የBETTING ቤት ለመክፈት የሚያስለፈጉ የThermal Printer በUSB እና Ethernet cable የሚሰራውን Xprinter Original Printer እና POZONE BARCODE SCANNER አሰግብተንልዎታል።
ዋጋችን በአስተያየት ነው የትም አወዳድረው ምርጫዎን እኛን ያድርጉ።
Inbox us on Telegram
https://tttttt.me/gamerszone1
#ይደውሉልን - 0911061990
#ይደውሉልን - 0947152583

👍7
የአትክልት ተራ ቤተሰብ/አባል/ ሲሆኑ የሚያገኙት አገልግሎት
👉 በገበሬው ዋጋ ወይንም ከገበያው ዋጋ ከ30-50 % በሆነ ቅናሽ
👉እስከ ቤትዎ በራፍ ድረስ ነጻ የዴሊቨሪ አገልግሎት
👉 fresh ወይንም ትኩስ ምርት ብቻ በንጉስ መስተንግዶ እና የደንበኞች አገልግሎት ጋር
በስልካችን
0965083443
0118536066
በመደወል ወይም በዌብሳይታችን https://atkelttera.com/try/ ላይ ቀጥታ በመመዝገብ የአትክልት ተራ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ
እለታዊ የዋጋ ዝርዝር እና ሙሉ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን @atkelttera1 ላይ ያገኛሉ

👍3❤1
አስቸኳይ ክፍት የ ስራ ማስታወቂያ
የድርጅት ስም :SAFRON FORIGEN EMPLOYMENT AGENCY
🎯የ ስራ መደብ: ARABIC TRANSLATOR
🎯የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC (WRITING AND SPEAKING)
🎯BASIC skill in computer
🎯የትምህርት ደረጃ...Degree
🎯ደሞዝ : Net 7000
🎯ፆታ: Female (3)
🎯የስራ ቦታ: Enqulal Fabrika Tadese Chekol Building 3th floor
🎯መመዝገብ የምትፈልጉ በ ስልክ በመደወል ያናግሩን
+251911272714/+251911002525

👎3

🎯የ ስራ መደብ: DATA ENCODER
🎯የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC Or OROMIFA
🎯BASIC skill in computer
🎯የትምህርት ደረጃ...Degree
🎯ደሞዝ : Net 6000
🎯ፆታ: Female (5)

👍4👎2
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሜሪካንን በመሰለል ክስ ተመሠረተበት!
ለመንግስት በኮንትራትነት ይሠራ የነበረ አብረሃም ተክሉ ለማ የተባለ ትውልደ ኢትዮጵያ የአሜሪካንን መንግስት በመሰለል ባለፈው ነሐሴ 18 ቀን 2015 በቁጥጥር ሥር መዋሉን ዛሬ ይፋ የሆነው የክስ ሰንድ አመልክቷል።
የኢንፍሮሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሆነው፣ የሲልቨር ስፕሪንግ፣ ሜሪላንድ ነዋሪው የ50 ዓመቱ አብረሃም ተክሉ ለማ፣ ሌላ ሀገርን ለመደገፍ የብሄራዊ መከላከያ መረጃን በማስተላለፍ፣ የብሄራዊ መከላከያ መረጃን ሌላ ሀገርን ለመደገፍ ለማስተላለፍ በማሴር እንዲሁም ሆን ብሎ የብሄራዊ መከላከያ መረጃን በግል መያዝ የሚሉ ክሶች ተመሥርተውበታል።
በቀረበው ክስ ላይ እንደተመለከተው፣ ከታህሳስ 2014 እስከ ነሐሴ 2015 ባለው ግዜ ውስጥ ግለሠቡ የስለላ ሪፖርቶችን ኮፒ በማድረግ፣ ሚስጥራዊ መሆናቸውን የሚያሳዩ ምልክቶችን ሠርዟል ተብሏል። “ሚስጥር” እና “ከፍተኛ ሚስጥር” የሚሉ ምልክቶችን ጥበቃ ከሚደረግበት የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ ሆኖ መሠረዙን ክሱ አመልክቷል።
ሰንዶቹ አንድ ሀገርን ወይም አንድን አካባቢ የሚመለከቱ እንደሆኑ እና ተከሳሹ ካለ ፈቃድ ኮፒ ማድረጉ፣ ማስወገዱ እና በግል መያዙ ተመልክቷል።
አብረሃም ተክሉ ለማ ሚስጥራዊ የመከላከያ ሰነዶቹን የሌላ ሀገር መንግስት የስለላ ተቋም ጋር ግንኙነት ላለው ባለሥልጣን አሳልፎ መሥጠቱን ክሱ በተጨማሪ አመልክቷል። በመልዕክት ልውውጣቸውም ወቅት፣ አብረሃም ተክሉ ለማ ለባለሥልጣኑ መረጃን በማስተላለፍ መርዳት እንዳሚሻ ገልጿል ብሏል ክሱ።
አብረሃም ተክሉ ለማ ለውጪ ሀገር ባለሥልጣኑ አስተላልፎታል የተባለው መረጃ፣ በስም ባልተጠቀሰው ሀገር እና በቀጠናው የሚገኝን ወታደራዊ እንቅስቃሴ የሚያሳይ የሳተላይት ምስል እና ሌሎች ሌሎች ወታደራዊ መረጃዎችን ይጨምራል ተብሏል።
ሁለቱ የስለላ ክሶች እስከ ሞት ቅጣት ወይም እስከ ዕድሜ ልክ እስራት ሊያስከትሉ እንደሚችሉ እና ሰነዶችን ለግል መያዝ የሚለው ክስ ደግሞ እስከ 10 ዓመት የእስር ቅጣት ሊያስከትል እንደሚችል ተመልክቷል።
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa

