የኢህአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር #ዐቢይ አህመድ በ11ኛው የግንባሩ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ካደረጉት ንግግር #የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች ፡-⤵️⤵️⤵️
• 11ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ በለውጥ ምሁዋር ውስጥ በገባንበት ወቅት መካሄዱ ታሪካዊ ያደርገዋል፡፡
• ኢህአዴግ ከዚህ ቀደም የሚያጋጥሙትን ፈተናዎች እያሸነፈ እንደመጣው ሁሉ የሚገጥሙትን ችግሮች እየፈታ የለውጡ ሞተር ሆኖ አገር መምራቱን ይቀጥላል፡፡
• ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ ነገዋን በመፈለግ ላይ ያለች፣ በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገች አገር ናት፡፡
• የሽግግር ሂደቱን የአገራችን አርሶአደር “የበሬውን ብልሃት እና የወይፈኑን ጉልበት አቀናጅቶ” …እንደሚለው ሁሉ በእኛም ዘንድ ተተኪዎችን በጎ ልምድ ካላቸው በማስተሳሰር አገራዊ ለውጡን ለማሳካት ኢህአዴግ ይታትራል፡፡
• አገር የምታድገው በቅብብሎሽ ነው፡፡
• ያለትላንት ዛሬ አልተገኘምና የትናቱን ትውልድ ማመስገን ያስፈልጋል፡፡ እኛም በተራችን በተተኪ ትውልድ መተካታችን አይዘነጋምና፡፡
• መተካካት የታቀደ ሂደት እንጂ ድንገተኛ ሆኖ እልቂት እንዳያመጣ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
• ይህ ትውልድ ስልጣንን በእጁ አስገብቶ ቀድሞ የነበረውን ነገር በማስፍረስ የተጠመደ መሆን አይገባውም፡፡
• ትላንት እና ዛሬን ያጣጣመች ኢትዮጵያን ለመገንባት ተግቶ መስራት ያስፈልጋል፡፡
• ኢትዮጵያ በላቀ ተግበራቸው ያገነኗት መሪዎች እንደነበሯት ሁሉ፣ ውድቀት የዳረጓትም ነበሩ፡፡ ለጠላቶቿ የሰጧት መሪዎችም ነበሩ፡፡
• ያለመተማማን በማስፋት፣ በጠብና በጦርነት ሊተላለቁ የነበሩ ልጆቿን አስታርቀው ወደ ልዩ ምዕራፍ ያስገቧት ነበሩ፡፡
• በአሁኑ ጊዜ ያለው አመራርስ የትኛውን ታሪክ ይደግማል? የሚለው ጥያቄ ለእኛ ቀርቧል፡፡
• የአገራችን እጣ ፈንታ አሁን እድሉን ባገኙት ፖለቲከኞች እንዲሁም በህዝቧ እጅ ነው፡፡
• ዘመናዊና ስልጡን አገር ለመፍጠር ህዝብን የስልጣን ልዕልና መገለጫ አድርጎ የሚቀበል ስርዓት መፍጥር ሲሳካልን ነው፡፡
• ህዝብ የሚያምናቸውና የሚከተላቸው ልዩ ልዩ የማህበረሰብ መሪዎችን ካገኘን በእምነት፣ በባህል፣ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በፖለቲካ፣ በጦር አመራር፣ በምህንድስና፣ በስፖርትና ኪነጥበብብ፣ በሌሎች ዘርፎችም ጭምር ከተዋጣልን አገር የተሳካ ጉዞ አድርጋ በከፍታ ጉዞ ላይ ትደርሳለች፡፡
• የምንፈልጋትን አገር መምሰልና መሆን የሚገባን እኛው ራሳችን ነን፡፡
• የበለፀገች የጋራ ቤታችንን ለጋራ ልጆቻችን ማድረስ የምንፈልግ ከሆነ ዝርፊያውንነና መጠላለፉን ትተን በጋራ መስራት አለብን፡፡
• ዘርና ሀይማኖትን መሰረት አድርገን ሌሎችን ከመቆስቆስ ይልቅ ለጋራ ጥቅምና ድል እንስራ፡፡
• ከመካከላችን ማንም እስከተጎዳ ድረስ ሁላችንም እንጎዳለን፤ ስለዚህ ለሁላችንም የምትሆን አገር በመደመር መገንባት ግድ ይለናል፡፡
• ኢትዮጵያ በሁላችንም ላብና ደም የተሰራች አገር በመሆኗ ባለቤቶቿ ሁላችንም ነን፡፡ አዲሲቷንም ኢትዮጵያ በጋራ ልንገነባ ይገባል፡፡
