#በኢንዶኔዢያ ጃካርታ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን ለበረራ ከተነሳ ከደቂቃዎች በኋላ ባህር ውስጥ
#መከስከሱ ተነግሯል።
የላየን አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን 188
#ሰዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ እያለ ነበር በጃካርታ ባህር ወስጥ
#የተከሰከሰው።
ከአደጋው እስካሁን በህይወት የተረፈ
#ሰው ስለመኖሩ የታወቀ ነገር የለም ብለዋል የአካባቢው ባለስልጣናት።
ምንጭ ፦ bbc
@yenetube @mycase27