YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ብሄራዊ ሎተሪ ባለፉት ስልሳ አመታት ይሰራበት የነበረውን የወረቀት አሰራር ዲጂታላይዝ ለማድረግ ከኢትዮ ቴሌ ኮም ጋር ስምምነት ተፈራርሟል።

ብሔራዊ ሎተሪ አድማስ ሎተሪ የተሰኘውን የዲጂታል ትኬት አሰራርን ለደንበኞች ቀላል እና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ በቴሌ ብር *127# በማለት እንዲሁም በአጭር የጽሁፍ መልዕክት 605 A ብሎ በመላክ አገልግሎቱን በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ መጠቀም የሚያስችል አሰራር ይፋ አድርጓል ።

ብሄራዊ ሎተሪ ባለፉት ስልሳ ዓመታት ሲሰራበት የቆየውን አሰራር በማዘመን ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ አገልግሎቱን መስጠት በማስጀመር ላይ ሲሆን በ2022 በቴክኖሎጂ የዕድል ጨዋታዎችን ለማስፋፋት ማቀዱን የብሄራዊ ሎተሪ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ ነዋይ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

ኢትዮ ቴሌኮም በቀጣይ ከሌሎች ተቋማት ጋር በመተባበር የክፍያ ስርዓት በቴሌብር የሚተገበርበትን አሰራር በመፍጠር ደንበኞች የዲጂታል ክፍያ ስርዓትን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይ ዕውን ለማድረግ እንደሚሰራም የኢትዮ ቴሌ ኮም ስራ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል።

[Bisrat FM]
@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
አስደሳች ዜና ለስኮላር ሽፕ ዝግጅት ፈላጊዎች
+251921-309530

ለHigh School | Collage | University ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ

IELTS | TOFEl | SAT | GRE ማስተማር ጀምረናል።

ወደ #አሜሪካ#ካናዳ#እንግሊዝ#አውስትራልያ#አውሮፓ#ቻይና
ወቅቱ የስኮላርሽ ጊዜ ስለሆነ ተማሪዎች ይህንን አጋጣሚ ይጠቀሙ።

ወደ መደበኛ ትምህርታችሁ ከመመለሳችሁ በፊት ጊዚያችሁን ተጠቀሙበት

የክረምት ክላስ

ENGLISH. FRENCH. CHINESE. GERMAN. AFAN OROMO

አድራሻ

Mexico:+251919913021/23
Hayahullet:+251919913023/24

Admission Open Now

Get free PDFs, Audio and different references from our Channel
JOIN US
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
T.me/SCHOOLOFAMERICAN
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለትምርት አልገባው ላለ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ
እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን
👉እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።
👉እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል
👍ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe
👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
👍1
በቀጣይ አመት በ70 የትምህርት ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ተገለፀ።

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የአስተዳደርና መሠረተ-ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት ሰለሞን አብረሃ (ዶ/ር) ከሚመጣው አመት ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና በ70 ፕሮግራሞች መሰጠት እንደሚጀምር ገልፀዋል።ስራ አስፈፃሚው ይህን የተናገሩት የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የ2014 ዓ.ም በጀት አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2015ዓ.ም በጀት አመት እቅድ በቀረበበት ወቅት ነው፡፡

በጦርነቱ የወደሙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን መልሶ በማቋቋም ወደ ሥራ ማስገባት መቻሉ በ2014 በጀት አመት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ርብርብ እና ጠንካራ ትብብር የታየበት መሆኑ ተገልጿል።በትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ እና በጦርነቱ ምክንያት የወጡ ተማሪዎችን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ በመስጠት ትምህርታቸውን የማስቀጠል ስራ ውጤታማ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ዓለም አቀፈዊ አጋርነት እየጎለበተ መምጣቱ ለቀጣይ አመት የእቅድ አፈጻጸም ስኬት በምቹ ሁኔታነት ተገምግሟል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኦድት ግኝቶችን ለመቀነስ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገልጾ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላትም የግዥ ሥርዓት መመሪያዎችን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተጨባጭ ሁኔታና ባህሪያት በተለይም ከተማሪዎች አገልግሎትና ምርምር ሥራዎች አንጻር መልሰው ቢቃኙት ጥሩ እንደሚሆን አስተያየት ተሰጥቷል፡፡በቀጣይ አመት በ70 የትምህርት ፕሮግራሞች ለሚሰጠው የመውጫ ምዘና ከወዲሁ ዝግጅት እንደሚደረግ ተመላክቷል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
ተጨማሪ 104 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶችና ቅርንጫፎች ላይ እርምጃ ተወሰደ!

