ከምዕራብ ጉጂ በተነሱ ታጣቂዎች ሶስት የቡርጂ አርሶአደሮች መገደላቸዉ ተነገረ።
በደቡብ ክልል በቡርጂ ልዩ ወረዳ በትላንትናው ዕለት ከምዕራብ ጉጂ የመጡ ናቸዉ በተባሉ የታጠቁ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ሶስት አርሶ አደሮች መገደላቸዉን እና በርካታ ከብቶች መዘረፋቸዉን ምንጮች ተናግረዋል።
ሐምሌ 6 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ገደማ በዋሌያ ተብሎ በሚጠራው ቀበሌ የእርሻ ስራ እና ጤፍ በማጨድ ላይ የነበሩ ሶስት አርሶ አደሮች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን እና ከ50 በላይ ከብቶች መዘረፋቸዉን የቡርጂ ልዩ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገብረወልድ ሂዶ ተናግረዋል። ለጥቃቱ ተጠያቂ የሚሆነዉ መንግስት "ኦነግ ሸኔ" በማለት የሚጠራቸዉ ቡድኖች ናቸዉ የሚሉት ኃላፊዉ የጉጂ ማህበረሰብ ግን በዚህ ዉስጥ አይካተትም ሲሉ በተለይ ለአዲስ ዘይቤ ተናግረዋል።
በቡርጂ ልዩ ወረዳ በተደጋጋሚ ከምዕራብ ጉጂ በሚነሱ ታጣቂዎች ግጭት እንደሚነሳ የሚያስታውሱት የመንግስት ኮሙኒኬሽን ኃላፊው አቶ ገብረወልድ በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም ብቻ አምስት አርሶአደሮች ሲገደሉ ከ 60 በላይ ከብቶች ተዘርፈዋል ብለዋል።
ለግጭቱ መነሻ ምክንያት እንደ ከዚህ ቀደሙ "የድንበር ይገባኛል" የሚል ሳይሆን ሌላ አላማ ያለው ነው የሚሉት የልዩ ወረዳዉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገብረወልድ ሂዶ መንግስት በሌሎች አከባቢዎች እያደረገ የሚገኘዉን የህግ ማስከበር ዘመቻ በቡርጂ እና በጉጂ ኦሮሚያ አከባቢዎች ላይም መዉሰድ እንደሚገባዉ ተናግረዋል።
[@AddisZeybe]
@YeneTube @FikerAssefa

የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በምክር ቤቱ የጉባኤ አዳራሽ ማካሄድ ጀመሯል፡፡
ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ በግፍ ለተጨፈጨፉ ንጹሀን ዜጎች የህሊና ጸሎት በማድረግ ጉባኤውን የጀመረ ሲሆን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ቃለ ጉባኤን መርምሮ በማጽደቅ ውይይቱን ቀጥሏል።
በመቀጠልም የአራቱን ቋሚ ኮሚቴዎችን እና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤን የ2014 ዓ.ም. የአፈጻጸም ሪፖርቶች፣ ከሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባኤ የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል በተባሉ የውሳኔ ሐሳቦች፣ የሕገ መንግሥት ትርጉም አያስፈልጋቸውም በሚል ውሳኔ በተሰጣቸው እና ለምክር ቤቱ በይግባኝ በቀረቡ አቤቱታዎች ላይ በመወያየት ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በተጨማሪም የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዋጅ ቁጥር 1261/ 2013 ለማስፈጸም የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ፣ ውስን ዓላማ ያላቸው የድጎማ በጀትና የፌዴራል መሠረተ ልማት ስርጭት ፍትሐዊነት የክትትል ሥርዓትን ለማስፈጸም የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ የሚጠበቅ ሲሆን የተለያየዩ ሹመቶችንም ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል፡፡