• ኢህአዴግ ከዳር እሰከዳር የሚሳተፉበት ድርጅት እንዲሆን መስራት ያስፈለጋል፡፡
• ኢህአዴግ አጋር ፓርቲዎችን ወደ ግንባሩ ለማስገባት አቅዶ ቢንቀሳቀስም በአገራዊ ሁኔታው በጥናት እንዲመለስ የቀረበውን ጥናት ማድረስ ባመቻሉ፣ ይህን ምላሽ እንዲያገኝ የሚያስችል ውሳኔ ላይ ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
• የተጀመረውን የፖለቲካ ምህዳር የማስፋቱ ሂደት የይስሙላ ባለመሆኑ በሁሉም መስክ ተጠናክሮ ይገፋበታል፡፡
• የተፎካካሪዎቻችን ሀሳብ ላይሳማማን ይችላል፣ ነገር ግን የነሱን ሀሳብ በመገደብ ሳይሆን የነሱን ሀሳብ የሚያሸነፍ ሀሳብ ይዘን በመቅረብ ብቻ እንዲሆን እንሰራለን፡፡
• ዛሬ ላይ ሁነን የትላንትናውን ሁነታችንን መቀየር አንችልም፣ ይሁን እንጂ የነገዋን ኢትዮጵያ ተስማምተን መገንባት እንችላለን፡፡
• አዲስ ታሪክ ለመፃፍና ለመስራት በሚያስችል የዘመን አካፋይ አንጓ ላይ እንገኛለን፡፡
• ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ማንነት ጋር ሳናምታታ ፌደራሊዝሙን ከተገበርነው ለአኛ አውድ ተመራጭነቱ አያጠያይቅም፡፡
• ሰዎች በየትኛው የአገሪቱ ክፍል ተንቀሳቅሰው የመስራት መብታቸው ተረጋግጦ ኢትዮጵያ ህብረ ብሄራዊ የምትሆንበት ገፅታም ሊረጋገጥ ይገባል፡፡
• እስካሁን የብሄር ማንነት እና ኢትዮጵያዊ ማንነት ሚዛን ጠብቀው የመጡ ባለመሆናቸው የህዝብ ለህዝብ መድረኮች፣ የባህል መድረኮችና ሌሎች መድረኮችን በማዘጋጀት ከፍ ከፍ የሚያርገንን ስራ መስራት ያስፈልገናል፡፡
• መደመር ሁሉም የየራሱን ጥንካሬ ይዞ ከሆነ እምቅና አዲስ ታሪክ መፃፍ ያስችለናል፡፡
• አገራችን የገጠማት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያው ቀውስ መስኤው ከግብርገብነት ቀውስ የሚመነጭ ነው፡፡
• በሞራልና ግብረገብ የወደቀ ማህበረሰብ ውስጥ ሆነን ሰላም፣ ፍትህ፣ ብልፅግናን ማረጋገጥ ከባድ ነው፡፡
• በሞራል ልዕልና፣ በስነ ምግባር ምሳሌ በመሆን የሀይማኖት ፣ የጎሳና ማህበረሰብ መሪዎች መሪ በመሆን አርዓያነትን በማሳየት ከችግራችን እንዲንወጣ ያስፈልጋል፡፡
• ዜጎች የሚገጥማቻውን መሰረታዊ አገልግሎት የመልካም አስተዳደር ችግር ብሎ መግለፅ አይመጥነውም፡፡
• ስራ አጥነት መቀነስ፣ የዜች የኑሮ ደረጃን ማሳደግ፣ የህግ የበላይነት ማረጋገጥ ላይ ትኩረት የሰጠ ጉባኤ ሆኖ እንደሚቀጥል እምነቴ ነው፡፡
©ebc
@yenetube @mycase27

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ መክፍቻ ስነ ስርዓት ላይ ፕሬዝዳንት ዶ/ር #ሙላቱ ተሾመ ባደረጉት ንግግር ላይ ከምክር ቤቱ አባላት በመንግስት አሰራርና በሰራኛው ተጠቃነት ዙሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር #ዐቢይ አህመድ ከደመወዝ ጭማሬና እና የመንግስት አሰራርን ለመቀየር ስተጠናውን የጂኤጂ /GAG/ ጥናት ትግበራ ካነሷቸው ሀሳቦች የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች፡-⤵️⤵️
▪️ የመንግስት አሰራርን ለማዘመንና አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል በአዲስ መልክ ለማደራጀት የተጠና በመሆኑ ከደመወዝ ጭማሬ ጋር ግንኙነት የለውም፡፡
▪️ይሁን እንጂ አሰራሩን በሚመጥን ሁኔታ ተጠንቶ የቀረበው በጀት ከ30 ቢሊዮን እስከ 100 ቢሊዮን ብር የሚያስወጣ በመሆኑ አሁን ባለንበት ወቅት ተግባር ላይ ለማዋል አስቸግራል፡፡