በተለያዩ የክልል ከተሞች በሚገኙ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶችና ቅርንጫፎች ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ተቋማቱ የእርምት እርምጃ የተወሰደባቸው የእውቅና ፈቃድ ባልተሰጠባቸው ካምፓሶች፣ ቅርንጫፎች እና የትምህርት መስኮች ተማሪ ተቀብለው ሲያስተምሩ፣ የእውቅና ፈቃድ እድሳት ባልተሰጠባቸው የትምህርት መስኮች መዝገበው ሲያስተምሩ በመገኘታቸው ነው ተብሏል፡፡

ከዚህ ባለፈም ተቋማቱ ባልተፈቀደበት የትምህርት አሰጣጥ ክፍለ ጊዜ ማለትም በሳምንቱ የመጨረሻ ሁለት ቀናት ቅዳሜና እሁድ እና በማታ ክፍለ ጊዜ በማስተማራቸው፣ ፈቃድ ባገኙበት ካምፓስ ላይ አለመገኘት እንዲሁም በእውቅና ፈቃድ እና በእውቅና ፈቃድ እድሳት ወቅት ተሟልተው የነበሩ ግብዓቶችን አጓድለው መገኘታቸው ተመላክቷል፡፡

ተቋማቱ የፈጠሩትን ስህተት ተከትሎም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ከመስጠት ጀምሮ በፕሮግራም፣ በካምፓስና በተቋማት ደረጃ የእውቅና ፈቃዳቸው ተሰርዞ ሙሉ ለሙሉ የተዘጉ እንዳሉም ባለሥልጣኑ አስታውቋል።በ2014 ዓ.ም ብቻ በአዲስ አበባ 106፣ በክልል ከተሞች በ1ኛ ዙር 95 እና በ2 ዙር 104 ፤ በድምሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የመመሪያ ጥሰት በተገኘባቸው 305 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ካምፓሶች እና ቅርንጫፎች ላይ የእርምት እርምጃ በመውሰድ ለሕዝብ ይፋ መደረጉ ተጠቁሟል፡፡

[Walta]
@YeneTube @FikerAssefa
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች ማኅበር መንግሥት የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት እንዲከበር ዘገባዎችን የሚሰሩ ጋዜጠኞችን ማንገላታትና ማሰር እንዲያቆም ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።

ማኅበሩ መንግሥት ተጠርጣሪ ጋዜጠኞችን አፍኖ መሰወርና በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ዋስትና ከተፈቀደላቸው በኋላ ከእስር ያለመፍታት አካሄዱን እንዲያቆምም አሳስቧል። አንዳንድ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች ጋዜጠኞችን ችግር ፈጣሪ አድርገው እያዩ ነው በማለትም ማኅበሩ ወቅሷል። ማኅበሩ በብሄራዊ ንግግር ኮሚሽኑ ሚና እንዲኖረው እንዲደረግም ጨምሮ ጠይቋል።

@YeneTube @FikerAssefa
Forwarded from YeneTube
ብራቮ፣ በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተሰራ የግል ፋይናንስ አስተዳዳሪ መተግበሪያ

በጀቶን በብቃት ለማውጣት ፣ የገንዘብ ልውውጦን በቀላሉ ለመከታተል ፣ የፋይናንስ እውቀቶንም ለመጨመር አሁኑኑ መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።

ወቅታዊ መረጃዎችንም ቻናላችን በመቀላቀል በቀለላሉ ያገኙ
https://tttttt.me/birravo
Forwarded from YeneTube
🎁 #ArtLand_gifts 🎁 Best Gifts


✔️የወደዱትን "ፎቶ ወይም ምስል" እንጨት(MDF) እና ቆዳ(ሌዘር) ላይ እንሰራለን

"እማይረሱ ስጦታዎችን ለሚወዷቸው" 🎁

🔘☎️contact us: 0931465618
🔘For Order @Artlandgifts

ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ደንበኞቻችን በፖስታ ቤት እንልካለን 📦✉️

Join our telegram channel👇
@artlandengraving
@artlandengraving
@artlandengraving
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለትምርት አልገባው ላለ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ
እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን
👉እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።
👉እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል
👍ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe
👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ
Room.et

ከ 200 ብር ጀምሮ ጥራት ያላችውን የሆቴል ክፍሎችን ባሉበት ቦታ ሆነው ይያዙ።

Room.et ተጠቅመው ሲይዙ፣ የሆቴል እና የገስት ሃውስ ክፍሎች በጥራት ፤ በዋጋ፤ ርቀት እና አገልግሎት አይነት አነጻጽረው በካሽ፤ በቴሌብር እና አሞሌ ክፍያ መፈጸም ይችላሉ።