ሩስያና ዩክሬን እህል ለዓለም ገበያ ለማቅረብ ከስምምነት ይደርሳሉ የሚል ተስፋ እንዳላቸው የተመድ ዋና ጸሀፊ አንቶንዮ ጉተሬሽ ተናገሩ።
ጉተሬሽ የሩስያና የዩክሬን ተደራዳሪዎች ከፈጠነ በሚቀጥለው ሳምንት በጥቁር ባህር በኩል የእህል ንግድ በነጻነት እንዲካሄድ የሚያስችል ይፋ ስምምነት ላይ ሊደርሱ ይችላሉ ብለው ተስፋ ያደርጋሉ።የእህል አቅርቦት እገዳን ለመፍታት በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ትላንት ኢስታንቡል ቱርክ ውስጥ ፊት ለፊት የተነጋገሩት ሁለቱ ሀገራት በመጪው ሳምንት የመጨረሻ ስምምነት ላይ ይደርሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የተመድና ቱርክ አስታውቀዋል። የሩስያና የዩክሬን ተደራዳሪዎች ባካሄዱት ንግግር የቱርክና የተመድ ተወካዮችም ተገኝተዋል።
ከዩክሬንና ከሩስያም እህልና ማዳበሪያ በመርከብ አጓጉዞ ለዓለም ገበያ ለማቅረብ የተመድ ባወጣው እቅድ ሁለቱ ወገኖች በሰፊው መስማማታቸውንም ጉተሬሽ ተናግረዋል።የስብሰባው አስተናጋጅ ቱርክ ሁለቱ ወገኖች በጥቁር ባህር ወደቦች የእህልና የማዳበሪያ ዝውውር ደኅንነትን በማረጋገጥ ጉዳዮች ላይ መስማማታቸውን አስታውቃለች።22 ሚሊዮን ቶን እንደሚደርስ የሚገመት እህል ዩክሬን ጎተራዎች ውስጥ ይገኛል።በዩጦርነቱ ምክንያት የእህል አቅርቦት መቆሙ በርካታ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ህዝቦች አደጋ ላይ ጥሏል።
በዓለማችን የናረው የምግብ ዋጋም 181 ሚሊዮን ሰዎችን ለረሀብ ያጋልጣል የሚል ስጋት አሳድሯል።ኪቭ ሞስኮን የእህል አቅርቦቱን በማገድና እህል በመስረቅ ከሳለች።ይህን ያስተባበለችው ሩስያ ኪቭ ከወደቦቿ እህል በመርከብ ለመጓጓዝ ገደብ የለባትም ብላለች።ሆኖም ዩክሬንና ሩስያ የሚዋሰኑት ጥቁር ባህር ላይ ሁለቱም ሀገራት ፈንጂዎች ጥለዋል።በእቅድ መሠረት እህል ለማጓጓዝ የታሰበው ፈንጂዎች ያሉበትን አካባቢዎች በመተው የተወሰኑ መተላላፊያዎችን በመጠቀም ነው።
[DW]

በካሚላት መህዲ ላይ አሲድ የደፋው ግለሰብ ከ30 በላይ ሴቶችን በማጭበርበር ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ!
ከ13 ዓመታት በፊት በካሚላት መህዲ ላይ አሲድ ደፍቶ የግድያ ሙከራ ወንጀል በመፈፀም የሞት ፍርድ ተፈርዶበት በማረሚያ ለ12 ዓመታት ቆይቶ በምህረት የተፈታው ደምሰው ዘሪሁን የማነ፤ አሁን ደግሞ ከ30 በላይ ሴቶችን ገንዘብ በማጭበርበር ወንጀል ተከሶ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።
ከ13 ዓመታት በፊት በፍቅረኛው ካሚላት መህዲ ላይ አሲድ በመድፋቱ በጥር 21 ቀን 2000 ዓ.ም በተከሰሰበት የግድያ ሙከራ ወንጀል በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሞት ቅጣት የተላለፈበት ደምሰው ዘሪሁን የማነ የተባለው ወይም ራሱን ሳምሶን እያለ የሚጠራው ተጠርጣሪ በወቅቱ ቅጣቱ ወደ የዕድሜልክ እስራት ተሻሽሎለት ማረሚያ ቤት ቢወርድም 12 ዓመት ከ7 ወራት እንደታሰረ እስራቱን ሳይጨርስ በይቅርታ ተለቋል።
ተጠርጣሪው ውሎ ሳያድር በተለያዩ ወንጀሎች ተከሶ ድጋሚ ታስሮ ስለመለቀቁም የፌደራል ፖሊስ ምርመራ ያመለክታል።
ከዚያ በኋላም ተጠርጣሪው ከ30 በላይ ሴቶችን ገንዘብ በማጭበርበር ወንጀል ተከሶ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል፤ ለአብነትም ነዋሪነቷን በሀገረ ጀርመን አድርጋ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በኮንስትራክሽን ዘርፍ በኢንቨስትመንት በተሰማራችው መሐሪት ክፍሌ ላይ ከባድ የማታለል ወንጀል ስለመፈፀሙ ነው ፖሊስ ያስረዳው።
Via EBC