▪️መንግስት በደመወዝ ጭማሬውም ሆነ የጂኤጅ ጥናቱን በሙሉ አቅም ለመተግበር የበጀት እጥረት ጫና፣ገቢ የመሰብሰብ አቅም ውስንነት፣ አንዳንድ ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ለማስጨረስ በተወሰደ እርምጃ ጫና መፈጠሩ፣ እንዲሁም የእዳ ጫና በአገሪቱ ላይ ሸክም በመሆኑ የሚፈለገውን ማሻሻያ መድረግ አላስቻለም፡፡
▪️የዋጋ ግሽበቱ እየቀነሰ መምጣቱ ኢኮኖሚያችን እያገገመ ለመሆኑ ተስፋ የሚሰጥ ነው፡፡
▪️በመሆኑም የሚደረገውን ጭማሬና ማሻሻያ የዋጋ ግሽበት እንዳይወስደው የማራጋገት ስራው መስመር ሲይዝ አሁን እያከፈልን ያለነው መስዕዋትነት ለአገር እንደሆነ ታስቦ መንግስትም ዝም አይልም፡፡
▪️ 1.5 ሚሊዮን የመንግስት ሰራተኛ ያለበት አገር በመሆኑ ለውጡና ማሻሻያው ለአገርም ለሰራኛውም ጠቃ በሆነ አግባብ መፈፀም ያስፈልጋል፡፡
ምንጭ ፦ ebc

የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር #ዐቢይ_አህመድ ሀላፊነታቸውን የተረከቡበት 1ኛ ዓመት አስመልክቶ በሚሊኒየም አዳራሽ ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች⬇️
♦️በዚህ አመት በሄድኩበት ስፍራ የደገፋችሁን ወገኖች የሞታቹልኝ የቆሰላችሁልኝ ወገኖች ልባዊ ምስጋናዬን ላቀርብ ፈልጋለሁ
♦️እናንተ ያለ እኔ መኖር ትችላላችሁ እኔ ግን ያለ እናተ የማልረባ ነኝ
♦️ለውጡ እንደ ደራሽ ውሃ ሳይሆን በብዙ ዋጋ የመጣ በመሆኑ ለውጡን ለማስቀጠል ለሁሉም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚተው አደራ ነው
♦️ ለህዝባችን ያለፈውን ድል ብቻ በመናገር ሳይሆን ተደጋጋሚ ድሎችን ማስመዝገብ ይኖርብናል
♦️ባልተለወጠ ባህል ነው ባልታደሰ ተቋም ለውጥ መጀመር ከባድ ነው
♦️ላለፉት 100 አመታት ኢትዮጵያ በአንድ አመት አምጥታ የማታውቀውን ባለፉት 7 ወራት ብቻ 13 ቢሊዮን ዶላር ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት ተችሏል።
♦️ 8 ቢሊዮን ዶላር ባለፉት 7 ወራት ለግሉ ሴክተር ተሰጥቷል።
♦️8 አመቱን ያከበረውን የህዳሴ ግድብ እንዲቀጥል ቁርጠ አመራር ተሰጥቷል።
♦️ በኢትዮጵያውያን መካካል አንገት የሚቀላውን ሳይሆን የሰላም ሰይፍ በመምዘዝ ሰላምን ማስከበር ያስፈልጋል።
♦️ለውጡ በድል ብቻ የታጀበ አይደለም፣ ኢትዮጵያውያን ሊሰሙት የማይፈልጉት መፈናቀል ተከስቷል።
♦️ድሉን በጋራ እንዳመጣነው ሁሉ ችግሩንም በጋራ እንፈተዋለን።
♦️አቅፎ ማለፍ ሳይሆን ጥሎ ማለፍ ላይ የተመሰረተው የሀገራችን ፖለቲካ ለለውጡ እንቅፋት እየሆነ ነው።
♦️እኛ ሀላፊነት መውሰድ ባለመቻላችን የሚያድጉ ልጆች ተጧሪ እንዳይሆኑ ሁለም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።
♦️የምንሰራውና የምንነጋገረው ኢትዮጵያን ትልቅ ለማድረግ መሆን አለበት፡፡ ጉልበታች ለኢትዮጵያ ልማት አንጂ ህዝብ ለማፈናቀል መዋል የለበትም።
♦️መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲገነዘብ የሚፈልገው አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግራይ፣ ጋምቤላ ብሎ ኢትዮጵያ ካሌለ ሙሉ መሆን አንችልም፣ በሌሎችም አገራት ያሉ በመሆናቸው።
ምንጭ:- EPRDF
@YeneTube @FikerAssefa