YeneTube
117K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#ሰበር ዜና

መርማሪ ፖሊስ የስብዓዊ መብት ጥሰት #ሲፈፀምበት የነበረ ተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር #ቤት #ማግኘቱን ገለፀ

መርማሪ ፖሊስ በቀድሞ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሁለት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በነበሩ #ማእሾ ኪዳኔ እና #አዱሽ ካህሳይ የምርመራ ሂደት ላይ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛው የወንጀል ችሎት ቀርቦ ማብራሪያ #ሰጥቷል

ከዚህ ቀደም በተሰጠው የምርመራ ጊዜ ወቅት ባከናወነው ስራም ከዚህ በፊት ከተጠቀሱት #በተጨማሪ ሚስጥራዊ የማሰቃያ እስር ቤት ማግኘቱንም አስታውቋል።
ምንጭ ፦ ፋና
@yenetube @mycase27