የኢትዮጵያ ዕርቀ ሰላም ኮሚን፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር ውይይት ማካሄዱን አስታወቀ፡፡
በኮሚሽኑ ጽሕፈት ቤት በተካሄደው የግማሽ ቀን የምክክር መድረክ ላይ፣ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሆነ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች መገኘታቸውን፣ ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የሚያከናውናቸውን ዋና ዋና ተግባራትና የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን በተመለከተ በዝርዝር ገለጻ መደረጉ ተጠቁሟል፡፡ በስብሰባው የተሳተፉ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተወካዮች ኮሚሽኑ በሚቀጥለው ዓመት ለማካሄድ ለታቀደው አገራዊ ምርጫ መሳካት ስለሚኖረው ሚና፣ በተለይም በተደጋጋሚ ከመኖሪያ ቀዬአቸው ለሚፈናቀሉ ወገኖች ለችግራቸው እልባት ከመስጠት በተጨማሪ፣ ለዕርቅ ሒደቱ መጀመር ያለው ጉልህ ጠቀሜታ ማንሳታቸው በመግለጫው ተጠቁሟል፡፡ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ወደፊት ከልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ተመሳሳይ ውይይት እንደሚያደርግ፣ በተለይም የዕርቅ ሒደቱን አሳታፊነት ለማረጋገጥ በውጭም ሆነ በአገር ውስጥ ካሉ ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች፣ የሃይማኖት ተቋማትና ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር እንደሚሠራ ማስታወቁ ተመልክቷል፡፡
Via Reporter
@YeneTube @FikerAssefa

የመጀመርያ 45 ተጠናቋል
-------የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ------
🔴መቐለ 70 እ/ታ 1⃣-1⃣ ካኖ ስፖርት ⚫️
#ኣማኑኤል 12' #በንጃሚን 38'
ድምር [ 2-3 ]
@YeneTube @FikerAssefa
-------የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ------
🔴መቐለ 70 እ/ታ 1⃣-1⃣ ካኖ ስፖርት ⚫️
#ኣማኑኤል 12' #በንጃሚን 38'
ድምር [ 2-3 ]
@YeneTube @FikerAssefa
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል
-------የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ------
🔴መቐለ 70 እ/ታ 1⃣-1⃣ ካኖ ስፖርት ⚫️
#ኣማኑኤል 12' #በንጃሚን 38'
ድምር [ 2-3 ]
@YeneTube @FikerAssefa
-------የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ------
🔴መቐለ 70 እ/ታ 1⃣-1⃣ ካኖ ስፖርት ⚫️
#ኣማኑኤል 12' #በንጃሚን 38'
ድምር [ 2-3 ]
@YeneTube @FikerAssefa
ጨዋታው ተጠናቋል!!
-------የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ------
🔴መቐለ 70 እ/ታ 1⃣-1⃣ ካኖ ስፖርት ⚫️
#ኣማኑኤል 12' #በንጃሚን 38'
ድምር [ 2-3 ]
@YeneTube @FikerAssefa
-------የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ------
🔴መቐለ 70 እ/ታ 1⃣-1⃣ ካኖ ስፖርት ⚫️
#ኣማኑኤል 12' #በንጃሚን 38'
ድምር [ 2-3 ]
@YeneTube @FikerAssefa
በዝቃጮች አያያዝና አወጋገድ ላይ የተዘጋጀው መመርያ ተግባራዊ ሊሆን ነው።
የአካባቢ፣ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ከጀርመን የልማት ድርጅት አጋዥነት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና ላለፉት ሁለት ዓመታት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት የተደረገበት፣ በዝቃጮች አያያዝና አወጋገድ መመርያ ተግባራዊ ሊሆን ነው፡፡
ዓርብ ነሐሴ 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ለመጨረሻ ጊዜ ውይይት የተደረገበት ይኸው መመርያ፣ ከኢንዱስትሪዎችና ከሌሎች አካባቢዎች ከሚመነጩ አደገኛ ቆሻሻዎች፣ ከዝቃጭ፣ ከፍሳሽና ከደረቅ ቆሻሻዎች ጋር ተያይዘው የወጡ ሕጎችን፣ ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን ለመተግበር የሚያስችል መሆኑን በኮሚሽኑ የፖሊሲ፣ ሕግና ደረጃዎች ጥናትና ዝግጅት ዋና ዳይሬክተር አየለ ኤገና (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
በተለይ እየተስፋፉ ካሉ ኢንዱስትሪዎችና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚወገዱ ዝቃጮች በማኅበረሰቡም ሆነ በአካባቢው ላይ የሚያደርሱትን ተፅዕኖ ያስወግዳል የተባለው መመርያ፣ አደገኛ የሆኑና ያልሆኑ ዝቃጮች የሚለዩበትን፣ ጥቅም ላይ የሚውሉበትንና የሚወገዱበትን ሥርዓት አቅጣጫ ያስቀመጠ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ምንጭ: ሪፖርተር ጋዜጣ

