14ኛ የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው!
በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት 14ኛው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው።በበዓሉ ላይ ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እየተሳተፉ ነው።በሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችም በበዓሉ ላይ ተገኝተዋል።በዚሁ በዓል ላይ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የተለያዩ ትእይንቶችን እንደሚያቀርቡ ከኤፍቢሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa

ለኤልያስ መልካ መታሰብያ እንዲሆን "የሙዚቃ መንደር" ግንባታ እንዲካሄድ ለከንቲባ ታከለ ኡማ ጥናቱ የተጠናቀቀ ሰነድ ሊቀርብላቸው መሆኑን የሙዚቃ ሃያሲ እና የአ.አ ኪነጥበብ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ም/ሃለፊ ሰርፀፍሬ ስብሀት ለሁሉ አዲስ ተናገሩ ።እየተገነባ በሚገኘው የአድዋ ሙዚየም ላይ እንዲገነባ ታስቦ የነበረ ቢሆንም የሙዚቀኞች ማህበራት ህብረት አልተቀበለውም።በአዲስ ስፍራ መገንባት አለበት ማለቱን ለማረጋገጥ ችለናል።
Via HuluAddis on Bisrat FM
@YeneTube @FikerAssefa
Via HuluAddis on Bisrat FM
@YeneTube @FikerAssefa
በጎንደር ዩኒቨርስቲ የአንድ ተማሪ ህይወት ማለፉ ተገለፀ!
በጎንደር ዩኒቨርስቲ ትናንት ኅዳር 28/2012 አንድ የኹለተኛ ዓመት ተማሪ ህይወት ማለፉን የጎንደር ዩኒቨርስቲ አስታውቋል።ትናንት ንጋት ላይ በዩኒቨርስተው የቬተርናሪ ፋርማሲ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ የሆነው ማሾ ዑመር በደረሰበት ጉዳት ሕክምና ሲደረግለት የቆየ ቢሆንም አመሻሽ ላይ ህይወቱ ማለፉን ዩኒቨርስቲው ባውጣው የሀዘን መግለጫ ላይ ተጠቅሷል።ጉዳቱን በማድረስ የተጠረጠሩት ከሟች የመኝታ ክፍል ፊት ለፊት የሚገኙ ተማሪዎች ሲሆኑ ፖሊስ ሌሊቱን ሙሉ ምርመራ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን የምርመራ ውጤቱም እንደ ተጠናቀቀ ዩኒቨርስቲ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።ጎንደር ዩኒቨርስቲ እና የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ በተማሪ ማሾ ዑመር ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። ለሟች ቤተሰብም መጽናናቱን እንደሚመኝ አስታውቋል። ጎንደር ዩኒቨርስቲ ከቀናት በፊት በግቢው ውስጥ ብሔርን መሰረት ያደረጉ የጥላቻ ጽሑፎች ሲሰራጩ በቁጥጥር ስር ማዋሉን እና ብጥብጥ ሊያስነሱ ነበር ያላቸውን ኹለት ተማሪዎችንም እጅ ከፍንጅ በግቢው ጥበቃ አባላትና በክልሉ ልዩ ኃይል ማዋሉ የሚታወስ ነው።
Via Addis Maleda

የትግራይ ዴሞክስያዊ ትብብር (ትዴት) ለሁለት ቀናት ባካሄደው የመጀመርያ ጉባኤው ዶ/ር አረጋዊ በርሃን ሊቀ መንበር አድርጎ የሾመ ሲሆን ሌሎች የማእከላይ ኮሚቴ አባላትም መርጧል፡፡
ፓርቲው መስራች ጉባኤው ያካሄደው በአዲስአበባ ነው፡፡
Via Million H/Selassie
@YeneTube @FikerAssefa
ፓርቲው መስራች ጉባኤው ያካሄደው በአዲስአበባ ነው፡፡
Via Million H/Selassie
@YeneTube @FikerAssefa
ባህርዳርን ጨምሮ በምዕራብ አማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ከማለዳው ጀምሮ ተቋርጧል። አገልግሎቱ የተቋረጠው በክልሉ አዲስ የወጣ የትራፊክ ደንብን በመቃወም አሽከርካሪዎች አድማ በመምታታቸው ነው።
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
Breaking News
ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ ሊጠበቁ ነው
በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለቢቢሲ ገልጿል።
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ደቻሳ ጉርሙ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ዩኒቨርስቲዎች ወደ ሰላማዊ የመማር ማስተማር መመለስ የሚቻለው ጥበቃዎቹን ማጠናከር ሲቻል መሆኑ በመታመኑና ተቋማቱ የፌደራል ተቋማት በመሆናቸው በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑን ተናግረዋል።
https://telegra.ph/Yenetube-12-09
@Yenetube @Fikerassefa