በአዲስ አበባ እና በዋና ዋና የክልል ከተሞች እንገኛለን። 9883 ይደውሉ ወይንም

Room.et መተግበሪያ ያውርዱ
👉🏻 https://bit.ly/3bMJou0

ትክክለኛውን የሩም ማዕበራዊ ገፆች ይከታተሉ።
TelegramTiktokInstagram
የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 5 ሺሕ 58 ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል፡፡

ዩኒቨርሲቲው መደበኛ ፣በርቀት በማታ እና በክረምት ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ ያለው፡፡ከአጠቃላይ ተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ 1 ሺሕ 654 ሴቶች ሲሆኑ 3 ሺሕ 404 ደግሞ ወንድ መሆናቸው ታውቋል።ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት ያስመረቀው ለ73ኛ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጣሰው ወልደሀና (ፕ/ር) ለተመራቂ ተማሪዎች እና ቤተሰቦች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ተመራቂዎች በተመረቁበት የሙያ መስክ ሀገራቸውን በቅንነት እና በታማኝነት እንዲያገለግሉም ጥሪ አቅርበዋል።በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa
300 የሚጠጉ የኤርትራ ስደተኞች ያሉበት አልታወቀም ተባለ!

ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ በስደተኞች ላይ በደረሰ ጉዳት ወደ 300 የሚጠጉ የኤርትራ ስደተኞች ገና ያሉበት አልታወቀም ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ገለጸ።የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞችና ፍልሰተኞች መብቶች ሥራ ክፍል ዳይሬክተር እንጉዳይ መስቀሌ፣ ባለፈው ኅዳር ወር ላይ በወጣው ጣምራ ምርመራ ግኝት በትግራይ ክልል የነበሩ ኤርትራውያን ጉዳት ማስተናገዳቸውን ተከትሎ፣ የተወሰኑት ወደመጡበት በግድ ሲመለሱ ሌሎች ደግሞ መበታተናቸውን አውስተው፣ ከዚያ ውስጥ 300 የሚጠጉት ያሉበት እንደማይታወቅ በሪፖርቱ ተገልጾ ነበር ብለዋል።

[Addis Maled]
@YeneTube @FikerAssefa
ላጤው ባለትዳር🔥🔥🔥 አዲስ ቴአትር
ዘወትር ማክሰኞ በ 11:30 በብሔራዊ ቴአትር
ባለትዳር ኖት? 😎 ከሆኑ በትዳሮ ምን ያህል እርግጠኛ ኖት? 🙄
ላጤ ሆኖ መታሠር ባለትዳር ሆኖም መረሳት አለ እና እርግጠኛ ይሁኑ😜
#ላጤውባለትዳር
ከስራ በኋላ ከመቦዘን ከቦዘና ባነሰ ዋጋ ዘና ይበሉ😂 ማክሰኞ ከስራ በኋላ ብሔራዊ ቴአትር እንገናኝ🔥🔥🔥
በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መካሄድ ጀምሯል!

በኦሬገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን በወንዶች በ3 ሺህ ሜትር መሰናከል እና በሴቶች የ1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድሮች ተካሂደዋል።በማጣሪያ ውድድሮቹ ላይ የተሳተፉ ሁሉም የኢትዮጵያ አትሌቶች ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ ችለዋል።

በዚም መሰረት፤በሴቶች 1500 ሜትር አትሌት ሂሩት መሸሻ፣ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ እና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ ችለዋል።

በወንዶች 3ሺ መሠናክል ደግሞ አትሌት ጌትነት ዋለ፣ አትሌት ለሜቻ ግርማ እና አትሌት ኃ/ማርያም አማረ ወደ ቀጣይ ዙር አልፈዋል።

Via Al ain
@ Yenetube @Fikerassefa
ከአመታዊ ብድሩ 15 ከመቶውን ለስራ ፈጣሪዎች ለማበደር ያቀደው አሐዱ ባንክ   በይፋ ዛሬ ስራውን ጀምሯል!

የብሔራዊ ባንክ ገዢ  ዶክተር  ይናገር ደሴ በተገኙበት     ቦሌ ፍላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው   ዋና ቅርንጫፍ  የተከፈተው  ባንክ  564  ሚልየን  የተከፈለ ካፒታል ሲኖረው  10 ሺ ባለ አክስዮኖችም አሉት ተብሏል። እስከ መስከረም  ወር  ድረስ  50  ቅርንጫፎች በሀገሪቱ እከፍታለውም ብሏል።

የብሔራዊ ባንክ ያስቀመጠውን  የመነሻ ካፒታል  አምስት ቢልየን ብርም በሶስት ዓመት ውስጥ አሟላለው ብሏል።


የብሔራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ዛሬ ከተናገሩት የተወሰደ⤵️

"ኢትዮጵያ ውስጥ ከባንክ የሚበደረው ሰው ብዛት ከ320 ሺ ሰው አይበልጥም"