ወጣቶች አንድነታቸውን እና ጥንካሬያቸውን ለሀገር አንድነት፣ግንባታ እና ለሰው ልጆች መብት መከበር እንዲያውሉት የአዴፓ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ዮሐንስ ቧያለው ጥሪ አቀረቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2011 ዓ.ም (አብመድ) የሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል የማጠቃለያ ዝግጅት በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አደራሽ ተከብሯል፡፡
በማጠቃላይ ዝግጅቱ የተገኙት የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ምክትል ሊቀመንበር አቶ ዩሐንስ ቧያለው በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው ‹‹ውበታችሁን፣ አንድነታችሁን እና ጥንካሬያችሁን ለሀገር አንድነት፣ ግንባታ እና ለሰው ልጆች መከበር ተጠቀሙበት›› ሲሉ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡
በበዓሉ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በበኩላቸው የሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዓል በዓለም የማይዳሰስ የቅርስ መዝገብ ውስጥ እንዲሰፈር የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡
በበዓሉ ለታደሙት የኅበረተሰብ ክፍሎችም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
Via:- AMMA

የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ገረመው ሁሉቃ ፤ ከቋንቋ ጋር በተያያዘ የክልልና የፌደራል መንግሥት ሥልጣንን በሚመለከት አሁንም መጣራት ያለባቸው ጉዳዮች እንዳሉ በማንሳት ፍኖተ ካርታው ገና እየተሠራበት ያለ ሰነድ እንደሆነ ተናግረዋል።
"የፌደራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ ከሦስተኛ ክፍል ጀምሮ ይሰጣል ይላል፤ በሌላም በኩል የ8ኛ ክፍል ፈተና ብሔራዊ ፈተና ሆኖ ተተርጉሞ ለክልሎች ይሰጣሉ ይላል፤ በመሆኑም እነዚህ ጉዳዮች የክልል መንግሥታትን ሥልጣን ይነካሉ" በማለት ሕገ መንግሥቱ ከ1- 8ኛ ክፍል ያለውን ትምህርት መስጫ ቋንቋ የሚወስነው የክልሉ መንግሥት መሆኑን ገልጸዋል።
Via:- DW

የድሬዳዋ አውሮፕላን ማረፊያ በሕገ-ወጥ ሰፈራዎች ሳቢያ የመዘጋት ሥጋት እንደተጋረጠበት የአውሮፕላን ማረፊያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ያሬድ ጥላዬ ተናገሩ። «ወይ አውሮፕላን ማረፊያው ይዘጋል ወይ ሰዎቹ መነሳት አለባቸው» ብለዋል
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
Via DW
@YeneTube @FikerAssefa
የታንዛኒያ አየር መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪቃ መብረር ከጀመረ በቅጡ ሁለት ወር አልሞሉትም። አየር መንገዱ ከፕሬዝደንት ጆን ማጉፉሊ ሥልጣን መያዝ በኋላ ሥራ ሲጀምር አንድ አውሮፕላን ብቻ ነበረው።
የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ በተመሳሳይ የታንዛኒያ አውሮፕላን ካናዳ ውስጥ መያዟ አይዘነጋም። በወቅቱ አንድ የካናዳ የግንባታ ኩባንያ ካሳ አልተከፈለኝም ሲል አውሮፕላኗ እንድትታገት ያስደረገው።
Via:- BBC
@YeneTube @FikerAssefa
የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ በተመሳሳይ የታንዛኒያ አውሮፕላን ካናዳ ውስጥ መያዟ አይዘነጋም። በወቅቱ አንድ የካናዳ የግንባታ ኩባንያ ካሳ አልተከፈለኝም ሲል አውሮፕላኗ እንድትታገት ያስደረገው።
Via:- BBC
@YeneTube @FikerAssefa
ማስታወቂያ
የኔቲዩብ ላይ ማስታወቂያ ማስነገር የምትፈልጉ ድርጅቶች አዲስ አመትን በማስመልከት የተለያዩ የማስታውቂያ Package ያዘጋጀን መሆኑ በደስታ እንገልፃለን።
ማስታወቂያ ማስነገር የምትፈልጉ @FikerAssefa ያናግሩ

Worst electricity supply, 2017. (out of 137 countries)
1. Yemen
2. Nigeria
3. Haiti
4. Lebanon
5. Malawi
10. Venezuela
23. Pakistan
25. Argentina
29. #Ethiopia
37. Bangladesh
41. South Africa
42. Sri Lanka
45. Algeria
46. Philippines
50. Turkey
(WEF)
@YeneTube @FikerAssefa
1. Yemen
2. Nigeria
3. Haiti
4. Lebanon
5. Malawi
10. Venezuela
23. Pakistan
25. Argentina
29. #Ethiopia
37. Bangladesh
41. South Africa
42. Sri Lanka
45. Algeria
46. Philippines
50. Turkey
(WEF)
@YeneTube @FikerAssefa
⬆️⬆️
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድና ልዑካቸው የደቡብ ኮርያ ይፋዊ ጉብኝታቸውን በኮርያ ጦርነት ወቅት ለወደቁ መታሰቢያ በሆነው በሴውል ብሄራዊ የመቃብር ቦታ ጉንጉን አበባ በማስቀመጥ ጀምረዋል:: የኢትዮጵያና የኮርያ ግንኙነት በ1940ዎቹ ንጉሠ ነገሥታት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የክቡር ዘበኛ ሰራዊታቸውን ወደ ኮርያ የተባበሩት መንግሥታት ኃይልን እንዲቀላቀሉ በላኩ ወቅት የተጀመረ መሆኑ የሚታወቅ ነው::
#PMOEthiopia