👍23👎7❤6
የሱዳኑ መሪ ጦርነቱ ወደ ጎረቤት አገራት ሊስፋፋ ይችላል ሲሉ በተመድ ስብሰባ ላይ ተናገሩ!
የሱዳኑ መሪ በሃገራቸው የተከሰተው ጦርነት ወደ ጎረቤት አገራት ሊስፋፋ ይችላል ሲሉ በተባባሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናገሩ።የሱዳን ጦር መሪ ጀነራል አብድል ፋታህ አል-ቡርሃን ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በጀነራል ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራውን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ሽብርተኛ ቡድን ብሎ እንዲፈርጀውም ጥያቄ አቅርበዋል።
በሌላ በኩል የፈጥኖ ደራሹ ኃይል መሪ ጀነራል ሃምዳን ደጋሎ የተኩስ አቁም ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።ሱዳን ከባለፈው ሚያዚያ ጀምሮ በእርስ በርስ ጦርነት የተዘፈቀች ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል፤ በሚሊዮን የሚቆጠሩት ደግሞ አገር ጥለው ተሰደዋል።
በአውሮፓውያኑ 2021 ሁለቱ መሪዎች ተባብረው መፈንቅለ መንግሥት ማወጃቸው ይታወሳል።ነገር ግን በሁለቱ መካከል ያለው የሥልጣን ሽኩቻ ጦር እንዲማዘዙ አድርጓቸዋል።ሐሙስ ዕለት ለተባበሩት መንግሥታት ንግግር ያደረጉት ጀነራል አል ቡርሃን የሳቸው ፓርቲ የሰላም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ገልጠዋል።
“ጦርነቱን ለማቆምና እና የሕዝባችንን ስቃይ ለመግታት ዝግጁ ነን” ነገር ግን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ፈቃደኛ አይደለም ብለዋል።ነገር ግን በቅፅል ስማቸው ሄሜቲ ተብለው የሚታወቁት ተቀናቃኛቸው ጀነራል ደጋሎ ለተመድ በላኩት ተንቀሳቃሽ ምስል ግጭቱን በንግግር ለመፍታት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።ሁለቱ የጦር ጀነራሎችን ልዩነቶቻቸውን በንግግር እንዲፈቱ አሜሪካ፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ግብጽ ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል።
Via BBC

👍17🔥2❤1
"የተባበሩት መንግሥታት ፀጥታ ምክር ቤት ረብ የለሽና ኢ-ዲሞክራሲያዊ ነው" የኬንያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ
የኬንያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ መድረክ ላይ ተገኝተው የተመድ ፀጥታ ምክር ቤትን ረብ የለሽና ኢ-ዲሞክራሲያዊ ሲሉ ተናገሩ።
አቶ ሩቶ በንግግራቸው ወቅት የሄይቲን ጉዳይ ነቅሰው በማንሳት፤ የተባበሩት መንግሥታት ሄይቲን ገጥመዋት ላሉት ተግዳሮቶች ትድግና አስቸኳይ ፍኖተ ካርታ ዘርግቶ ሕብረ ብሔራዊ ፀጥታ አስከባሪ ኃይል ድጋፍ እንዲልክም አሳስበዋል።
የኬንያው ፕሬዚደንት የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ተቋማትን አስመልክተው የተናገሩ ሲሆን፤ አክለውም፤
"የተባበሩት መንግሥታት ፀጥታው ምክር ቤት ረብ የለሽ፣ ኢ-ዲሞክራሲያዊ፣ አካታች ያልሆነ፣ ሁሉን አቀፍ ውክልና የለሽ ስለመሆኑ ማረጋገጫ የሚሻ ካለ፤ በእዚያ ሳቢያ በዓለማችን ላይ በአሁኑ ወቅት ተንሰራፍቶ ያለው የተወሰኑ ተዋንያን ተጠያቂነት ሳያገኛቸው የሉላዊ ጉዳዮች መከወን ነው" ብለዋል።
[SBS]

