ከጎሀፅዮን ደጀን ድረስ የሚዘልቀው መስመር ላይ አዲስ ድልድይ ይገነባል ተብሎ በማህበራዊ ሜዲያዎች ላይ የሚነገረው ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እውቅና ውጪ መሆኑን ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አስታውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ለወላይታ ክልልነት ጥያቄ ዛሬ በሶዶ ከተማ የእግር ጉዞ ተደርጓል፡፡
እግር ጉዞውን ያዘጋጀው የዞኑ ሽማግሌዎች ምክር ቤት፣ ዞኑ የክልልነት ጥያቄውን ባስቸኳይ ለምርጫ ቦርድ ያቀርብ ሲል ጠይቋል፡፡ በጉዞው የሐይማኖት መሪዎች እና የንግድ ማኅበራት ተወካዮችም ተሳትፈዋል፡፡ መረጃውን የተመለከትነው ከዞኑ አስተዳደር እና ሕዝብ ግንኙነት ቢሮዎች ፌስቡክ ገጾች ነው፡፡

19 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ከዛምቢያ ወደ አገራቸው ይመለሳሉ!
መቀመጫውቸውን ዚምባብዌ ሀራሬ ከተማ በማድረግ ዛምቢያን በመወከል የሚሰሩት የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ክቡር አዲሱ ገ/እግዚአብሄር በቅርቡ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለዛምቢያው ፕሬዚዳንት ባቀረቡበት ወቅት በደረሱት ስምምነት መሰረት ከእስር የተፈቱት 19 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ታህሳሰ 9 ቀን 2012 ዓም ምሽት አዲስ አበባ ይገባሉ።በርካታ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ጊዜያት ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ዛምቢያን በማቋረጥ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በዛምቢያ የፀጥታ አካላት እየተያዙ በእስር ቤት እንደሚያሳልፉ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ዛሬ አዲስ አበባ ከሚገቡት ሌላ በዛምቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ 25 ኢትዮጵያዊያንን በማስፈታት ወደ አገራቸው ለመመለስ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው።ባለፈው 2011 ዓም ኤምባሲው ከዛምቢያ መንግስት ጋር ባደረገው ውይይት 138 ኢትዮጵያዊያን ከዛምቢያ እስር ቤቶች ተፈትተው ወደ አገራቸው እንዲመለሱ መደረጉም ይታወቃል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፌዴራል ዳኞች ጋር በመጪው ቅዳሜ ውይይት ሊያደረጉ ነው ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከፌዴራል ዳኞች ጋር በመጪው ቅዳሜ ታህሳስ 11 በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ በፍትህ ስርአቱና አስተዳደር ላይ ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ መያዛቸውን ጉዳዪን የሚከታተሉት ሰዎች አሳውቀውኛል።ጠ/ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም ከአቃቢ ህግ እና ከጠበቆች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወቃል።
Via Tesfaye Getinet

ምርጫ ቦርድ በተሻሻለው አዋጅ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን ገለጸ!
የተሻሻለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ የሚጠይቀውን መስፈርት አሟልቶ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን ምርጫ ቦርድ ገለጸ :: በቀድሞው አዋጅ እስካሁን 80 የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ::የቦርዱ የኮሙኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ አዲስ የሚያመለክቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊስተናገዱ የሚችሉት በተሻሻለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ ቁጥር 1162 መሰረት ነው:: ይህ አዋጅ የሚጠይቀውን አሟልቶ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ ግን የለም:: በተሻሻለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ 1162 ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመመዝገብ ለሃገር አቀፍ ፓርቲ 10 ሺ የድጋፍ ፊርማ ፣ ለክልላዊ ፓርቲነት ደግሞ 4 ሺ የድጋፍ ፊርማ ማሰባሰብ እንደሚጠበቅባቸው አብራርተዋል ::
Via EPA

