#Humanright #HRW
በየአመቱ ዲሴምበር 10 ተከብሮ የሚውለውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ቀንን ምክንያት በማድረግ ምክክሩ እንደሚካሄድ ሰምተናል፡፡ኮሚሽነሩ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ለሸገር እንደተናገሩት፣ ኮሚሽኑ ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሚያዘጋጀው ምክክር ወቅታዊው የሰብአዊ መብት አያያዝን በተመለከተ በምሁራን ለውይይት መነሻ የሚሆን ጥናት ይቀርባል፡፡ችግሮቹም ተነቅሰው ከተዘረዘሩ በኋላ የመፍትሄ ሀሰብ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል ብለውናል፡፡
በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ እንዲሻሻል የተጉ ኢትዮጵያውያንም እውቅና እንደሚሰጣቸው ሰምተናል፡፡በየአመቱ ዲሴምበር 10 ተከብሮ የሚውለው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ቀን መነሻው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አማካኝነት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ ሰነድ የፀደቀበት እለት ነው፡፡የዘንድሮው የዓለም የሰብአዊ መብት ቀን ለ71ኛ ጊዜ የሚከበር ነው፡፡
Via:- Sheger FM
@Yenetube @Fikerassefa

YeneTube
ባህርዳርን ጨምሮ በምዕራብ አማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ከማለዳው ጀምሮ ተቋርጧል። አገልግሎቱ የተቋረጠው በክልሉ አዲስ የወጣ የትራፊክ ደንብን በመቃወም አሽከርካሪዎች አድማ በመምታታቸው ነው። Via Ethiopia Live Updates @YeneTube @FikerAssefa
በአማራ ክልል ትናንት የተጀመረው የአሽከርካሪዎች አድማ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን፣ በአብዛኛው የክልሉ አካባቢዎች የህዝብ ትራንስፖርት ኣአገልግሎት የለም።
Via:- ELU
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- ELU
@Yenetube @Fikerassefa
የደቡብ ክልል ምክር ቤት አንድ አመት ልሞላው ጥቂት ቀናት ለቀረው የወላይታ ህዝብ በክልል የመደራጀት ጥያቄ በአጭር ጊዜ ውሰጥ ምላሸ ካልሰጠው ጉዳዩን ወደ ፌዴሬሸን ም/ቤት እንዲወሰድ የቀረበለትን አጀንዳ የወላይታ ዞን ም/ቤት በሙሉ ድምፅ አፀደቀ።
የወላይታ ዞን ምክር ቤት አራተኛ ዙር ሰባተኛ ዓመት አንደኛ አስቸኳይ ጉባኤ በጠራው ስብሰባ ያወጣው የአቋም መግለጫ።
👇👇👇👇
https://telegra.ph/Wolaita-12-10

የ19 ሀገራት የተለያየ መጠን ገንዘብ በህገ ወጥ መንገድ ከሃገር ሊወጣ ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ!
በቀን 27/03/2012 ከድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ኤርፖር ወደ ጅቡቲ የሚጓዘዉ መንገደኛ ፍፁም ባለተለመደ መልኩ የተለያዩ 19 ሀገራትን ገንዘብ ይዞ ከአገር ሊወጣ ሲል እጅ ከፍንጅ ተይዟል፡፡ከድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ኤርፖር ወደ ጅቡቲ ለመጓዝ አቶ እስማኤል አህመድ ኡስማን የተባለ ግለሰብ ላይ በድሬዳዋ ጉምሩክ ኤርፖረት መቅ/ጣቢያ ሰራተኞች በተደረገ ፍተሻ የ19 ሀገራት የተለያየ መጠን የመገበያያ ገንዘቦችን በመያዝ በህገወጥ መንገድ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞክር በጉምሩክ ሰራተኞች ተይዞ ገቢ የተደረገ ሲሆን ግለሰቡም ተይዞ ምርምራ እየተደረገበት ይገኛል፡፡
Via Ministry of Revenue
@YeneTube @FikerAssefa