በአዊ ብሔ/አስተዳደር ዛሬ ማለትም በቀን 29/03/2012 ዓ.ም ከእንጅባራ አዲስ ቅዳም ሰባት ሰዎችን ጭኖ በፍጥነት ሲጓዝ የነበረ ኮድ 1 አ ማ የሰሌዳ ቁጥር 21532 የሆነ ባጃጅ አዲስ ቅዳም ከተማ ሲደርስ ተገልብጦ የሁለት ሰዎች ሂወት አለፏል::
ምንጭ :- ፍግታ ኮሙዩኒኬሽን
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ :- ፍግታ ኮሙዩኒኬሽን
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
🐴ፈረስ የታክሲ አገልግሎት🐴
ኮድ 1 ወይም 3 መኪና ካሎት ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት አሁኑኑ በነፃ መኪናዎን ያስመዝግቡ።
🎯ቦታችን ጌቱ ኮሜርሻል ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።
ይህንን ያውቃሉ? ፈረሰ ኮምሽን የሚወስደው 5% ብቻ ነው፣ ይህም ተመራጭ አድርጎታል።
ለበለጠ መረጃ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@feresapps

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በስዊዲን ኦፊሴላዊ ጉብኝታቸው ከስዊድኑ አቻቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፋን ሎቨን ጋር ተገናኝተዋል፡፡
ሁለቱ መራሔ መንግሥታት ስለ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ለውጥ፣ ውይይት ክፍፍልን በማስወገድ ውስጥ ስለሚጫወተው ሚና ላ፣ ስለ ቀጣናዊ መረጋጋት፣ እንዲሁም በፖለቲካዊ አመራር ውስጥ የሴቶችን ተሳትፎ ስለማበረታታት ተወያይዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ሎቨን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኖቤል ሽልማትን በማግኘታቸው የእንኳን ደስ ያለዎት መልዕክት አስተላልፈው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እየወሰዷቸው ስላሉት ርምጃዎች እና ክንውኖች የስዊድን መንግሥት ያለውን አድናቆትም ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በበኩላቸው የስዊድን መንግሥት በትምህርት፣ በጤና፣ በውኃ አቅርቦት፣ በገጠር መንገድ ግንባታ እና በተቀናጀ የገጠር ልማት በኩል ለሚያደርጉት ቀጣይ ድጋፍ ምስጋናቸውን ገልጸዋል፡፡ መንግሥታቸው እያካሄደ በሚገኘው ቀጣይነት ባለው ለውጥ በተመለከተ ወቅት ስለሚያጋጥሙ አልገራ ባይ ስሜቶች አንስተዋል። ከጨለማ ይልቅ በነግህ ላይ እምነትን የማሳደርና እውን እንዲሆንም የመትጋትን ጠቀሜታ አጽንኦት ሰጥተው አውሥተዋል፡፡
#PMOEthiopia

