ቀድመው የላኩልንን የየኔቲዩብ አባላት እየሸለምን ነው። ስክሪንሸት አንስተው ከላከልን መካከል የተወሰኑት⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
ስለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!!
ስለተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!!
ኬንያ የተሳሳተ የህዝብ ቁጥር ያሳወቁ የቆጠራ ጣቢያ ሃላፊዎችን በቁጥጥር ስር አዋለች::
የዋጂር የህዝብ ቆጠራ ውጤት ማጭበርበር የሚል ስያሜን ባገኘው የሰሜን ምስራቅ ኬንያ ግዛት የህዝብ ቁጥር ማጭበርበር ሁለት የምርጫ ጣቢያ ሃላፊዎችን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተነገረ፡፡
በተጠቀሰችው የዋጂር ግዛት የቆጠራ ተግባሩን ሲከታተሉ የነበሩ ሃላፊዎች ሰዎች ሁለቴ እንዲቆጠሩ መፍቀዳቸውን ተከትሎ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ መደረጉን የግዛቷ አስተዳደር ሎይፎርድ ኪባራ ተናግረዋል።
ምንጭ:- ኢዜአ
@YeneTube @FikerAssefa

የስኳር አቅርቦቱ እንዳይስተጓጎል ከአለም ገበያ የተሸመተ 500 ሺህ ኩንታል ስኳር ጅቡቲ ወደብ ደርሷል ተባለ!!
ኢትዮጵያ በየአመቱ በአማካይ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ለስኳር መግዣ ወጭ ታደርጋለች፡፡የስኳር ኮርፖሬሽን ለሸገር እንደተናገረው፣ በሃገር ቤት የስኳር ምርት የሚያስፈልገውን አቅርቦት ማሟላት ስለማይቻል በ2011 በጀት አመት 3 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ከአለም ገበያ ለመሸመት ውጥን ተይዞ ሲሰራ ቆይቷል፡፡
1 ሚሊየን ኩንታሉ ከዚህ ቀደም ወደ ሃገር ገብቶ የተከፋፈለ ሲሆን 500 ሺህ ያህል ደግሞ አሁን ወደብ ላይ መድረሱን በስኳር ኮርፖሬሽን ሀላፊው አቶ ጋሻው አይችሉህም ተናግረዋል፡፡
ምንጭ:- Shager FM

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአውሮፓውያኑ የ2019 የሔስያን የሰላም ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ተገለፀ።
በጀርመን የፍራንክፈርት ከተማ የሚገኘው የፍራንክፈርት የሰላም ጥናት ማዕከል ነው ሽልማቱን ለጠቅይ ሚኒስትር ዶክተር እብይ አህመድ የሚሸልመው።
ተጨማሪ ያንብቡ👇👇👇👇
https://telegra.ph/DRabiye-YeneTube-08-27-3

Forwarded from HEY Online Market
🔶️Samsung _M30 (64 GB )
Camera: 13Mp + 8Mp+ 5Mp
4 GB Ram
5000 mAh Battery
📌 the Best Battery in the market
•Price: 9,499
Contact us
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Camera: 13Mp + 8Mp+ 5Mp
4 GB Ram
5000 mAh Battery
📌 the Best Battery in the market
•Price: 9,499
Contact us
0953964175
0925927457
0956111111
@HEYOnlinemarket
Forwarded from YeneTube
አሜሪካ ሰራሹ ተአምረኛው መድሀኒት አገራችን ገባ በ ቀናት ውስጥ ከ መላጣነት ወደ ማበጠሪያ ተጠቃሚነት ይዞራሉ
100% በተግባር የታየ ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ 🔽USA🇺🇸 አሁኑኑ ያናግሩን @Fabulousss
በተጨማሪም በተለያዩ አማራጮችየቀረቡ የዉፍረት መቀነሻ ቀበቶዎች, [Human hair ] +ለ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ገንቢ የሆኑ ፕሮቲኖች (protein shake), በተለያየ ምክንያት ለመጣ ጠባሳ ማጥፊያ የሚሆኑ ትሪትመንቶችን ከኛ ያገኛሉ፡፡➡
☎+251991203033
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEpoRsmLNv7NNj3K_g

⬆️⬆️
በመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ሁለተኛውንና ሶስተኛውን ወርቅ ትናንት ማታ አገኘች።በ800 ሜትር ሴቶች ሂሩት መሸሻ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ሆናለች፡፡ በከፍታ ዝላይ አርያት ዲቦ የነሀስ ሜዳሊያን አግኝታለች፡፡ሌላኛው በአስር ሺ ሜትር ወንዶች በርቀቱ ቀደሚ በመሆን ለሀገሩ ወርቅ ያስገኘው ብርሀኑ ወንድሙ ሲሆን ነሀሱ ደግሞ በጀማል ይመር የተገኘ ነው::
Via EBC