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ሀይል ከፈረንሳይ መንግስት ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸውን 50 የአየር ወለድ አባላት አስመረቀ!
ተመራቂዎቹ በብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በከማንዶ ወታደራዊ ሙያ ሲሰለጥኑ የቆዩ ሲሆን ባላቸው ብቃትና ዲሲፕሊን የአየር ወለድ ስልጠናን ለ2 ወራት ሲወስዱ ቆይተው ነው የተመረቁት።በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የፈረንሳይ መከለከያ ምክትል ኢታማዦር ሹም በርናንድ ባሬር፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ የልዩ ዘመቻ ሀይል ጥብቅ አዛዥ ሜጀር ጄነራል ሹማ አብደታ እና ለሌች ወታደራዊ አመራሮች ተግኝተዋል።
Via ETV

851 የክላሽና የሽጉጥ ጥይቶች፣11 የሽጉጥና የክላሽ ካዝናዎች እንዲሁም 5 ሽጉጥ እና 1 ክላሽንኮቭ መሳሪያዎች በሱሉልታ በሚገኝ የመኖሪያ ቤቱ ለንግድ አከማችቶ ተገኝቷል የተባለ ግለሰብ በአራት ዓመት ጽኑ እስራትና 8 ሺህ ብር መቀጣቱን ፖሊስ አስታወቀ!
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele
@YeneTube @FikerAssefa
ዳሸን ባንክ ጠቅላላ ሀብቱ 56 ነጥብ 2 ቢሊዬን ብር መድረሱን አስታውቋል።
ባንኩ ያለው ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብም 44 ነጥብ 7 ቢሊዬን ብር መድረሡንም ይፋ አድርጓል። ይህም ካለፈው አመት ተመሣሣይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ24 በመቶ አመታዊ ጭማሪ አለው።ባንኩ ከወለድ ነጻ የመስኮት አገልግሎት እየሠጠ መሆኑንና በዚህም የሚያንቀሣቅሠው ጠቅላላ ተቀማጭ 1 ነጥብ 1 ቢሊዬን ብር ደርሱዋል ነው ያለው።ባንኩ 536 ነጥብ 2 ሚሊዬን ዶላር የውጭ ምንዛሬ እንደሚያንቀሣቅሥም መረጃዎች ያሣያሉ።ዳሸን ባንክ 26ኛ መደበኛ እና 23ኛ ድንገተኛ አስቸኳይ ስብሠባውን በሸራተን አዲስ ሆቴል እያካሄደ ነው። በሀገሪቱ 4 መቶ 18 ቅርንጫፎች እንዳሉት የገለጸው ዳሸን ባንክ ከ9 ሺ በላይ ሠራተኞች እንዳሉትም በጉባኤው ተጠቁሟል።
Via Addis TV

