YeneTube
119K subscribers
31.3K photos
483 videos
79 files
3.85K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
#መሪዎቹ የመገጭ ሰራባ መስኖ ፕሮጀክትን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ጎንደር ከተማ ላይ የሚገኙት #የኢትዮጵያ#የኤርትራ እና #የሶማሊያ መሪዎች ዛሬ ጎንደር ላይ የተለያዩ ቦታዎችን ጎብኝተዋል፡፡

መሪዎቹ ጉብኝታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ የምሳ ግብዣ ተደርጎላቸዋል፡፡

ከምሳ መልስ #የመገጭ ሰራባ መስኖ ፕሮጀክትን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
@yenetube @mycase27