የኖቤል ሰላም ሽልማት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት ዛሬ ማክሰኞ ኅዳር 30 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች መከታተል ይችላሉ:
bit.ly/2P1qZvM & nobelprize.org
@YeneTube @FikerAssefa
bit.ly/2P1qZvM & nobelprize.org
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ በሚገኙ ት/ቤቶች የሚማሩ ሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች እንዲሰራጩ በሚያስችልበት ሁኔታዎች ዙሪያ ኢ/ር ታከለ ኡማ በጉዳዩ ላይ ከሚሰሩ የበጎ ፍቃድ ማህበራት ጋር ተነጋገሩ፡፡
በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኞች ምቹ የሆኑ መጸዳጃ ቤቶችን መገንባት በሚቻልበት ዙሪያም ውይይት ተደርጓል፡፡የከተማ አስተዳደሩ ለሴቶች የወር አበባ ንጽሕና መጠበቂያ ዋጋ መናር ምክንያት የሆኑ የህግና የአስተዳደር ጉዳዮችን በመፈተሽ እንዲሁም ቀጥተኛ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው በተለይም ለተማሪዎች መድረስ የሚችል ተግባራዊ ስራ በቅርቡ የሚጀምር መሆኑን ኢ/ር ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገፃቸው ማስታወቃቸው ይታወሳል፡፡
እነዚህ ድጋፎች ታዳጊ ሴቶች በወር አበባ ምክኒያት ከትምህርት እስከ መቅረት የሚያደርሱ ችግሮችን ለመፍታትና የሴቶች የትምህርት ተሳትፎን ማሳደግ ላይ የሚሰሩ ሰራዎች አካል ናቸው፡፡ከቁሳቁስ አቅርቦት በተጨማሪ የወር አበባን በተመለከተ ለታዳጊ ሴቶችና ለተለያዩ የማህበረሰብ አካላት በየትምህርት ቤቶቹ ተከታታይ የሆኑ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች የሚሰሩ ይሆናል፡፡
Via Mayor Office

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኖርዌይ፣ ኦስሎ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ከተቀበሉ በኋላ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች፡-
📌 የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ለሰጠኝ እውቅና አመሰግናለሁ፡፡
📌 ለኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ስምምነት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሰላም ቁርጠኝነት ወሳኝ ነበር፡፡
📌 ይህንን ሽልማት የአፍሪካ ህዝቦችና የዓለም ህዝቦችን ወክዬ ነው የምቀበለው፡፡
📌 ከ20 ዓመታት በፊት በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ወቅት የሬድዮ ኦፕሬተር ነበርኩ፡፡
📌 ጦርነቱ በርካታ ቀውሶችን አስከትሎ ነበር፡፡
📌 በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ለሁለት አስርት ዓመታት ሰላም አልነበረም፤ ሰዎች ተለያይተዋል፤ በርካታ ሰራዊት በሁለቱ አገራት ድንበር ላይ መሽጎ ነበር፡፡
📌 ጠቅላይ ሚኒስትር ከሆንኩ በኋላ የሁለቱ አገራት ህዝቦች ልዩነት መቆም እንዳለበት ወሰንኩ፡፡
📌 ሁለቱ አገራት ጠላቶች እንዳልሆኑ ይልቁንስ ድህነት የጋራ ጠላታችን እንደሆነ አውቀን ለአገራቱ እና ለቀጠናው ብልፅግና መስራት ጀመርን፡፡
📌 መደመር አገር በቀል ሀሳብና የጋራ ብልጽግና ላይ ያተኮረ ፍልስፍና ነው፡፡
📌 የመደመር ጽንሰ ሀሳብ እንደ ዘር ውስጤ የበቀለው በኦሮሚያ ክልል በምትገኝ የትውልድ መንደሬ በሻሻ ውስጥ ነው፡፡
📌 በመደመር ጽንሰ ሀሳብ ውስጥ እኛና እነሱ የሚባል ነገር የለም፡፡
📌 ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆማችን ለዓመታት ነፃ አገር ሆነን ቆይተናል፡፡
📌 የአፍሪካ ቀንድ የአሸባሪዎች ቀጠና እንዲሆን አንፈልግም፣ የሰላም ቀጠና እንጂ፡፡
📌 ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሰላም ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
📌 ለዴሞክራሲ ግንባታ መንገድ ዘርግተናል፤ በቅርቡ ነፃና ፍትሓዊ ምርጫ እናካሂደለን፡፡
📌 ለሁሉም ዜጎቿ እኩልነት መረጋገጥ አብረውኝ እንዲሰሩ ለኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀርባለሁ፡፡
Via ETV

የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን ለአንድ ወር አራዘመ።
ባንኩ በድረገጹ እንዳስታወቀው የአክስዮን ሽያጩ አስከ ሕዳር 30 ቀን ቢሆንም በህዝብ ጥያቄ መሰረት የመሸጫ ጊዜውን እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን አስታውቋል።ከስድስት ወር በፊት የአክስዮን ሽያጩን የጀመረው አማራ ባንክ አክስዮን መሸጥ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ30 ሺህ በላይ ግለሰቦችና ድርጅቶች በአክሲዮን ግዥ ተሳትፈዋል።በአስካሁኑ ሂደትም ከ 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ አክሲዮን በካሽ መሸጡን አስታውቋል
Via Ethio FM