የሰላም ሚኒስቴር ጷጉሜን 2/2011 ዓ.ም የሚከበረውን የሰላም ቀንን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ በትናንትናው ዕለት ሰጥቷል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ቶንጋ ለጉብኝት በሄዱበት ወቅት ሕፃናት በምስሉ በምትመለከቱት መንገድ ተቀብለዋቸዋል።
"ሃገረ ቶንጋ ከአገራችን በ15,960 ኪ/ሜ ርቀት በፓሲፊክ ውቅያኖስ የምትገኝ ሃገር ናት:: ተማሪዎቹ ስለ ሃገራችን ብዙ ነገር አውቀው ነበር የጠበቁኝ:: ያልጠበቅኩትና ያስደሰተኝ ነገር:: ኢትዮጵያ ሃገራችን በቶንጋ:: እኛም ስለ ቶንጋ ብናውቅ ጥሩ ነው:: በከባቢ አየር ለውጥ ምክንያት ከውቅያኖስ ውሃ በታች እንዳትሆን እንዳትሰጥም የምታሰጋ ሃገር ናት:: አለም አቀፍ ማህበርሰብ እርምጃ እንዲወስድም ድጋፋችንን እንስጥ::" - የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም።
-DireTube

የጃፓን-አፍሪካ የልማት ፎረም አሁን በዮካሃማ ተጀመረ፡፡
ፎረሙ “የአፍሪካን ልማት በሰው ሃብት፣ በቴክኖሎጂ እና በፈጠራ ማራመድ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በዚህ ፎረም ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡
በአፍሪካ ልማት ዙሪያ ምክክር የሚያደርገው የቶኪዮ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ (ቲካድ) እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ1993 ጀምሮ አፍሪካ ከድህነት ለመውጣት የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ በጃፓን ጠንሳሽነትና አመራርነት ነው የተጀመረው፡፡
የአለም ባንክ፣ ተመድ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ደግሞ በጥምር አዘጋጅነት እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ ከቲካድ ስብሰባ ጎን ለጎን ነሃሴ 30 (አ.አ.አ) በሚካሄደው ኢትዬ-ጃፓን ቢዝነስ ፎረምና ኤግዚቢሽን 180 የጃፓን ባለሃብቶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 43 የኢትዮጵያ የንግድ ማኅበረሰብ አባላትም ይሳተፋሉ፡፡
Via :- AMMA

የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ደመላሽ ገብረሚካኤል እና የአሜሪካው የምርመራ ቢሮ ኤፍ.ቢ.አይ ምክትል ዳይሬክተር ቻርልስ ኬብል ኹለቱ ሃገራት የሽብርተኞችን መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአሸንዳ በዓል የፊታችን ነሃሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚሌኒየም አዳራሽ ይከበራል።
ከሀገራችን በርካታ የባህል መገለጫ እሴቶች መካከል ተጠቃሽ የሆነው የአሸንዳ በዓል በሁሉም ኢትዮጵያዊያን መዲና አዲስ አበባ በልዩ ልዩ ዝግጅቶችና በድምቀትና ለማክበር የሚያስችል መርሃ-ግብር መውጣቱም የከተማ አስተዳድሩ ከንቲባ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።
በበዓሉ ላይም የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የከተማው መስተዳድር ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በተጨማሪም የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ የትግራይ ክልል ተወላጆችና የአሸንዳ ልጃገረዶች በአደራሹ በመገኘት ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በዓሉን ያከብራሉ።
የአሸንዳ በዓል፥ “አሸንዳ የሰላም፣ አንድነትና ልማት ተምሳሌት” በሚል መሪ ቃል ከነሐሴ 16 ጀምሮ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተከበረ መሆኑ ይታወቃል።
በትግራይ ክልል በነሐሴ ወር የሚከበሩ የአሸንዳ፣ ማሪያ እና ዓይኒ-ዋሪ በዓላት፥ የክልሉን ባህል፣ ትውፊትና የቱሪዝም መስህቦች በማስተዋወቅ ረገድ የላቀ ሚና የሚጫወቱ በዓላት ናቸው።
በዚህም አሸንዳ እና ማሪያ ከነሃሴ 16 ቀን ጀምሮ እየተከበሩ የሚገኙ ሲሆን፥ ዓይኒ-ዋሪ ደግሞ ነሃሴ 24 ቀን 2011 ዓ.ም በአክሱም ከተማ እና አካባቢው የሚከበር የልጃ ገረዶች በዓል ነው።
በዓሉ በህዝቦች መካከል ሰላም፣ አንድነት እና ፍቅር እንዲኖር ከሚሰጠው ጠቀሜታ በተጨማሪ ለቱሪዝም መስህብነት በማገልገል ለኢኮኖሚው አስተዋዕኦ እንዳለው ይታወቃል።
Via:- FBC

በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ውይይት ዙሪያ ከውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ስለሽ በቀለ ጋር ተወያይተዋል።
@YeneTube @fikerAssfa
@YeneTube @fikerAssfa
የፍርድ ቤቱ በእነ ጀነራል ተፈራ ማሞ ላይ የተጠየቀውን ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ይሰጠኝ ይግባኝ ውድቅ አደረገ፡፡
በእነ ጀነራል ተፈራ ማሞ መዝገብ የተጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ይሰጠኝ ይግባኝ በባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውድቅ ተደርጓል፡፡
ዐቃቤ ህግ በአራት እና አምስት ጊዜ ቀጠሮ ተጨማሪ መረጃዎችን ባለማቅረቡ ነው የተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ይሰጠኝ ይግበኙ ውድቅ የተደረገው፡፡
ዐቃቤ ህግ ይግባኝ የማለት መብቱ የተጠበቀ መሆኑን ፍርድ ቤቱ አስታውቋል፡፡
Via:- AMMA