ኢትዮጵያ የመጀመርያ ሳተላይቷን አመጠቀች!
ኢትየጵያ ለመጀመርያ ግዜ የምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ህዋ ላከች፡፡ ሳተላይቷ ለግብር፣ ለማዕድን፣ ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለአየር ንብረት ለውጥ፣ ለመገናኛና ቴክኖሎጂ ለመሳሰሉት አገልግሎት መረጃ ለመስጠት የምትችል ናት፡፡የሳተላይቷ የመረጃ መቀበያ እንጦጦ ላይ የተሰራ ሲሆን ከማምጠቅ ስራው ጀምሮ ቁጥጥሩ ሙሉ ለሙሉ እንጦጦ ላይ በኢትዮጵያውያን ይከናወናል።
የእንጦጦ የሳተላይት መቆጣጠሪያ እና መረጃ መቀበያ ጣቢያ የሳተላይቷ ደህንነት ክትትል የሚደረግበትና ከሳተላይቷ የሚገኙ መረጃዎች የሚሰበሰቡበት ነው፡፡የሳተላይቷ ጠቅላላ ከብደት 72 ኪሎ ግራም ነው ። ሳተላይቷ በተወነጨፈች በግማሽ ሰዓት ውስጥ ከመሬት 700 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ የህዋ ጥግ ላይ የምሕዋር ቦታዋን ትይዛለች፡፡ሠው ሠራሽ ሳተላይቷ ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት ስትሆን በምሕጻረ ቃል ETRSS-1 ትባላለች። ሳተላይቷ ብዙ ጥቅሞች ያላት ሲሆን በተለይ በግብርናው ዘርፍ የሰብል ሁኔታ ያለበትን ለማወቅ፣ የደን፣ የአፈር፣ የውሃ ሁኔታችንን ያሉበትን ለመረዳት፣ ለመቆጣጠር፣ በአግባቡ ሥርዓት ለማስያዝ ከፍተኛ ጥቅም ትሰጣለች ተብሎ ይጠበቃል።
Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትየጵያ ለመጀመርያ ግዜ የምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ህዋ ላከች፡፡
ሳተላይቷ ለግብር፣ ለማዕድን፣ ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለአየር ንብረት ለውጥ፣ ለመገናኛና ቴክኖሎጂ ለመሳሰሉት አገልግሎት መረጃ ለመስጠት የምትችል ናት፡፡
የሳተላይቷ የመረጃ መቀበያ እንጦጦ ላይ የተሰራ ሲሆን ከማምጠቅ ስራው ጀምሮ ቁጥጥሩ ሙሉ ለሙሉ እንጦጦ ላይ በኢትዮጵያውያን ይከናወናል።
@YeneTube @Fikerassefa