@Yenetube @Fikerassefa
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን አስረከቡ።

በክፍለ ከተማው ወረዳ 6 የተገባው የጋራ መኖሪያ ቤት 29 አቅመ ደካማ ዜጎችን የሚያስተናግድ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 19 የሚደርሱት ህንፃው በተገነባበት ስፍራ ሲኖሩ የነበሩ ናቸዉ።

ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ያለውን የቤት አቅርቦት ጥያቄ ለመመለስ በትጋት እየተስራ ይገኛል ብለዋል።

በከተማዋ የሚገኙ አቅመ ደካማ ዜጎችን ለማገዝም ከተማ አስተዳደሩ ከበጎ ፈቃደኞችንና ባለሀብቶችን በማስተባበር መስራታችንን እንቀጥላለን ነው ያሉት።ህንፃውን ገንብቶ ላስረከበው የአኢተዮጵያ ኮንስተራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ምስጋና አቅርበዋል ከንቲባዋ።

@YeneTube @FikerAssefa
የዩኒቨርሲቲ መምህራን የሥራ ማቆም አድማ ለማድረግ ምክክር ላይ መሆናቸው ተሰማ!

በደመወዝ ጭማሬ አናሳ መሆንና ሌሎች መፍትሄ ባላገኙ ተደራራቢ ችግሮች መበራከት ምክንያት ሥራ እስከማቆም የሚደርስ አድማ ለማድረግ በምክክር ላይ መሆናቸውን መምህራን ለአዲስ ማለዳ ገለጹ።

በቁጥር በርከት ያሉና ሥማቸው እንዲጠቀስ ያልፈቀዱ መምህራን ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት ከሆነ፤ ለትምህርት ሚኒስቴር እና ለኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ተደጋጋሚ ጥያቄ ቢያቀርቡም በዋነኝነት የደመወዝ ጉዳይ፤ የቤት ኪራይ አበል እንዲሁም በደረጃ እድገት ማስተካከያ ባለማግኘታቸው በሥራቸው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ተፈጥሯል። ይህን ተከትሎም ሥራ ለማቆም እንደሚገደዱ ተናግረዋል።

[Addis Maleda]
@YeneTube @FikerAssefa
አፔክስ የተባለ ከ 300 በላይ ምግቦችና ሸቀጦችን ከአምራቾች ከአስመጪዎች  ተቀብሎ  ለሸማቾች   ቀጥታ  በኤልክቶሪንክስ  ገበያ የሚሸጥና  በትራንሰፖርት የሚያደርስ  ድርጅት ስራ ጀመረ

ድርጅቱ   በድህረ መረብ ላይ www.apex-shoppoing.com  ላይ የሚገኝ  ሲሆን   በ50 ሞተሮችና  በ10  ቫን መኪናዎች  ስራውን  ጀምራል ።ሸማቾች ክፍያቸውን በቴሌ ብር  የሚከፍሉ ሲሆን ግብይት የሚፈፀምባቸው ምርቶች  አዲስ አበባ በሚገኙ በአፔክስ  የገበያ ማዕከል የሚገኙ ነው  ናቸውም ተብሏል።


ከ5,000 ብር በላይ ግብይት  ለሚፈፀምባቸው ሸቀጦችና ምርቶች    የትራንስፖርት ሰርቪሱ በነፃ  ይሰጣል ተብሏል።

@Yenetube @Fikerassefa
Forwarded from YeneTube
አስደሳች ዜና ለስኮላር ሽፕ ዝግጅት ፈላጊዎች
+251921-309530

ለHigh School | Collage | University ተማሪዎች ታስቦ የተዘጋጀ

IELTS | TOFEl | SAT | GRE ማስተማር ጀምረናል።

ወደ #አሜሪካ#ካናዳ#እንግሊዝ#አውስትራልያ#አውሮፓ#ቻይና
ወቅቱ የስኮላርሽ ጊዜ ስለሆነ ተማሪዎች ይህንን አጋጣሚ ይጠቀሙ።

ወደ መደበኛ ትምህርታችሁ ከመመለሳችሁ በፊት ጊዚያችሁን ተጠቀሙበት

የክረምት ክላስ

ENGLISH. FRENCH. CHINESE. GERMAN. AFAN OROMO

አድራሻ

Mexico:+251919913021/23
Hayahullet:+251919913023/24

Admission Open Now

Get free PDFs, Audio and different references from our Channel
JOIN US
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
T.me/SCHOOLOFAMERICAN
Forwarded from YeneTube
መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለትምርት አልገባው ላለ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ
እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን
👉እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።
👉እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል
👍ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe
👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