⬆️የአዲስ አበባ
#ባለአደራ ምክር ቤት /ባልደራስ/ በዛሬው ዕለት ቅዳሜ መጋቢት 21
#በራስ ሆቴል ጠርቶ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ
#በፖሊስ ክልከላ ጋዜጠኞች
#እንዳይገቡ ተደርጓል፡፡
አጠቃላይ ዝግጅቱን ለማስተጓጎል እየተሞከረ ነው፡፡ ይሁን እንጅ የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት (ባልደራስ ) በሆቴሉ በር ላይ መግለጫ ለመስጠት እየተዘጋጀ ነው፡፡
ምንጭ:- ስንታየሁ ቸኮል - አስተባባሪ
@YeneTube @FikerAssefa