#በቡራዩና በአከባብዊ ነዋሪዎች መካከል ግጭት የቀሰቀሱት «99 አባላትን የያዙ እና የፖለትካ አላማ ያላቸዉ» #ቡድኖች ናቸዉ ሲሉ የኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሼን ጉዳዮች ፅፈት/ቤት ሐላፍ ዶክተር #ነገሪ ሌንጮ ለDW ተናገሩ።
ከነዝህም ዉስጥ #ስድስት ሰዎች ሲያዙ ቀሪዎችን ለማያዝ ፖሊስ እየሰሰ መሆኑን ዶክተር ነገሪ #አስታዉቀዋል።
የተያዙት ስድስት ግለሰቦች ሶስት #ክላሽንኮቭ፣ #ስምንት ሽጉጭ፣ #ሁለት መኪና፣ #ስምንት ሚሊዮን ብር የያዘ የባንክ ሒሳብ፣ #የባንክና የመሬት አስተዳደር የሐሰት ማህተምና የሐሰት #ገንዘብ እንደተገኘባቸዉም ገልፀዋል።
እነዚህ ግለሰቦች በቅርቡ ከዉጭ የገቡ #የፖለትካ ፓርቲዎችን «በማስመሰል» ጥቃት ፈፅመዋል ስሉ ዶ/ር ነገሪ አክለዉበታል።
እነዚሕ ቡዲኖች በሚችሉት መንገድ «የፖለትካ ስልጣን ለመያዝ የሚፈልግ አካል #መጠቀሚያም» ናቸዉም ብለዋል።
ፖሊስ በአፋጣኝ ርምጃ ባይወስድ ኖሮ «የከፋ ጉዳት ይደርስ ነበር» ዶክተር ነገሪ እንደሚሉት።
ምንጭ ፦ DW
@yenetube @mycase27

#update በምስራቅ ወለጋ ነቀምቴ ከተማ እና አካባቢው #ውጥረቱ አይሏል፡፡
DW ሬዲዮ እንደዘገበው በቤንሻንጉል እና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ቦታዎች ከቤንሻንጉል የመጡ ታጣቂዎች ዕሁድ ዕለት #በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት አድርሰዋል በሚል ትናንት ተቃውሟቸውን ለመግለጽ ወደ አደባባይ የወጡ ነዋሪዎች ከጸጥታ ሃይሎች ጋር ተጋጭተው #ሁለት ሰዎች ሞተዋል፡፡
ቁጥራቻው ለጊዜው #ያልታወቀ ሰዎችም ተጎድተዋል፡፡ ዛሬ ከቀትር በፊት እስካለው ጊዜ በከተማዋ ውጥረት እንደነበር እና አብዛኛው እንቅስቃሴም ተስተጓጉሎ ውሏል፡፡

እንኳን ለሁለተኛ አመታችን በሰላም አደረሳችሁ።
ዛሬ መጋቢት 23 የኔቲዩብ በቴሌግራም ስራ ከጀመርን ድፍን #ሁለት_አመት ሞልቶናል።
ይህንን አስመልክተን ከእናንተ ስለ ቻናላችን አስተያየቶችን እንድታደርሱን እንወዳለ።
@FikerAssefa አስተያየት በዚህ ያድርሱ።