"ዛሬ ከ 1,200 በላይ በጎዳና ላይ ያሉ ዜጎችን አንስተናል። በቀጣይ ሳምንታትም እየተገነቡ ባሉ መጠለያ ማዕከላት ማስገባቱን በተጠናከረ መልኩ እንቀጥላለን። ጎዳና ማለፊያ እንጂ መኖሪያ አይደለምና።"
-የአ/አ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው
@YeneTube @FikerAssefa
-የአ/አ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው
@YeneTube @FikerAssefa
የብርሃን ባንክ የዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቱ በ49 በመቶ ማደጉ ተገለጸ!
ብርሃን ባንክ ባጠናቀቀው 2011 የሒሳብ ዓመት ከዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት 49 በመቶ ብልጫ ያለው ውጭ ምንዛሪ ማግኘቱንና ዓመታዊ ትርፉንም በ42.2 በመቶ ማሳደጉን ገለጸ፡፡ባንኩ ባለፈው ሳምንት ባካሄው የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ይፋ እንዳደረገው፣ ከዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት 161.7 ሚሊዮን ዶላር ማግኘት ችሏል፡፡ ይህ የውጭ ምንዛሪ ግኝት ከባለፈው ዓመት አንፃር በ53.2 ሚሊዮን ዶላር ጭማሪ ያሳየ መሆኑን ተጠቅሷል፡፡፡ የተቋቋመበትን አሥረኛ ዓመት ባከበረ ማግሥት ይፋ ባደረገው ዓመታዊ ሪፖርቱ መረዳት እንደተቻለውም፣ የባንኩ ትርፍ 580.1 ሚሊዮን ብር መድረሱን ነው፡፡
የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ጉማቸው ኩሴ የተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት በአገሪቱ ውስጥ የታየው የፖለቲካዊ፣ የኢኮኖሚያዊና የማኅበራዊ ተግዳሮቶች ከፍተኛ የነበሩ ቢሆንም፣ ተግዳሮቶቹን ለመሻገር ባንኩ የተለያዩ ስትራቴጂዎችን ቀይሶ ተግባራዊ በማድረጉ በሁሉም የሥራ ዘርፎች አጥጋቢ ውጤቶችን ማስመዝገብ መቻሉን ገልጸዋል፡፡ ለዚህም አንዱ ማሳያ የትርፍ መጠኑን ከግብር በፊት 580.1 ሚሊዮን ብር ማድረሱ ነው ብለዋል፡፡ይህም አፈጻጸም ካለፈው የሒሳብ ዓመት ጋር በንፅፅር ሲታይ 169.1 ሚሊዮን ብር ወይም የ41.2 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፡፡
በመሆኑም የባንኩ 1,000 ብር ዋጋ ያለው አክሲዮን የትርፍ መጠኑ 246.5 ብር የደረሰ ሲሆን፣ ይህም ባንኩ ባለፈው የሒሳብ ዓመት ካስመዘገበው አፈጻጸም ጋር ሲወዳደር የተሻለ እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡ ባንኩ በቀደመው ዓመት የአንድ አክሲዮን ትርፍ 203.6 ብር ነበር፡፡በሒሳብ ዓመቱ መጨረሻ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 14.9 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ካለፈው የሒሳብ ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ4.1 ቢሊዮን ብር ወይም የ37.8 በመቶ ዕድገት ማስመዝገብ ችሏል፡፡
የባንኩ የብድር ክምችት ባለፈው ዓመት ከነበረው በ42.1 በመቶ በማደግ 10.2 ቢሊዮን ብር እንደደረሰ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም በ3.02 በመቶ ዕድገት የታየበት ነው፡፡ የባንኩ አጠቃላይ ሀብት ደግሞ ካለፈው ዓመት በ36.3 በመቶ ዕድገት አሳይቶ 19.2 ቢሊዮን ብር እንደደረሰም ተገልጿል፡፡የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል ከባለፈው ዓመት በ27 በመቶ በማደግ 2.8 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ የተከፈለ ካፒታል ደግሞ የ17 በመቶ ዕድገት በማሳየት ሁለት ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡
የባንኩ የደንበኞች ቁጥር ደግሞ በ133 ሺሕ ወይም በ25.5 በመቶ በማደግ በሒሳብ ዓመቱ መጨረሻ 657,026 ደርሷል፡፡ በተጨማሪም ባንኩ የሞባይል ቶፕ አፕና አፕሊኬሽን ቤዝድ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶች እንዲሁም የማስተር ካርድ የክፍያ አገልግሎት በመጀመር ደንበኞች የተቀላጠፈና ተደራሽ የሆነ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉንም በጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገልጿል፡፡ባንኩ በሒሳብ ዓመቱ ውስጥ 18 አዳዲስ ቅርንጫፎችን የከፈተ ሲሆን፣ አጠቃላይ የቅርንጫፍ ሥርጭቱን 200 ማድረስ ችሏል፡፡
Via Reporter

አማራ አክሲዮን ማኅበር የተሰኘ የሕክምና አገልግሎት ሰጪ እና ቁሳቁስ አቅራቢ አክሲዮን ማኅበር ለመመሥረት የአክሲዮን ሽያጭ ተጀመረ።
አክሲዮኑ ሁሉን ዐቀፍ የሆነ የጤና አገልግሎት ለማቅረብ በሚል የተቋቋመ ሲሆን፣ የሕክምና አገልግሎት፣ የመድኀኒትና የሕክምና መሣሪያዎችን ምርት፣ ሽያጭ እና ማከፋፈል የአጭር እና የረዥም የሕክምና የትምህርት እና ሥልጠና ማእከላት መክፈት እና አገልግሎት የመስጠት ዓላማ ያለው ነው።
@Yenetube @Fikerassefa