"ማስተር ፕላን ስራ ላይ ሊያውል ነው እንዲሁም የክፍለ ከተሞች ቁጥር ከአስር ወደ አስራ ሶስት ከፍ እንዲል ሊደረግ ነው" በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላን እና ልማት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ መግለጫ የስጡት የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላን እና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደረጀ ፍቃዱ ማስተር ፕላኑ በ2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ መሪ ፕላን ፕሮጀክት ጽ/ቤት የተዘጋጀ ሲሆን ረቂቁ ከህዝብ ባጋጣው ተቃውሞ ውድቅ ተደርጎ ፕሮጀከት ጽ/ቤቱም እንዲፈርስ መደረጉን ተናግረዋል፡፡
መሪ ፕላንን በተመለከተም የከተማ አስተዳደሩ ምንም አይነት አዲስ የከተማ አደረጃጀትም ሆነ ማስተርፕላን የመተግበር እቅድ እንደሌለው አቶ ደረጀ ገልፀዋል፡፡የቻርተር ማሻሻያ ሊደረግ ነው በሚል የተነሳው ሌላኛው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ የሰጡት የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ተስፋዬ መለሰ በበኩላቸው ቻርተሩ የአዲስ አበባ ፍርድ ቤቶችን ስልጣን እና ተግባር የሚደነግግ እንጂ ከአዲስ አበባ ከተማ ፕላን ጋር በተያያዘ ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለው ተናግረዋል፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ የፍትህ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ግብዓት እየተሰበሰበ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ የፍትህ ስርዓቱን ለማሻሻል እና ለከተማው ነዋሪ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ የፍትህ ማሻሻያዎች ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነም አቶ ተስፋዬ ገልፀዋል፡፡በመሆኑም የከተማዋ መሪ ፕላን ሊሻሻልና ከዚህ ቀደም ውድቅ የተደረገው ማስተር ፕላን ሊተግበር ነው እንዲሁም የክፍለ ክተማዎች ቁጥር ሊጨምር ነው በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተና ከእውነት የራቀ እንደሆነም ተገልጻል።
ምንጭ: የከ/መ/ፕ/ሴ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የሚካሄድበትን ቀን አሳወቀ በሚል በተለያዩ ሚዲያዎች እየታየ ያለው ዘገባ ከእውነት የራቀ ሲሆን ቦርዱ አገራዊ ምርጫ የሚካሄድበትን ቀን እና ጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ ሲጨርስ የሚያሳውቅ እንደሆነና ዜጎች ከቦርዱ ኢፌሴላዊ መግለጫ ውጪ የሚወጡ ሪፓርቶችን እና “ውስጥ አዋቂ መረጃዎችን” ችላ እንዲሉ ቦርዱ አሳስቧል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
@YeneTube @FikerAssefa
ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጪ የኹሉም የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል!
የኢፌዲሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የታኅሳስ ወርን የኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ይፋ ባደረገበት ወቅት ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር ኹሉም የነዳጅ አይነቶች ዋጋቸው በኅዳር ወር በነበረበት እንዲሚቀጥል አስታውቋል።የታህሳስ ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል የተወሰነ ቢሆንም የአውሮፕላን ነዳጅ ግን በኅዳር ወር ሲሸጥበት ከነበረው በሊትር 24 ነጥብ 87 ብር በዓለም ወቅታዊ ዋጋ መሰረት ተሰልቶ በተገኘው ልዩነት 3 ብር ከ 37 ሳንቲም በመጨመር በሊትር 28.24 ብር እንዲሸጥ ተወስኗል፡፡በዓለም ገበያ ላይ የሚኖረውን የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግ እንደአስፈላጊነቱ ማስተካከያ ሊያደርግ የሚችል መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ብርጋዴር ጀኔራል ክንዱ ገዙ የባሕር ሃይል አዛዥ ሆነው እንደተሾሙ ካፒታል ጋዜጣ አስነብቧል፡፡ አዛዡ በኢሕአዴግ መንግሥት የመጀመሪያው የባሕር ሃይል አዛዥ ይሆናሉ፡፡ 1 ሺህ ያህል የባሕር ሃይል ምልምሎች በሩሲያ እየሰለጠኑ እንደሆነም ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ ወላጆች ልጆቻቸውን በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማስገባት ከፍተኛ ጉቦ እየከፈሉ እንደሆነ ካፒታል ጋዜጣን ጠቅሶ ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል፡፡ አንድ ልጅ ለማስመዝገብ ወላጆች ለደላላ እስከ 50 ሺህ ብር ጉቦ ይከፈላሉ፡፡ ምክንያቱ በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የብሄር ግጭቶች የስጋት ምንጭ በመሆናቸው ነው፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በኖርዌይ ኦስሎ ከኖቤል ኮሚቴ አባላት ጋር ተገናኙ::
Prime Minister Abiy Ahmed meets with the Nobel Committee in Oslo, Norway.
#PMO
@Yenetube @Fikerassefa
Prime Minister Abiy Ahmed meets with the Nobel Committee in Oslo, Norway.
#PMO
@Yenetube @Fikerassefa
በዓለም አቀፉ የኖቤል የሽልማት ማዕከል መዝገብ ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ (ሎሬት) ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ መልእክታቸውን አስቀምጠዋል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኖርዌ ኦስሎ የሚኖሩ ኤርትራዊያን ዛሬ በዶ/ር አብይ ላይ ተቃውሞ ማሰማታቸው ተሰምቷል።
(Eritreans protested today in Norway against Abiy's NobelPrize2019 win.)
Slogans included:
- Eritreans were promised peace but they never found it
- NobelPrize is for concrete peace, not for rhetoric
- We need real peace, not empty promise
Video👉 https://t.co/Z7om5FGBwM

CHINESE CLASS WILL BEGIN ON Dec 17,2019. SCHEDULE1:
Tuesday, Thursday and Saturday from evening 6:00pm-7:30 pm and SCHEDULE 2:
Saturday(in the noon 3:pm-6pm) and Sunday(in the morning 9am-12am)
Duration: 2-6 months
አንቱታን ባተፈሩ መምህራን እናስተምራለን
አድራሻዎቻችን ⬇️
ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ +251919913021
ፒያሳ ፒያሳ ገበያ ማዕከል +251919913023
22 ጎላጎል ህንፃ 6ተኛ ፎቅ +251919913022
💥💥💥10% Discount 💥💥💥💥
ቅናሹን ለመጠቀም
ይህንን ፓስት screenshot አድርገው መያዝና ስመጡ ማሣየት ይኖርብዎታል
T.me/SCHOOLOFAMERICAN