👍52❤9🔥4
በነሐሴ ወር የሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 28.2 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ!
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በነሐሴ ወር የሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽብት 28.2 በመቶ መመዝገብን አሳዉቋል።
አገልግሎቱ በወሩ ዉስጥ ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት የምግብ ዕቃዎች ዋጋዉ 26.5 በመቶ ድርሻ መያዙን ገልፆ ምግብ ነክ ያልሆኑ ደግሞ 30.7 በመቶ ድርሻ መያዛቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስፍሯል።

👍14👎7🔥3❤2
በአዲስ አበባ ከተማ ሽንኩርት በኪሎ ከ95 ብር በላይ እየተሸጠ መሆኑ ሸማቾች ተናገሩ
በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ አንድ ኪሎ ሽንኩር ከ95 ብር በላይ እየተሸጠ መሆኑን ነዋሪዎች ለብስራት ተናግረዋል።
እንደ ነዋሪዎቹ ገለፃ በየጊዜው በአትክልት ላይ የሚደረገው የዋጋ ጭማሪ ከገቢያቸው ጋር ሊመጣጠን እንዳልቻለ እና አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንዳሉ ተናግረዋል።ብስራት ሬድዮ እና ቴሌቭዥን ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ የከተማ አስተዳደሩ ከአምራች አርሷ አደር ማህበራ እና ከክልሎች ጋር በመቀናጀት ለነዋሪው ሽንኩርት እያቀረበ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
በዋነኛነት 72 የሚደርሱ የእሁድ ገበያ ቦታዎች እንዳሉ እና በከተማ ውስጥ የተገነቡ ወደ አገልግሎት እየገቡ ያሉ የአትክልትና የፍራፍሬ ማቅረቢያ ማዕከላት ውስጥም የህብረተሰቡ የመግዛት አቅም ባማከለ ሁኔታ እንዲሸጡ እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል ።በዚህ ገበያ ላይ እንደየ ጥራቱ ደረጃው ሽንኩርት ከ47 ብር እስከ 62 ብር እየተሸጠ መሆኑን ገልፀዋል።
አቶ ሰውነት ከበአሉ ወዲህ ጭማሪ መኖሩን እኛም ታዝበናል ያሉ ሲሆን በመደበኛ ገበያ ውስጥ አላስፈላጊ እና ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪዎች መታየታቸውን ገልፀዋል።ለዚህም የደላሎች ጣልቃ ገብነት ተገቢ ላልሆነው እና ምክንያታዊ አይደለም ለተባለው የዋጋ ጭማሪ ሚና አላቸው።
እንደ አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ይህ የዋጋ ጭማሪ ምክንያቱ ምን እንደሆነ እንደማያውቅ እና እንደ ቢሮም የገበያ ጥናት እየተደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። ምንም እንኳን አቶ ሰውነት በእሁድ ገበያዎች ላይ ሽንኩርት ከ47 እስከ 62 ብር እየተሸጠ ነው ቢሉም ብስራት ሬድዮ እና ቴሌቭዥን ገበያዎች ላይ ባደረገው ምልከታ ከተገለፀው ዋጋ በላይ እንደሚሸጥ ከሸማቾች ሰምቷል።
[ዳጉ ጆርናል/Bisrat FM]