#Update
የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች!
ኢትየጵያ ለመጀመርያ ግዜ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ዛሬ ጠዋት 01:06 ደቂቃ ላይ መላኳ ይታወቃል፡፡
ሳተላይቷ ወደታሰበላት ምህዋር ደርሳ መረጃ መላክ መጀመሯ ተገልጿል፡፡
ሳተላይቷ ለግብርና፣ ለማዕድን፣ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለመሳሰሉት አገልግሎት መረጃ መስጠት የምትችል ናት፡፡21 ኢትዮጵያውያን ኢንጅነሮችና ሳይንቲስቶች በፕሮጀክቱ የተሳተፉ ሲሆን እነዚህ ኢትዮጵያውያን ቻይና ውስጥ ባካበቱት እውቀት ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳተላይት ሰርተው ለማምጠቅ እቅድ እንዳላቸው ተናግረዋል።ከዚህ በኋላ ያለው ሙሉ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም እንቅስቃሴዋን የመምራት ስራ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እዚሁ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ ማዕከል የሚከናወን ይሆናል።
ምንጭ፡- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች!
ኢትየጵያ ለመጀመርያ ግዜ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ዛሬ ጠዋት 01:06 ደቂቃ ላይ መላኳ ይታወቃል፡፡
ሳተላይቷ ወደታሰበላት ምህዋር ደርሳ መረጃ መላክ መጀመሯ ተገልጿል፡፡
ሳተላይቷ ለግብርና፣ ለማዕድን፣ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለመሳሰሉት አገልግሎት መረጃ መስጠት የምትችል ናት፡፡21 ኢትዮጵያውያን ኢንጅነሮችና ሳይንቲስቶች በፕሮጀክቱ የተሳተፉ ሲሆን እነዚህ ኢትዮጵያውያን ቻይና ውስጥ ባካበቱት እውቀት ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳተላይት ሰርተው ለማምጠቅ እቅድ እንዳላቸው ተናግረዋል።ከዚህ በኋላ ያለው ሙሉ ክትትልና ቁጥጥር እንዲሁም እንቅስቃሴዋን የመምራት ስራ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እዚሁ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ ማዕከል የሚከናወን ይሆናል።
ምንጭ፡- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
@YeneTube @FikerAssefa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት⬆️
በደቡብ ከልል ዎላይታ ሶዶ ከተማ ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ የማህበራዊ አግልግሎት መስጫዎች እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች መቋረጣቸው ተሰማ።
ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዛሬ በከተማው መደበኛ አንቅስቃሴዎች አይስተዋሉም፣ አብዛኞቹ የንግድና የመንግስት አግልግሎት ሰጪ ተቋማትም ተዘግተዋል።
የአግልግሎት መስጫዎች እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ሊቋረጥ ያቻለው የዎላይታ ዞኑ ራሱን በቻለ የራስ ገዝ አስተዳደር ( ክልል ) ለመደራጀት ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ ካለማግኘቱ ጋር በተያያዘ ሁከት „ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት በመኖሩ ነው“ ተብሏል።
ዶቼ ቨለ (DW) ያነጋገራቸው የዓይን አማኞች << በከተማዋ ዋና ዋና ጎዳናዎች የጸጥታ አባላትን ከጫኑ ወታደራዊ ካሚዮኖች በስተቀር የታክሲ፣ የባጃጅ እና የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢሶች አንቅስቃሴ አይስተዋልም ፣ መንገዶችም ጭር ብለው ይስተዋላሉ >> ብለዋል።
የወላይታ ዞን ምክር ቤት በክልል ለመደራጀት የሚያስችለውን ውሳኔ በማሳለፉ ጥያቄውን ለደቡብ ክልል ምክር ቤት ካቀረበ ዛሬ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ።ም አንድ ዓመቱን አስቆጥሯል ።
<< ያቀረብኩት ህገ መንግስታዊ ጥያቄ ምላሽ ተነፍጎታል >> ያለው የዞን ምክር ቤትም ከሁለት ሳምንታት በፊት አስቸኳይ ጉባኤ በመጥራት የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለጥያቄው በአስር ቀናት ውስጥ ምላሽ እንዲሰጥ የሚጠይቅ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል ።
ምክር ቤቱ ዳግም ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ << የላጋ >> የተባለው የለውጥ አራማጅ ስብስብን ጨምሮ የከተማው ሴቶችና አባቶች ተከታታይ ሰልፎችን በማድረግ ጥያቄው አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጠው በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ።
ሁኔታው ወደ ሁከት ሊያመራ ይችላል የሚል ጥርጣሬ ያደረበት የዞኑ ወታደራዊ ዕዝ ( ኮማንድ ፖስት ) ዛሬ በከተማው ምንም አይነት የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄድ የተከለከለ መሆኑን ትናንት ማምሻውን በከተማው በሚገኙ የአካባቢው ራዲዮ ጣቢያዎች ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
Via:- DW
@Yenetube @Fikerassefa

የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ተማሪው አከባቢያቸው ያለ አርሶ አደሮችን የደረሱ ሰብሎችን በማጨድ አግዘዋል። 👍
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
የኮድ 3 የታርጋ እጥረት መፈታቱንና ከዛሬ ከሰአት ጀምሮ ደንበኞች ታርጋዎችን መውሰድ እንደሚችሉ ተገለጸ!
በአዲስ አበባ ከተማ የታየውን የኮድ 3 የመኪኖች ታርጋ እጥረት ለመፍታት በተሰራው ስራ ችግሩን መቅረፍ መቻሉንና ከዛሬ (ታህሳስ 10) ጀምሮ ደንበኞች መውሰድ እንደሚችሉ የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር አቶ አብዱልበር ሸምሱ ለኢትየጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በአዲስ አበባ ተከስቶ የነበረውን የኮድ 3 ታርጋ እጥረት ለመፍታት መስርያቤታቸው ስራዎችን ሰርቷል፡፡አቶ አብዱልበር ገለፃ አዲስ አበባ ውስጥ በተለይም በኮድ 3 ላይ የታየ የታርጋ እጥረት መኖሩን ተናግረው ለዚህም ከአንድ ወር ወዲህ የተከሰተውን የጥሬ እቃ እጥረት በምክንያትነት ጠቅሰዋል፡፡
እንደ ምክትል ዳይሬክተሩ ገለፃ መስርያ ቤቱ በአሁኑ ሰአት በቀን ከ 500 እሰከ አንድ ሺህ ታርጋዎችን ለማምረት የሚያስችል አቅም ያለው ሲሆን፤ ከሁለት ወራት በኋላም በቀን ከሁለት ሺህ እስከ ሶስት ሺህ ታርጋዎችን ማምረት የሚያስችሉ አዳዲስ ማሽኖችን ከውጪ ያስመጣል፤ በሂደትም የሚገጥሙ እጥረቶችን ለመፍታት የሚያስችል ብቻ ሳይሆን ከ100 ሺህ በላይ ታርጋዎችን ለማምረት እቅድ እንዳለም ተናግረዋል፡፡ ምክትል ዳይሬክተሩ ተከስቶ የነበረው እጥረት እንደሚፈታ በመግለፅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮም ፍላጎቱን መመለስ የሚያስችል አቅም ላይ ስላለ ከዛሬ ከሰአት ጀምሮ መውሰድ እንደሚቻልም ተናግረዋል፡፡
Via EPA

የታሰሩት እየተፈቱ ነው....
በወላይታ ሶዶ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ሰዎች ውስጥ ኹለቱ መለቀቃቸው ተገለፀ
በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ወላይታ ሶዶ ከተማ
ከትናንት ታኅሳስ 9/2012 ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ረፋድ ድረስ ስድስት ሰዎች በቁጥጥር ስር ቢውሉም ኹለቱ መለቀቃቸውን የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ሕዝብ ግንኑነት ተከተል ላቤና ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። ወርቅነህ ገበየሁ እና አሸናፊ ከበደ የተባሉ ግለሰቦች የተለቀቁ ሲሆን ፤ ተከተል እንደገለፁት አሁንም አራት ሰዎች በእስር ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።
ህዝብ ግንኙነቱ ለአዲስ ማለዳ አያይዘው እንደተናገሩት ”የወብን ጽሕፈት ቤት ኃላፊውን አንዱአለም ታደሰን ለመጠየቅ ተከልክለናል” ሲሉ ገልጸዋል።
በወላይታ ዞን ካሉት 22 ወረዳዎች ውስጥ ሶዶ እና አረካ ወረዳዎች ውጪ በ20 ወረዳዎች ላይ ሰላማዊ ሰልፍ መደረጉንም ጨምረው ገልፀዋል።
በአሁኑ ሰዓት ሰልፉ የተበተነ ሲሆን፤ ፍፁም ሰላማዊ እና ምንም የተጎዳ ሰው እንዳልነበርም ታውቋል። በወላይታ ሶዶ ከተማ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጌታሁን ጋረደው እና የዞኑ አስተዳዳሪ በተገኙበት ውይይት ተደርጓል። የክልሉ ምክር ቤት ሕገ መንግስቱን በተከተለ መንገድ የዞኑን ጥያቄ ማስተናገድ እንዳለበትም በውይይቱ እንደተጠቆመ ተከተል ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።
Via:- Addis Maleda

