YeneTube
119K subscribers
31.4K photos
484 videos
79 files
3.86K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች
#አጭር_ማስታወሻ
👉 በተለያዩ ቻናሎች ላይ "የ10ኛ ክፍል ውጤት ተለቋል ... እዚህ ይጫኑ" የሚሉ #የሀሰት ሊንኮችን በማየት ላይ እንገኛለን።

👉 ሆኖም የ10ኛ ክፍል ውጤት እስካሁን #ያልተለቀቀ ሲሆን አዲስ መረጃ #እንደወጣና እንደደረስን የምናቀርብ ይሆናል።

#ማንኛውም #ሰው #ትክክለኛ #መረጃ #የማግኘት #መብት #አለው!
@yenetube @mycase27
#በኢንዶኔዢያ ጃካርታ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን ለበረራ ከተነሳ ከደቂቃዎች በኋላ ባህር ውስጥ #መከስከሱ ተነግሯል።

የላየን አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን 188 #ሰዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ እያለ ነበር በጃካርታ ባህር ወስጥ #የተከሰከሰው

ከአደጋው እስካሁን በህይወት የተረፈ #ሰው ስለመኖሩ የታወቀ ነገር የለም ብለዋል የአካባቢው ባለስልጣናት።
ምንጭ ፦ bbc
@yenetube @mycase27