👍29❤8👎8🔥3
የዐማራ ክልል ግጭት መቀጠሉን ተከትሎ በመጪው ወር ሊደረግ የነበረው የጣና ፎረም ስብሰባ ተላለፈ!
በኢትዮጵያ ዐማራ ክልል የሰው ህይወት የቀጠፈው ግጭት መቀጠሉን ተከትሎ፣ በአፍሪካ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር የተቋቋማው ጣና ሮረም በመጪው ጥቅምት ሊያደርገው የነበረውን ስብሰባ ወደ ሚያዚያ አስተላልፏል።
መድረኩ ትናንት ባወጣው መግለጫ፣ ስብሰባው የተላለፈው “ባልተጠበቁ ሁኔታዎች” ምክንያት ነው ብሏል። ጣና ፎረም በየዓመቱ በዐማራ ክልል ይደረግ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ግን የፌዴራል መንግሥት በክልሉ ያሉ ኃይሎችን ትጥቅ ለማስፈታት በሚያደርገው ጥረት አካባቢው የግጭት አውድማ ሆኗል ሲል አሶስዬትድ ፕረስ በዘገባው አመልክቷል።
ጣና ፎረም የተባለው ስብስብ “ለአህጉሪቱ አሳሳቢ ችግሮች አፍሪካ-መር መፍትሄ” ለመሻት እንደሚጥር ይናገራል። “ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በማዕከል ሥልጣንን ለመቆጣጠር የሚያደርጉትን ጥረት የሚገዳደሩ አንዳንድ ብሔሮች በመኖራቸው፣ አሳሳቢ የተባሉት አንዳንዶቹ ችግሮች በፎረሙ ጓሮ እየተከሰቱ ናቸው” ሲል ዘገባው አክሏል።
ላሊበላን ጨምሮ በክልሉ ባሉ ከተሞች ሕይወት የቀጠፉ የድሮን ጥቃቶች እና የከባድ መሣሪያ ድብደባዎች መካሄዳቸውን፣ ፎረሙ በሚካሄድባት ባህር ዳር ከተማም ጦርነት መካሄዱን፣ ከሰማይ ወታደራዊ አውሮፕላኖችን እንዲሁም በጎዳናዎች ላይ ተኩስ እንደሚሰሙ ነዋሪዎች መናገራቸውን የአሶስዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል።
የኢትዮጵያ መንግሥት፣ የአፍሪካ ኅብረት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጣና ፎረም አጋሮች መሆናቸውን ያመለከተው ሪፖርቱ፣ ከፎረሙ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ጥረት እንዳልተሳካ ጠቁሟል።