የዎብን መግለጫ ⬇️
የዎላይታ ሕዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር የክልል አደረጃጀት ጥያቄ ካቀረበ ነገ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ዓመት ይሞላል፡፡
ይህ የዎላይታ ሕዝብ ታሪካዊ እና ሕገመንግስታዊ ጥያቄ ከቀበሌ እስከ ዞን ምክር ቤት ድረስ በሰከነ መንፈስ በመወያየት አጽድቆ የላከው የክልል መዋቅር ጥያቄ በክልሉ ምክር ቤት ኢ-ህገመንግስታዊ በሆነ ሕገወጥ መንገድ እንዳይታይ ታግዶ ቆይቷል፡፡ ይህ አካሄድ ሕገመንግስቱ ያጎናጸፈውን የሕዝቦችን የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው የመወሰን ሉዓላዊ መብት አደጋ ላይ በመጣል ሀገሪቷን ለከፍተኛ የፖለቲካ እና የደህንነት ቀውስ ውስጥ የሚከት አካሄድ በመሆኑ እንዲታረም በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የዎላይታ ሕዝብ ግንቦት 09 ቀን 2011 ዓ.ም በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ከመጠየቁም ባለፈ የኢፌዴሪ ጠ/ሚ አብይ አህመድ የዎላይታ ሕዝብን ለማነጋገር በመጡበት ወቅት ራስን በራስ የማስተዳደር የክልል መዋቅር ጥያቄውን በሰለጠ መንገድ በአንድ ድምጽ አቅርቧል:: ከዚህም በተጨማሪ ጠ/ሚንስትሩ ህዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም ከዎላይታ ሕዝብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት የዎላይታ ሕዝብ ጥያቄ ሕገመንግስቱን ተከትሎ ምላሽ ሊሰጥ እንደሚገባ ለጠ/ሚንስትሩ በዲጋሚ ተገልጾላቸዋል፡፡
ተጨማሪ ለማንበብ ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-12-19-2

በዩኒቨርሲቲዎች ተፈጥሮ የነበረው ችግር እስካሁንም መፍትሔ ባለማግኘቱ ወደ ግቢያቸው መመለስ እንዳልቻሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተናገሩ፡፡
የችግሩን ምንጭ ለማወቅ እና እርምጃ ለመውሰድ ጥናት እየተደረገ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-12-19
@Yenetube @Fikerassefa
የችግሩን ምንጭ ለማወቅ እና እርምጃ ለመውሰድ ጥናት እየተደረገ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ተጨማሪ⬇️
https://telegra.ph/Yenetube-12-19
@Yenetube @Fikerassefa
የቻይናዋ ሃንዥ ግዛት ልዑካን ቡድን ወደ #መቀሌ እንዳይጎዝ መከልከሉን #የትግራይ_መገናኛ_ብዙኻን_ዘግቧል፡፡
ቡድኑ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የተመለሰው በመንግሥት ትዕዛዝ ነው ተብሏል፡፡ የክልሉ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ሃላፊ አብርሃም ተከስተ ወደ አዲስ አበባ ሂደው ከቡድኑ ጋር የማዕድን፣ ቱሪዝምና ግብርና የትብብር ስምምነቶችን ፈርመዋል፡፡
የትኛው የመንግስት አካል እንደከለከለ ግን ገና አለመታወቁን ሃላፊው ተናግረዋል- ብሏል ዘገባው፡፡
Via:- wazema

ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች | አዲስ አበባ ፓሊስ
*
እንኳን ደስ አለን
*
የመሬት ምልከታ ሳተላይት ነገ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ከጠዋቱ 12:00 ሰዐት ላይ ወደ ጠፈር የምትመጥቅ ሲሆን ይህንን በማስመልከት 21 ጊዜ #መድፍ የሚተኮስ መሆኑን አስታውቋል።
@Yenetube @FikerAssefa

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ያስመዘገቡትን ሃብት ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እና ምክንያት መረጃ እንደሚሰጥ #የፌደራል _የፀረ_ሙስና_ኮሚሽን አስታወቀ።
ምዝገባው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ቢሆንም ሀብት በማስመዝገቡ ሂደት የሕዝብ ተወካዮች እና የአዲስ አበባ መስተዳድር ባለሥልጣናት ዳተኝነት እንደሚታይባቸው የፌደራል የፀረ ሙስና ኮሚሽን።
Via:- DW
@yenetube @FikerAssefa