የለኩ እኔም ለወገኔ የበጎ አድራጎት ማህበር በ አዲስ አመት ሊረዳቸው ላሰበው 200 የሚደርሱ ተማሪዎች እና 60 አረጋዉያን ገቢ ለማሰባሰብ በዛሬው እለት ሻይ ቡና በማዘጋጀት እንዲሁም ጫማ በመጥረግ ላይ አንገኛለን።
ማህበሩን ማገዝ ለምትፈልጉ በማህበሩ ባንክ ቁጥር 1000282259501 መርዳት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0939467113
0916336699
0978860882
በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።
ለወገን ደራሽ ወገን ነው።
ማህበሩን ማገዝ ለምትፈልጉ በማህበሩ ባንክ ቁጥር 1000282259501 መርዳት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
0939467113
0916336699
0978860882
በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።
ለወገን ደራሽ ወገን ነው።
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝትና ከፕሬዝዳንት ሙን ጄ ጋር ለመገናኘት ደቡብ ኮርያ ሴውል ደርሰዋል:: ጠ/ሚር ዐብይ አሕመድ በደቡብ ኮሪያ ከፍተኛ አቀባበል ተደርጎላቸዋል:: በኮርያ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላትም ለጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድና ልኡካቸው አቀባበል አድርገውላቸዋል::
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራሞችን ለመደገፍ አሜሪካ ካለፈው ዓመት ወዲህ የ100 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጓን ይፋ አደረች፡፡ በኢትዮጵያ ለሚካሄዱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖሊቲካዊ ለውጦች ሙሉ ድጋፏን እንደምትሰጥ አረጋግጣለች፡፡
👇👇
https://bit.ly/2HqVUxz
👇👇
https://bit.ly/2HqVUxz
አፍሪቃ ቻምፒዮንስ ሊግ፡ 9፡00 ሰዓት
መቀሌ 70 እንደርታ vs ካኖ ስፖርት
ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪቃ ቻምፒዮንስ ሊግ እየተሣተፈ የሚገኘው መቀሌ 70 እንደርታ ከኢኳቶሪያል ጊኒው ካኖ ስፖርት ጋር የሚያደርገው ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ዛሬ ይከናወናል።9፡00 ላይ እንደሚካሄድ የሚጠበቀውን ጨዋታ በርካታ የመቀሌ ደጋፊዎች ይከታተሉታል ተብሎ ይጠበቃል። ኢኳቶሪያል ጊኒ ላይ በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ካኖ ስፖርት 2-1 መርታቱ አይዘነጋም።
Via BBC

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ኮርያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ከኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት ጋር ተገናኙ:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የኮሚኒቲ አባላቱ በመደመር እሴቶች ላይ በማተኮር ባሉበት ሆነው ሀገራቸውን እንዲረዱ አበረታትተዋል::
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
ባለፈው በጀት ዓመት ለ744 ሺህ 693 ዜጎች የሥራ እድል እንደተፈጠረ የአማራ ክልል ቴክኒክ፣ ሙያና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ገልጿል::
Via AMMA
@YeneTube @FikerAssefa
Via AMMA
@YeneTube @FikerAssefa
የሰላም ሚኒስቴር ተከታታይ ዝግጅቶችን በተባባሪነት የሚያስፈጽሙ በጎ ፈቃደኞች እና ለጋሾችን ይፈልጋል።
በሰላም ተግባራት ለመሳተፍና አሻራችሁን ለማሳረፍ የምትሹ የፎቶግራፍና የቪዲዮ ባለሙያዎች እንዲሁም የመሰብሰቢያ ስፍራ፣የምግብ አቅርቦት፣ የሳውንድ ሲስተምና የህትመት አገልግሎት ሰጪዎች በሚከተሉት አድራሻዎች ያግኙን ብሏል ሚኒስቴር መ/ቤቱ በፌስቡክ ገፁ ባስተለፈው መልዕክት።
ስልክ +251 92 900 9002
ኢሜይል volunteers.mop@gmail.com

"እሁድን በጌርጌሲዮን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር በማሳለፌ ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል:: የማህበሩ መስራች አቶ መለስ እና ባልደረቦቻቸው እየሰሩ ስላሉት በጎ እና የተባረከ ስራ በእጅጉ ማመስገን እወዳለሁ:: በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ሆነው ያላቸውን ፅናት እያደነቅሁ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በምትችሉት በሙሉ ከጎናቸው እንድትቆሙ አበረታታለሁ::የበጎ አድራጎት ስራ ላይ የተሳተፉ ወገኖቻችን ጋር መንግስት በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ መንገዶች ላይ እየሰራንባቸው እንገኛለን::"
የጤና ሚንስትሩ ዶክተር አሚር አማን
@YeneTube @FikerAssefa
የጤና ሚንስትሩ ዶክተር አሚር አማን
@YeneTube @FikerAssefa
⬆️⬆️
በአዲስ አበባ ደረጃ የሻደይ አሸንድዬ እና ሶለል በዓል ማጠቃለያ በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ላይ ኢ/ር ታከለ ኡማ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችን ጨምሮ በርካታ የህብረተሰብ ክፍል ተሳታፊ ሆነዋል፡፡በተመሳሳይ ሁኔታ የአሸንዳ በዓል በከፍተኛ ድምቀት በቀጣዩ ሳምንት በአዲስ አበባ ደረጃ የሚከበር ይሆናል፡፡
Via Mayor Office