👍26👎4❤3
የBETTING ቤት ለመክፈት የሚያስለፈጉ የThermal Printer በUSB እና Ethernet cable የሚሰራውን Xprinter Original Printer እና POZONE BARCODE SCANNER አሰግብተንልዎታል።
ዋጋችን በአስተያየት ነው የትም አወዳድረው ምርጫዎን እኛን ያድርጉ።
Inbox us on Telegram
https://tttttt.me/gamerszone1
#ይደውሉልን - 0911061990
#ይደውሉልን - 0947152583
ዋጋችን በአስተያየት ነው የትም አወዳድረው ምርጫዎን እኛን ያድርጉ።
Inbox us on Telegram
https://tttttt.me/gamerszone1
#ይደውሉልን - 0911061990
#ይደውሉልን - 0947152583
👍3❤1
የአትክልት ተራ ቤተሰብ/አባል/ ሲሆኑ የሚያገኙት አገልግሎት
👉 በገበሬው ዋጋ ወይንም ከገበያው ዋጋ ከ30-50 % በሆነ ቅናሽ
👉እስከ ቤትዎ በራፍ ድረስ ነጻ የዴሊቨሪ አገልግሎት
👉 fresh ወይንም ትኩስ ምርት ብቻ በንጉስ መስተንግዶ እና የደንበኞች አገልግሎት ጋር
በስልካችን
0965083443
0118536066
በመደወል ወይም በዌብሳይታችን https://atkelttera.com/try/ ላይ ቀጥታ በመመዝገብ የአትክልት ተራ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ
እለታዊ የዋጋ ዝርዝር እና ሙሉ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን @atkelttera1 ላይ ያገኛሉ
👉 በገበሬው ዋጋ ወይንም ከገበያው ዋጋ ከ30-50 % በሆነ ቅናሽ
👉እስከ ቤትዎ በራፍ ድረስ ነጻ የዴሊቨሪ አገልግሎት
👉 fresh ወይንም ትኩስ ምርት ብቻ በንጉስ መስተንግዶ እና የደንበኞች አገልግሎት ጋር
በስልካችን
0965083443
0118536066
በመደወል ወይም በዌብሳይታችን https://atkelttera.com/try/ ላይ ቀጥታ በመመዝገብ የአትክልት ተራ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ
እለታዊ የዋጋ ዝርዝር እና ሙሉ መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን @atkelttera1 ላይ ያገኛሉ
👍2
አስቸኳይ ክፍት የ ስራ ማስታወቂያ
የድርጅት ስም :SAFRON FORIGEN EMPLOYMENT AGENCY
🎯የ ስራ መደብ: ARABIC TRANSLATOR
🎯የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC (WRITING AND SPEAKING)
🎯BASIC skill in computer
🎯የትምህርት ደረጃ...Degree
🎯ደሞዝ : Net 7000
🎯ፆታ: Female (3)
🎯የስራ ቦታ: Enqulal Fabrika Tadese Chekol Building 3th floor
🎯መመዝገብ የምትፈልጉ በ ስልክ በመደወል ያናግሩን
+251911272714/+251911002525
የድርጅት ስም :SAFRON FORIGEN EMPLOYMENT AGENCY
🎯የ ስራ መደብ: ARABIC TRANSLATOR
🎯የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC (WRITING AND SPEAKING)
🎯BASIC skill in computer
🎯የትምህርት ደረጃ...Degree
🎯ደሞዝ : Net 7000
🎯ፆታ: Female (3)
🎯የስራ ቦታ: Enqulal Fabrika Tadese Chekol Building 3th floor
🎯መመዝገብ የምትፈልጉ በ ስልክ በመደወል ያናግሩን
+251911272714/+251911002525
👍3❤1
አስቸኳይ ክፍት የ ስራ ማስታወቂያ
የድርጅት ስም :SAFRON FORIGEN EMPLOYMENT AGENCY
🎯የ ስራ መደብ: DATA ENCODER
🎯የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC Or OROMIFA
🎯BASIC skill in computer
🎯የትምህርት ደረጃ...Degree
🎯ደሞዝ : Net 6000
🎯ፆታ: Female (5)
🎯የስራ ቦታ: Enqulal Fabrika Tadese Chekol Building 3th floor
🎯መመዝገብ የምትፈልጉ በ ስልክ በመደወል ያናግሩን
+251911272714/+251911002525
የድርጅት ስም :SAFRON FORIGEN EMPLOYMENT AGENCY
🎯የ ስራ መደብ: DATA ENCODER
🎯የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC Or OROMIFA
🎯BASIC skill in computer
🎯የትምህርት ደረጃ...Degree
🎯ደሞዝ : Net 6000
🎯ፆታ: Female (5)
🎯የስራ ቦታ: Enqulal Fabrika Tadese Chekol Building 3th floor
🎯መመዝገብ የምትፈልጉ በ ስልክ በመደወል ያናግሩን
+251911272714/+251911002525
👍4❤2
በ2015 በጀት ዓመት በአዲስ አበባና አካባቢዋ በተፈጠሩ አደጋዎች ከ864 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ደርሷል!
ባለፈው ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት በአዲስ አበባና በሸገር ከተማ አስተዳደር በደረሱ 495 አደጋዎች 864 ሚሊዮን 416 ሺሕ ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን፤ የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለአዲስ ማለዳ ገልጿል።
በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ በበጀት ዓመቱ ካጋጠሙ እነዚህ አደጋዎች 326 የሚሆኑት የእሳት አደጋዎች ሲሆኑ፤ ቀሪዎቹ ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች ናቸው ተብሏል።
የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ እንደገለጹት፤ በእሳት አደጋ ምክንያት የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ 122 የሚሆኑት ደግሞ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
የአደጋ መቆጣጠር ሠራተኞች ባደረጉት ጥረት በአደጋ ውስጥ የነበሩ የ20 ሰዎች ሕይወት ማዳን መቻሉ የተገለጸ ሲሆን፤ ከ9 ቢሊየን 864 ሺሕ ብር በላይ የሚገመት ንብረት ከአደጋ ማትርፍ መቻሉም ተመላክቷል።
ከደረሱት አደጋዎች ውስጥ የ175 አደጋዎች መንስኤያቸው የታወቀ መሆኑ እና የቀሪ 320 አደጋዎች መንስኤ አለመታወቁንም ባለሙያው ተናግረዋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ 54 አደጋዎች፣ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ 47 አደጋዎች፣ በቦሌ ክፍለ ከተማ 24 አደጋዎች እንዲሁም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ 24 አደጋዎች መመዝገባቸውንም ነው የገለጹት።
የእሳት አደጋ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ጣቢያዎችን የማስፋፋት ሥራዎች እየተሰሩ ነው ያሉት ኃላፊው፤ አንድ ማዕከል እና ዘጠኝ ቅርንጫፍ የነበሩ ሲሆን በቅርቡ ኹለት ተጨማሪ ቅርንጫፎችን በልደታና የካ ክፍል ከተሞች መከፈታቸውን ገልጸዋል።
በሌላ በኩል “በነጻ የስልክ መስመሩ ያለምክንያት የሚደውሉ ሰዎች በብዛት ነበሩ፡፡” ያሉ ሲሆን፤ ይህም በአደጋ ወቅት የሚደውሉ ሰዎች የሚያደርጉት ጥሪ እንዳይሳካ ማድረጉን እና በዚህም ተደጋጋሚ ቅሬታ ሲቀርብ እንደነበር አመላክተዋል።
እንዲሁም የጥሪ መስመሩ (939) በአዲስ አበባ እና ዙሪያው ብቻ ጥሪዎችን እንዲቀበል በማድረግ በስልክ መስመሩ ላይ የሚፈጠረውን መጨናነቅ መቀነስ መቻሉን ገልጸዋል።
ከዚህ ባለፈም በቂ የሆነ የእሳት ማጥፊያ መኖራቸውን ገልጸው፤ በተጨማሪም አምቡላንሶች እና ዘመናዊ ተሽከርካሪዎችም መኖራቸውን ጠቁመዋል።
“ሆኖም ግን ከከተማዋ ስፋትና ዕድገት አንጻር ያለን የአደጋ መቆጣጠሪያ ማዕከል በቂ አይደለም፡፡” ያሉት ኃላፊው፤ “የሚያስፈልገው ከ20 በላይ ቅርንጫፍ ጣቢያ በመሆኑ ይህን ለማሟላት እየሰራን ነው፡፡” ሲሉ ተደምጠዋል።
አክለውም አብዛኛዎቹ የአደጋ መንስኤዎች የጥንቃቄ ጉድለት መሆናቸውን አንስተው፤ ኅብረተሰቡ ከኮሚሽኑ የሚተላለፉ መልዕክቶችን ተግባራዊ በማድረግ ራሱን ከአደጋ ሊጠብቅ እንደሚገባ አሳስበዋል።
Via Addis Maleda