ባለፉት አምስት ወራት ያለ አግባብ የተመዘበረ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለስ ተችሏል - የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ባለፉት አምስት ወራት ያለ አግባብ የተመዘበረ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለስ መቻሉን አስታወቀ።ጠቅላይ አቃቤ ህግ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ እንዲሁም በጸረ ሙስና ትግሉ የተሰሩ ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ከጸረ ሙስና ትግሉ ጋር ተያይዞ ያለአግባብ በሙስና ወንጀል በተመዘበሩ ሀብቶች ላይ ምርመራ መደረጉን በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ተናግረዋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞም ባለፉት አምስት ወራት ያለ አግባብ የተመዘበረ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት ወደ መንግስት ካዝና በጥሬ ገንዘብ ማስመለስ መቻሉን ጠቅሰው፥ ሌሎች በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑንም አስረድተዋል።
ከሀገር የሚሸሹ ሀብቶችን ለማስመለስም የሀብት ማስመለስ ስትራቴጂ ተዘጋጅቷል ያሉት ዳይሬክተሩ ሀብቱ የሸሸባቸውን ሀገራት የመለየት ስራ መሰራቱን አንስተዋል።በዚህ ሂደትም ከሀገራቱ ጋር ውይይት ተጀምሮ ስምምነት ላይ እየተደረሰ መሆኑን አንስተው፥ በወንጀል የተገኘ ሀብት የማስመለስ ዳይሬክቶሬት ተቋቁሞ ወደ ሥራ መገባቱን ገልጸዋል።
ከህግ ማሻሻያ አፈጻጸም ጋር በተያያዘ የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል የሚወጣው አዋጅ፣ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ፣ እንዲሁም የፌደራል የአስተዳደር ስነ ስርአት አዋጅ በቅርቡ ጸድቀው ወደ ስራ እንዲገቡ እየተሰራ መሆኑንም ጠቅሰዋል።በተለይም የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል የሚወጣው አዋጅ ምርጫን ተከትሎ የሚኖሩ ቀውሶችን ለመከላከል እንደሚያግዝ በመታመኑ በአስቸኳይ ጸድቆ ወደ ስራ ይገባልም ነው ያሉት።
በተያያዘም ካለፈው መስከረም ወር ጀምሮ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ እንዲሁም በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ዞኖችና ከተሞች የተፈጸሙ ወንጀሎችን የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ተቋቁሞ የምርመራ ሥራ መካሄዱንም አንስተዋል።
በዚህም በኦሮሚያ ክልል ባለፈው ጥቅምት በወር ከተፈጠረው ድርጊት ጋር በተያያዘ እስካሁን 250 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ጠቁመዋል።በሌላ በኩል በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ በሰው ህይወት፣ እንዲሁም በአካል እና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል ያሉት ዳይሬክተሩ፥ ከዚህ ጋር በተያያዘም ተጠርጣሪዎች ተለይተው ምርመራ እየተካሄደ እንደሚገኝ አውስተዋል። ዳይሬክተሩ ህብረተሰቡ የህግ የበላይነትን በማስከበሩ ሂደት ከህግ አካላት ጎን በመቆም ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ማቅረባቸውን ከጠቅላይ አቃቤ ህግ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
Via FBC

"ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ "በሚል መሪ ቃል የሰላም ኮንፈረንስ ጠ/ሚር አብይ አህመድ በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል።
ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ እንገንባ "በሚል መሪ ቃል የሰላም ኮንፈረንስ ጠ/ሚር አብይ አህመድ በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል።ኮንፈረንሱ ባለፉት ሳምንታት በአማራና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥታት የንግድ ማኅበረሰብ፣ የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን አንቂዎች፣ ወጣቶች፣ የሃይማኖትና የማኅበረሰብ አመራሮች መካከል ሲካሄዱ የቆዩት ጉባኤያት ማጠናከሪያ ነው።
በኮንፈረንሱ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ፣የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚደንቶች ፣የመከላከያ እንዲሁም የፀጥታ መዋቅር አመራሮች፣ ምሁራን እና የማህበረሰብ አንቂዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።በሰላም ሚኒስቴር በተዘጋጀው በዚህ ኮንፈረንስ ላይ የሀገር ሽማግሌዎችና ወጣቶችም ያሳተፈ ነው ።በመርሃ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ተገኝተዋል ።
Via Addis TV
@YendTube @FikerAssefa

Forwarded from YeneTube
ዲጅታል የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ
DIGITAL ELECTRONICS - SHOPPING
___________________________
የተወደዳቹ የኢትዬጵያ ቤተሰቦች እና ውድ የፈጠራ ስራ ባለሞያዋች
🤖ኣዳዲስ ግኝቶች
🇨🇦አለም አቀፋና ኣገር ኣቀፍ ውድድሮች
⚙ ለፈጠራ ስራ ምትፈልጓቸው ማንኛውም እቃ ለመግዛት
🛰 ARDUINO, SENSOR ለመግዛት ይቀላቀሉን
#ኣድራሻችን፡ 4 ኪሎ: ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ህንፃ፡ 105ሀ
join @Ethioinvention
@Ethioinvention

ታላቅ ቅናሽ!!!
ወብ የሆኑ የወንዶች አልባሳትን ከRJ FASHION በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ.
ጂንስ ሱሪ,ቱታ,ሸሚዞች አሉን
ለበለጠ መረጃ
:0900628132
TELEGRAMPAGE:-
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA

