YeneTube
118K subscribers
31.4K photos
485 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
Via Inbox (ከወልዲያ - ዩኒቨርሲቲ)

አሁን የምፅፍልህ ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ነው ነገ ልንመረቅ ነው #በኤሌትሪካል ኢንጅረኒግ ኮምፒተር ነው #እስካሁን ድረስ #ጋዋንና_ኮቭያ ቀይ ሪቫን #አልተሰጠንም ዲፖርተመንታችን ሊሰጠን ፈቃደኛ #አይደለም ምክንያቱም የኛ ቀይ ሪቫን #ስፖርት ሳይንስ ስለተሰጠ

እባክህ ፍቅር ለሚመለከተው አካል ንገርልን ማለት ጋዎኑን ከቀይ ሪቫን ጋር እንዲሰጠን።
@YeneTube @FikerAsssefa