👍12❤2
በአዋሽ አርባ ታስረው የቆዩ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ አባላት እንደተፈቱ ተገለጸ!
በትግራይ ክልል ከተጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ጋራ በተገናኘ፣ በግንቦት ወር 2013 ዓ.ም. ላይ ተይዘው ላለፉት ሦስት ዓመታት፣ “ዐዲስ ራዕይ” በሚባል ወታደራዊ ማሠልጠኛ ካምፕ ታስረው የቆዩ፣ 32 የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፣ ባለፈው ሳምንት እንደተፈቱ ገለጹ።
ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁን አስተያየት ሰጭዎች፣ አዋሽ አርባ አካባቢ ወደሚገኘው ወታደራዊ ማሠልጠኛ ካምፕ ተወስደው፣ “ከመከላከያ ሠራዊት ኮብልላችኋል” የሚል ክሥ ቀርቦባቸው እንደተፈረደባቸው ገልጸዋል፡፡ ታስረው በቆዩባቸው ዓመታት፣ የተለያዩ የመብቶች ጥሰት እንደተፈጸሙባቸው አውስተው፣ አሁንም፣ “ያለምንም ድጋፍ አውጥተው በትነውናል፤” ብለዋል፡፡
ክሥ ሳይመሠረትባቸው የታሰሩ ቀሪ ስድስት ጓዶቻቸው፣ በዚያው ካምፕ ውስጥ፣ ለረኀብ እና ለበሽታ ተጋልጠው እንደሚገኙም ተናግረዋል፡፡ በካምፑ አብረዋቸው ከነበሩ እስረኞች መካከልም፣ የተወሰኑት ተለይተው እንደተወሰዱና እስከ አሁን የት እንዳሉ እንደማያውቁም አመልክተዋል፡፡
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የታሰሩ የትግራይ ተወላጆችን ኹኔታ እንደሚከታተል የገለጸው ሂዩማን ራይትስ ፈርስት የተባለ ኢትዮጵያዊ የመብቶች ተሟጋች ድርጅት በበኩሉ፣ በፕሪቶርያው ስምምነት መሠረት፣ ሁሉም እስረኞች እንዲለቀቁ በድጋሚ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርም ቀደም ብሎ እንዳስታወቀው፣ በፕሪቶርያው በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት ካልተፈጸሙት ነገሮች አንዱ፣ እስረኞችን ካለመፍታት ጋራ የሚያያዝ ነው፡፡ስለ ጉዳዩ፣ ከፌዴራሉ መንግሥት ጋራ ሁልጊዜ ውይይት እንደሚደረግም፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ አክሎ መግለጹ ይታወሳል፡፡

