢትዮጵያ የሚገኙ ቤተ እስራኤላዊያንን ወደ አስራኤል እንድታመጣ ጠየቁ
ታኅሳስ 24/2012 / ዓለም አቀፉ የአይሁዳዊያን ተማሪዎች ኅብረት በኢትዮጵያ የሚገኙ ቤተ እስራኤላዊያን ወደ እስራኤል እንዲገቡ የእስራኤልን መንግስት ጠየቁ።
በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ በጎንደርና በአዲስ አበባ 7500 የሚደርስ ቁጥር ያላቸው ቤተ እስራኤላዊያን የሚገኙ ሲሆን እስራኤል መንግስት ከዚህ ቀደም እንዳደረገው ኹሉ አሁንም በቀሩት ቤተ እስራኤላዊያንን ወደ እስራኤል መመለስ ይኖርባቸዋል ሲሉ የተማሪዎች ማኅበር ጥያቄውን አቅርቧል።
ማህበሩ አያይዞም እስራኤል በየትኛውም ዓለም ለሚኖሩ እና ወደ እስራኤል ለመግባት ፍላጎት ላላቸው አይሁዳዊያን በሯን ብትከፍትም በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ቤተ እስራኤላዊያን ግን ተገቢውን አሰራር እየተከተለች አይደለም ሲሉ መናገራቸውን እየሩሳሌም ፖስት ዘግቧል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት ግንባታቸው የተጠናቀቁ 16 የመንገድ ፕሮጀክቶችን አስመርቋል፡፡
የመንገዶች ፕሮጀክቶቹ በአጠቃላይ 25 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ ሲሆን ከ 10-30 ሜትር የጎን ስፋት አላቸው፡፡ኢ/ር ታከለ ኡማ ከቀራንዮ - አምቦ መውጫ ያለውን የመንገድ ፕሮጀክት መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡በተጨማሪ ደረጃቸውን የጠበቁ የሰባት ድልድዮች ግንባታ ተጠናቅቆ ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡ በስድስት ክፍለከተሞች የተገነቡት እነዚህ የመንገድ እና የድልድይ ፕሮጀክቶቹ በጠቅላላው 1.4 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው ሲሆን ወጪው ሙሉ በሙሉ በከተማ አስተዳደሩ የተሸፈነ ነው።
በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ኢ/ር ታከለ ኡማ የዚህ ፕሮጀክት መጠናቀቅ በከተማዋ የተጀመሩ የመንገድ እና ሌሎች ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ በጥራት እንደሚጠናቀቁ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡የከተማ አስተዳደሩ የትራፊክ ፍሰቱን ለማቀላጠፍ ከዋና ዋና መንገዶች ግንባታ በተጨማሪ የመጋቢ መንገዶች ግንባታ ላይም ትኩረት ሰጥቶ እየሠራን እንደሆነም ኢ/ር ታከለ ጨምሮ ገልጸዋል፡፡የከተማ አስተዳደሩ መንገድን ጨምሮ ለሌሎች የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ትልቅ ትኩረት በመስጠት በርካታ የመሠረተ ልማት ስራዎች ማስጀመሩ ይታወሳል፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሴኔት ለአራት መምህራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡
ማዕረጉን ያገኙት በሥነ ልሳን ዘርፍ ሰፊ ምርምር ያከናወኑትና ለረጅም ዓመታት የቋንቋ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ጌታሁን አማረ፣ እንዲሁም በሀገር ልማት ጥናት ኮሌጅ በግብርና እና በሳይንስ ዘርፎች ከፍተኛ ጥናት ያከናወኑት ዶክተር በላይ ስምዓኒ እንዲሁም በዚሁ ኮሌጅ በጂኦግራፊ ትምህርት ለረጅም ዓመታት ጥናት ያካሄዱት ዶክተር ደገፋ ቶሎሳ ሲሆኑ በተጨማሪም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህሩ እና ተመራማሪው ዶክተር ዋቅጋሪ ደሬሳ ናቸው፡፡
ምንጭ: Sheger Radio