በየመንገዱ የስልክ ስክሪን ማጠንከሪያ ተብሎ አገልግሎት ላይ እየዋለ ስላለው ፈሳሽ የሚያውቀው ነገር አለመኖሩን የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለሥልጣን አስታወቀ። ናኖ ቴክኖሎጂ በውስጡ በርካታ ነገሮችን እንደሚይዝና ጠንከር ያለ ምርመራ የሚያስፈልገው ነገር እንደሆነም ባለስልጣኑ አስታውቋል።
Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
Via EBC
@YeneTube @FikerAssefa
የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ በሚል በአማርኛ የሚታወቀው እና በትግርኛ ምህፃሩ ዴምህት ራሱን አክስሞ ከህወሓት ጋር በመዋሃድ ለመታገል መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህወሓት በበኩሉ የዴምህትን ውሳኔ አድንቋል፡፡
ምንጭ:ዶቼ ቬለ
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ:ዶቼ ቬለ
@YeneTube @FikerAssefa
የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በፍርድ ቤት ለመሞገት ተሰናድቻለሁ- ብሏል የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ኅብረት፡፡ ኅብረቱ የመንግሥት ተቋማት ሃላፊነታቸውን አንዲወጡ ግፊት እያደረገ ነው፡፡ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተፈጸመባቸው አካባቢዎችም መረጃዎችን እየሰበሰበ እንደሆነ ሸገርን ጠቅሶ ዋዜማ ዘግቧል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
CHINESE CLASS WILL BEGIN ON Dec 17,2019. SCHEDULE1:
Tuesday, Thursday and Saturday from evening 6:00pm-7:30 pm and SCHEDULE 2:
Saturday(in the noon 3:pm-6pm) and Sunday(in the morning 9am-12am)
Duration: 2-6 months
አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን
አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022
💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥
ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል
T.me/SCHOOLOFAMERICAN

😍ለጫማ አድናቂዎች😍
ለወንድም ለሴትም ሚሆኑ አዳዲስ ጫማዎችን እነሆ ብለናል::
💥ማስታወሻ:ተደራሽነታችን በአዲስ አበባ እንዲሁም ሁሉንም የክልል ከተምችን ያካትታል
🎯አድራሻ:-ገርጂ መብራት ሀይል ዊዝደም ህንፃ ፊት
ስልክ:-0900628132
0116296465
በቴሌግራም ለማግኘት ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉን👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAE3CCBtJE8NBy8ZShA

🐴ፈረስ የታክሲ አገልግሎት🐴
ኮድ 1 ወይም 3 መኪና ካሎት ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት አሁኑኑ በነፃ መኪናዎን ያስመዝግቡ።
🎯ቦታችን ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።
ይህንን ያውቃሉ? ፈረሰ ኮምሽን የሚወስደው 5% ብቻ ነው፣ ይህም ተመራጭ አድርጎታል።
ለበለጠ መረጃ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@feresapps

ምርጫ 2012 ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው! - ምርጫ ቦርድ
ከኢቲቪ ጋር ቆይታ ያደረጉት የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ቀጣዮ ሀገር አቀፍ ምርጫ በተቀመጠለት ጊዜ "በእርግጠኝነት ይካሄዳል" ብለዋል።ምርጫውን ለማከናወን ያለውን አጭር ጊዜ ታሳቢ በማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በፍጥነት እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል። ተአማኒነትን የሚያጎድሉ ስህተቶች እንዳይኖሩም ጥንቃቄ እንደሚደረግም ጠቁመዋል።ለምርጫው የሚያስፈልጉ አለም አቀፍ ግዢዎች እየተደረገ መሆኑንም ሰብሳቢዋ ገልፀዋል። የሲዳማን ክልልነትን ለመወሰን የተደረገው ህዝበ ውሳኔ ለሀገር አቀፍ ምርጫው በርካታ ልምድ የተገኘበት እንደሆነም ጠቁመዋል።ምርጫ 2012 ነፃ፣ ተአማኒና ገለልተኛ እንዲሆን ቦርዱ ከቃል በላይ በተግባር ይሰራል ያሉት ወ/ሪት ብርቱካን ለዚህም ቁርጠኛ መሆኑን ገልፀዋል::