👍15❤3👎3
በመስቀል ደመራ በዓል ላይ የተከለከሉ ተግባራት
👉 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አርማ የሌለበትን የትኛውንም ባንዲራ ይዞ መግባት አይፈቀድም።
👉 በዓሉ ሃይማኖታዊ በዓል እንጂ የንግድ በዓል ባለመሆኑ የተፈቀደ የቲሸርት ህትመት የለም።
👉 ርችት የቤተክርስቲያን ቀኖና የማይፈቅድ በመሆኑ መተኮስ አይቻልም።
👉 ከተፈቀደላቸው 10 ሺሕ የሰንበት ተማሪዎች ማደራጃ መምሪያ ከታቀፉ ወጣቶች ውጭ እንደማንኛውም ምዕመናን መምጣት እንጂ ዩኒፎርም ለብሰው ከበሮ እና ፅናፅል ይዞ ወደ መስቀል አደባባይ መምጣት አይቻልም።
👉 በበዓሉ ላይ የሚገኝ ሁሉም ሰው ይፈተሻል።
👉 በመላው አዲስ አበባ 2304 ደመራዎች ይደመራሉ የተባለ ሲሆን ሌሎቹን በሚረብሽ መልኩ ደመራዎችን መደመር አይቻልም።
ይህንን ተላልፈው በሚገኙት ላይ በጸጥታ አካላት ብቻ ሳይሆን በቤተክርስቲያኒቱም እርምጃ ይወሰዳል ተብሏል።
ይህም የተገለጸው የመስቀል ደመራ በዓልን በሰላም ማክበር በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ከአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ ላይ ነው።
Via Walta

👎66👍53❤2🔥2
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተመረጡ ጨዋታዎች የቤቲንግ ግምትና መረጃዎች
ማንችስተር ዩናይትድ፣ ባርሴሎና፣ ፕሪስተን ኖርዝ ኢንድ፣ ዢሮና እና ማንችስተር ሲቲን የተመለከቱ የቤቲንግ መረጃዎች እና ግምቶች በቤትስኬት
ሊንኩን በመጫን በነጻ ያንብቡ👇👇
http://www.betsket.com/ዛሬ-የሚደረጉ-የአምስቱ-ታላላቅ-ሊጎች-የተ-2/
ሁል ጊዜ የሚለቀቁ መረጃዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።👉 @betskett