Forwarded from FERES ፈረስ
ስራ ጀምረናል አሁኑኑ ፈረስ ይዘዙና የፈለጉበት ቦታ ይሂዱ
ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መተግበሪያውን ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.feres.user

በምድር ባቡር የሚገኙት የኑጉሳውያን ባቡሮች ወደ እዮቤልዩ ቤተመንግሥት አመሩ።
ንጉሥ ሃ/ስላሴ በ1924ዓ.ም በፈረንሳይ መንግስት እና በ1950ዎቹ በእንግሊዝ መንግስት በስጦታ የተበረከቱላቸው 4 የባቡር ፈረፋንጎዎች ትላንት (9-4-2012ዓ.ም ) ወደ አስገነቡት ቤተ መንግስት አምርተዋል ።ከፍልውሃ ከፍ ብሎ በሚገኘውና በአሁን ወቅት የክብርት ፕሬዚዳንትዋ መቀመጫ ወደ ሆነው ያመሩት ቤተመንግሥቱን ወደሙዚየምነት ለመለወጥ በሂደት ላይ ስለተኮነ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል ። ለገሀር ባቡር ጣብያ ሙዚየም ውስጥ የነበሩት ባቡሮቹ ካዲላክ መኪኖች ወደሚገኙበት ቤተ መንግስት አምርተዋል።
Via HuluAddis on Bisrat FM

ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነው የ1ኛ ዐመት ከፍተኛ ትምህርት መማሪያ ሰነድ በአስተያየት እንዲዳብር ያሰራጨሁት ረቂቅ እንጅ ያለቀለት አይደለም- ብሏል የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ዛሬ በፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው መግለጫ፡፡ ለማስተማሪያት ለትምህርት ተቋማት የተላከ በማስመሰል የሚሰራጨው ወሬ ሐሰት ነው፡፡ እስከ ታህሳስ 16 ከትምህርት ተቋማት አስተያየቶች ከተሰበሰቡ በኋላ ረቂቁ የታሪክ መምህራን እና ሌሎች አካላት ለሚሳተፉበት ሀገር ዐቀፍ ጉባዔ ይቀርባል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
💥ማስታወቂያ💥
School of American English
📌ቻይንኛ
📌ፈረንሳይኛ
📌ጀርመንኛ
📌ጣልያንኛ
📌አፋን ኦሮሞ
📌አረብኛ
አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን
አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022
💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥
ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል
T.me/SCHOOLOFAMERICAN

ዋልታ አራት የተቋሙን ሰራተኞች ከስራ አገደ!!
በድርጅታችን ዋልታ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽ ኮርፖሬት የፌስቡክ ገፅ waltainfo.com በ03/04/12 ዓ.ም ከትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካዔል ጋር በተያያዘ ከተቋማችን እውቅና ውጪ ሀሰተኛ መረጃ መለቀቁ ይታወሳል፡፡
ይህንን ተከትሎም ተቋማችን ወዲያውኑ ለተፈጠረው ክስተት ይቅርታ መጠየቁ እና ጉዳዩን አጣርቶ እንደሚገልፅ አስታውቆ ነበር፡፡
በዚህም መሰረት ተቋማችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በጉዳዩ ዙሪያ ሲሰራ ቆይቷል፡፡
በመሆኑም ሁኔታውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲና ፖሊስ እየመረመሩት ይገኛል፡፡
የምርመራ ውጤቱን መጨረሻ እንደምንገልፅ የተጠበቀ ሆኖ ተቋማችን ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው ብሎ በጠረጠራቸው አራት የተቋሙ ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ወስዷል፡፡
ዛሬ የዋልታ የስራ አመራር ቦርድና ማኔጅመንት አባላት ክስተቱ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ የተደረገውን ማጣራት መነሻ በማድረግ ውይይት ካካሄዱ በኋላ ሰራተኞቹ ላልተወሰነ ጊዜ ከስራ እንዲታገዱ ወስነዋል፡፡
በቀጣይም ከአስተዳደራዊ እርምጃ ባለፈ የፍትህ አካላት ድርጊቱን በፈፀሙት አካላት ላይ አጣርቶ በሀገሪቱ ህግ መሰረት የሚወስዱትን እርምጃ ተከታትለን ይፋ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ድርጅታችን በሀገሪቱ የሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ እየፈጠረ ያለውን በጎ ተፅዕኖ በእውነትኛ መረጃ እና የህዝብን ድምፅ ባከበረ መልኩ አጠናክሮ እንደሚቀጥል እናረጋግጣለን!!
Via ዋልታ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬት

ደም ሳይቃቡ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት ያስፈልጋል - ጠ/ሚ ዐቢይ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው የአማራ እና የኦሮሞ ባለሃብቶች ኮሚቴ በተዘጋጀው የሰላም ኮንፈረስ ላይ ንግግር አድርገዋል።
በዚህ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደዚህ አይነት መድረኮች እንዲዘጋጁ ድጋፍ ላደረጉ ምሁራን፣ አባ ገዳዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ባለሀብቶች ምስጋና አቅርበዋል።እንዲሁም በሀገሪቱ የሰላም አየር እንዲመጣ እና ሰዎች ሀሳባቸውን በነፃነት ማንሸራሸር እንዲችሉ ድጋፍ ያበረከቱ ቄሮዎችና ፋኖዎችን አመስግነዋል።
የአማራ እና የኦሮሞ ህዝቦች በርካታ ቁጥር ያላቸው ህዝቦች መሆናቸውን የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ በጋራ ሲሆኑና ሲተባበሩ ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ እና በተቃራኒው ሲለያዩ የሚለውጡት ነገር እንደማይኖር ገልፀዋል።ሁለቱ ብሄሮች በሃገሪቱ በርካታ ቁጥር ያላቸው ህዝቦች መሆናቸውን ጠቅሰው፥ መዋደድ፣ መከባበር እና መፋቀር እንደሚገባቸውም አውስተዋል።
በቀጣይነት ሁለቱም ህዝቦች በሁሉም አቅጣጫ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ጋር በጋራ በመሆን የተለያዩ ውይይቶችን እንደሚያዘጋጁ ተስፋ አደርጋለሁ ብለዋል።
በኢትዮጵያ ያለው ልዩነት ፀጋ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሻለና የተለያየ ነገር ያስፈልጋልም ብለዋል በንግግራቸው።
አብሮ ለመኖርም የአብሮ መኖር ጥቅምን መገንዘብ፣ የሌሎችን እሴት ማወቅ እና ሳይጠፋፉ አብሮ መኖር እንዴት ይቻላል የሚለውን መመለስ ያስፈልጋል ሲሉም ገልፀዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ አብሮ ሲኖር የሃሳብ ግጭት አይኖርም ማለት ሳይሆን በዚህ የሀሳብ ልዩነት መገዳደልና መጠፋፋት አያስፈልግም ማለት መሆኑንም አስረድተዋል።ወጣቶች የታገሉት፣ የደሙት እና የደከሙት ተጨማሪ ወጣት እንዳይሞት እንጅ ሊማር የሄደ በወጣበት እንዲቀር ባለመሆኑ የአማራና የኦሮሞ ወጣቶች ተቀራርበው መስራት እንደሚገባቸው አስታውሰዋል።
ዩኒርሲቲዎችን በተመለከተም ባስተላለፉት መልዕክት ዩኒቨርሲቲ የሚኬደው ለመገዳደል ሳይሆን ለመማር መሆኑን ጠቅሰው፥ እነዚህን ወጣቶች ለግጭት የሚጠቀሙ አካላት እንደማይጠፉ አንስተዋል።በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ጠንካራ ጥበቃ የማደራጀት ስራ መከናወኑን እና በጥፋተኞች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድም ጠቅሰዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለዴሞክራሲያ ሽግግር ባደረጉት ንግግር ሰላም እንዲሰፍንና ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ደም መቀባባት እንደማያስፈልግ አጽንኦት ሰጥተዋል።ወጣቶችም አሁን ካሉበት ቦታ በላይ እንዲያስቡ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሁከት የተጠረጠሩ 16 ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ማስታወቁን ኢትዮ ኤፍኤም ዘግቧል፡፡ በጥቅምቱ የኦሮሚያ ክልል ግድያ ወንጀሎች ከሚፈለጉት 337 ተጠርጣሪዎች ደሞ 250ዎቹ ተይዘዋል፡፡ ይህ የተገለጸው የዐቃቤ ሕግ ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ዝናቡ ቱኑ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa