#በሻሸመኔ ከተማ ሰው በመግደልና ዘቅዝቆ በመስቀል ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ክስ #ሊመሰረትባቸው ነው
በሻሸመኔ ከተማ ሰው በመግደልና ዘቅዝቆ በመስቀል ወንጀል #የተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች በቁጥጥር ስል አውሎ በስድስቱ ላይ ክስ እንደሚመሰርት የከተማው ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ።
ግለሰቦቹ ነሃሴ 6 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሀመድ አቀባበል ስነ ስርዓት ላይ ግርግር በመፍጠር አንድ ግለሰብን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ በመስቀል ወንጀል ጠርጠራቸውን የአቃቤ ህግ መዝገብ ይጠቁማል።
የከተማው ፓሊስ መምሪያ አዛዝ ኮማንደር #መኮንን ታደሰ ለጣቢያችን እንዳሉት፥ ከተያዙት ተጠርጣሪዎች መካከል በስድስቱ ላይ አቃቤ ህግ ክስ ለመመስረት የሚያስችል በቂ ማስረጃ በማግኘቱ ክስ ለመመስረት መዘጋጀቱን ተናግረዋል።
ተጠርጣሪዎቹ በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት እንደሚቀርቡም አስታውቋል።
ነሃሴ 6 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት8 በተፈጠረው ግርግርና ግፊያ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ የከተማው ፓሊስ ተሽከርካሪ ቃጠሎ እንደደረሰበት ይታወሳል።
©FBC
@yenetube @mycase27

በኢትዮጲያ ውስጥ በዛሬው ዕለት በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የተለቀቀው አንድ ተንቀሳቃሽ ምሥል የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰተናገዱበት ውለዋል፡፡ #በሻሸመኔ ከተማ ተፈጽሟል የተባለው ይሄው ተንቀሳቃሽ ምስል በቡድን የተሰባሰቡ ወጣቶች በዕድሜ በገፉ አዛውንቶች ላይ የድብደባ ተግባር ሲፈጽሙ ያሳያል፡፡
DW ያነጋገራቸው የሻሸመኔ ከተማ ጸጥታና አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ አቶ ናዳው አምቡ #የተለቀቀው ምስል በከተማው በሚገኙ የመስኪድ መጅሊሶች መካካል #በተፈጠረ አለመግባባት የተነሳ #ግጭት ሳይሆን አንዳልቀረ ገልጸዋል፡፡
ድርጊቱ ከአንድ ወር በፊት የተፈጸመና ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በወቅቱ በባህላዊ ዕርቅ መጠናቀቁንም አቶ ናደው ተናግረዋል፡፡ ይሁንእንጂ ምስሉን ዛሬ የተፈጸመ አስመስለው የለቀቁት በከተማው ሰላም እንደሌለ ለማስመሰል የሚጥሩ ቡድኖች ናቸው የሚሉት ሃላፊው ከተማው በተረጋጋ ሰላም ውስጥ እንደሚገኝ ለDW አረጋግጠዋል፡፡ የሀዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ዘገባ አድርሶናል፤
ምንጭ:- DW ~ ሸዋንግዛው ወጋየሁ
@YeneTube @Fikerassefa