👍2❤1👎1
ኮሜርሻል ኖሚኒስ በ2015 በጀት ዓመት ያልተጣራ ከ575 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ፡፡
ድርጅቱ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የእቅዱን 93 በመቶ በማሳካት 3.9 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ተናግሯል፡፡በተያዘው በጀት ዓመት ደግሞ ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን አስረድቷል፡፡ድርጅቱ ያለፈውን በጀት ዓመት አፈጻጸም፣ የአዲሱን በጀት ዓመት እቅድና የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸምን ለመገምገም ዛሬ ስብሰባ ተቀምጧል፡፡
የተጠናቀቀው በጀት ዓመት ውጤት ከ2014 በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸርም ከእቅዱ በላይ የ46 ከመቶ ብልጫ እንዳለው የድርጅቱ ዳይሬክተር ጀነራል ኮማንደር ጥላሁን ፀጋዬ መናገራቸወን ሰምተናል።የኮሜርሻል ኖሚኒስ አጠቃላይ ሀብት ከ4.1 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱንም ዳይሬክተር ጀነራሉ አስረድተዋል፡፡
ድርጅቱ ከገቢው ማደግ በተጨማሪ በ2015 በጀት ዓመት ሠራተኞቹ ከ41 ሺህ 128 ወደ 45 ሺህ 313 ከፍ ማድረጉን የተናገሩት ዳሬክተር ጀነራኑ፤ ይህም በሥራ እድል ፈጠራው ረገድም ድርጅቱ አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝም ያመለክታል ብለዋል።
ለድርጅቱ ስኬት በአግባቡ በታቀዱ ዓመታዊ እቅዶች እና እቅዶቹን ለማሳካት ከአጋሮችና ደንበኞች ጋር በመግባባት የመሥራት ውጤት ነው ሲሉም ኮማንደር ጥላሁን ጠቅሰዋል፡፡በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በተገኘው ትርፍም ለቋሚና የኮንትራት ሰራተኞቹ የሁለት ወራት ደሞዝ ስጦታ እና የ16.41 በመቶ የደሞዝ እርከን ጭማሬ መደረጉ ተነግሯል፡፡
በሦስተኛ ወገን አገልግሎት፣ በንብረት አስተዳደር፣ በፈንድ ማኔጅመንት፣ በሕንፃ መግዛት፣ መሸጥና ማስተዳደርን ሥራዎችን በመስራት ከሜርሻል ኖሚኒስ ይታወቃል፡፡
በ2016 በጀት ዓመት ከደንበኞች ያለውን ተሰብሳቢ ሂሳብ በወቅቱ መሰብሰብ፣ አዳዲስ የአገልግሎት ዘርፎችን ወደ ገቢያው ውስጥ ማስገባት፣ የአገልግሎት ጥራትን ማሻሻል እና የሠራተኞች አያያዝ ላይ በበጀትዓመቱ በትኩረት እንደሚሠሩ ሃላፊው ጠቁመዋል።በበጀት ዓመቱ ገቢውን 5.4 ቢሊዮን ብር፣ ትርፉን ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ለማሳደግ መታሰቡን ዳይሬክተር ጀነራሉ ኮማንደር ጥላሁን ፀጋዬ ለተሰብሳቢዎቹ ነግረዋቸዋል።
ድርጅቱ ማኅበራዊ ኃላፊነቴን ለመወጣት ለተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦች ከ3 ሚሊዮን 4 መቶ ሺህ ብር በላይ ሰጥቻለሁ ብሏል።ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በቀድሞው ሞርጌጅ ባንክ (በኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ) ባለቤትነት በ1958 ዓ.ም የተቋቋመ የግል ኩባንያ ሲሆን፤ በሚሰጣቸው ከ13 በላይ የአገልግሎት ዘርፎች ከ45 ሺህ በላይ ሰራተኞች አሉት፡፡
[Sheger FM]

👍21👎3❤2
የሱዳኑ ጦር መሪ ለሰላም ንግግር ዝግጁ ነኝ አሉ!
የሱዳን ጦር መሪ ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ከተፋላሚያቸው ፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ መሆናቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።ሁለቱ የጦር መሪዎች ሃገሪቱን ለመቆጣጠር እየተፋለሙም ይገኛሉ።
ጄነራል አብዱል ፈታህ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪው መሃመድ ሃም ዳጋሎ ሄምቲ ጋር ተቀምጠው ለመነጋገር በመርህ ደረጃ ዝግጁ መሆናቸውንም ነው የተናገሩት።ጎራ ለይተው ለወራት እየተፋለሙ ባለው የሱዳን ጦርነት ከ5 ሺህ በላይ ሱዳናውያን ህይወት መቅጠፉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መረጃ ያስረዳል።
በጦርነቱ ከአምስት ሚሊዮን በላይ ሰዎችም ከቀያቸው ተፈናቅለዋል።በአውሮፓውያኑ 2021 በመፈንቅለ መንግሥት ስልጣን የቆጣጠሩት ጄነራል ቡርሃን በኒውዮርክ ለተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ንግግር ካደረጉም በኋላ ከቢቢሲ ጋር ለጥቂት ጊዜ ቆይታ አድርገዋል።
የሱዳን ጦር ኃይልን የሚመሩት ጄነራሉ አለም አቀፍ ድጋፍ ለማግኘት እና ለአመራራቸው እውቅና ለማግኘት በተለያዩ ሃገራት ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝት ላይ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።ጄነራሉ ቃል እንደተገባው ስልጣኑናቸው ለሲቪል የሽግግር መንግሥት ማስረከብ አልቻሉም።ጄነራሉ ጦራቸው በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈጽመዋል የሚለውንም አስተባብለዋል።
ሆኖም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲሁም የተለያዩ ረድዔት ተቋማት ጦራቸው መኖሪያ ስፍራዎችን ባልለየ መልኩ ጥቃት እንደፈጸመ ማስረጃዎች እንዳሉ ይናገራሉ።ድልን እንደሚቀዳጁ እርግጠኛነታቸውን ያሳወቁት ጄነራሉ መቀመጫቸውን ወደ ፖርት ሱዳን ለማዛወር መገደዳቸውን አምነዋል።በመዲናዋ ካርቱም በቀጠለው ጦርነት ምክንያት ከተማዋ በመንግሥት መቀመጫነት እንድትቀጥል አላስቻላትም።

👍28❤4