👍1
አቶ ምትኩ ካሳ ከልጃቸው ከእያሱ ምትኩ ጋር በተጠረጠሩበት የሙስና እና በህገወጥ መንገድ የተገኘ ገንዘብን ህጋዊ አስመስሎ መጠቀም ወንጀል ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ተጠርጣሪዎችን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ያቀረበው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪዎች አቶ ምትኩ የብሔራዊ አደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ሲሰሩ ከኤልሻዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመመሳጠር የተረጂዎችን ቁጥር ከፍ በማድረግና የሌሉ ተረጂዎችን እንዳሉ በማስመሰል ሀገሪቱ በከፍተኛ በውጭ ምንዛሬ ያስገባችውን የገንዘብ ግምቱ በሚሊዮኖች የሚገመት ከ700 ሺህ 200 ኩንታል በላይ የስንዴና ቦቆሎ እህል እንዲሁም 208 ሺህ ሊትር የዘይት እና ጥሬ ገንዘብ ከሚመሩት ተቋም በሳቸው ፍቃድ ወጪ ተደርጎ ለኤልሻዳይ ድርጅት መሰጠቱን ጠቁሟል።
በሁለተኛ ተጠርጣሪ በአቶ ምልኩ ልጅ እያሱ ምትኩ ስም ከኤልሻዳይ ድርጅት የተገዙለት ሁለት መኪኖች መኖራቸውን የገለጸው ፖሊስ በተጨማሪ ኤልሻዳይ ከ2013 ዓ/ም ጀምሮ ለልጃቸው በወር 15 ሺህ ብር የቤት ክራይ ተከራይቶለት እንደሚኖር ፖሊስ ጠቁሟል።
እንዳጠቃላይ በጎዳና ያሉ ዜጎችን ለማሰልጠን በሚል ለኤልሻዳይ ከ2006 አስከ 2012 ዓ/ም ባሉት ጊዜያት 472 ሚሊዮን 886 ሺህ 304.33 ብር ወጪ ተደርጎ ድርጅቱ ተከፋይ መሆኑን ፖሊስ ለችሎቱ አስረድቷል።
ያልተገባ ጥቅም በማግኘት ቤትና የተለያዩ ንብረት ማፍራታቸውን ጠቅሶ ምንጩ ያልታወቀ የውጭ ሀገር ገንዘብ መገኘቱንም አመላክቷል።
ሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ላይ መሆኗ እየታወቀ የተለያዩ የውጭ ሀገር ገንዘብ አከማችተው መገኘቱን ተከትሎ ምንጩን እያጣራን ነው ብሏል ፖሊስ በሪፖርቱ።
15 ምስክር ቃልና በርካታ አስረጂ የሰነድ ማስረጃ መሰብሰቡን ገልጾ ለቀሪ 10 ምስክር ቃል ለመቀበል እና ግብረ አበር ለመያዝ ቀሪ ማስረጃ ለማሰባሰብ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቋል።
የተጠርጣሪ ጠበቆች ፈትሉ ኑሬና እና ሀብተማርያም ፀጋዬ በበኩላቸው ከፍትህ ሚኒስቴር ጋር ፖሊስ ምርመራ አጠናቆ ኦዲት ተደርጎ በቂ ማስረጃ መሰብሰቡን በመግለጫ በሚዳያ ባሳወቀበት ሁኔታ ዛሬ ደግሞ ማስረጃ ለመሰብሰብ 14 ቀን
ይሰጠኝ ማለቱ አሳማኝ ያልሆነና ተገቢነት የሌለው ጥያቄ ነው ሲሉ ተከራክረዋል።
በሌላ በኩል አቶ ምትኩ የተረጂዎችን ቁጥር መጨመርና የሌሉትን እንዳሉ በማድረግ የመመዝገብና የማሳወቅ ሀላፊነት የለባቸውም ሲሉ አሰረድተዋል።
እርዳታውንም በተመለከተ ገንዘብ ሚኒስቴር ሲፈቅድ እንጂ በሳቸው ሀላፊነት ፍቃድ የሚሰጥ እንዳልሆነ ገልጸዋል።
ከመንግስት ተቋም የሚሰበሰብ ማስረጃን ማጥፋት ስለማይችሉ በዋስ ወተው ምርመራው እንዲቀጥል ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል።
ዋስትና ጥያቄውን ፖሊስ ተቃውሟል።ጉዳዩን የተከታተለው ፍርድ ቤቱ የዋስትና ጥያቄውን ውድቅ በማድረግ ከጉዳዩ ውስብስብነት አንጻር ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊነቱን ከግምን ውስጥ በማስገባት ለፖሊስ የ 14 ቀን ጊዜ ፈቅዷል።
Tarik Adugna

ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙን ክለቡ አስታወቀ፡፡
ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን ተከትሎ÷ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ለአንድ ዓመት ክለቡን እንዲያሰለጥን ተሹሟል፡፡ዮርዳኖስ ጫማውን ከሰቀለ በኋላ ወደ አሰልጣኝነቱ በመግባት በናሽናል ሲሚንት እና ድሬ ዳዋ ፖሊስ የአሰልጣኝነት ሕይወትን የጀመረ ሲሆን÷ ያለፉትን ሁለት ዓመታት በመከላከያ በምክትል አሰልጣኝነት ሲሠራ መቆየቱን ሶከር ዘግቧል፡፡

👆👆
'መንግስት በታጣቂዎች የሚደርሱ ጥቃቶችን የማስቆም ሃላፊነቱን በበቂ ሁኔታ እየተወጣ አይደለም!'
የኢሰመጉ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ

በጋምቤላ ከተማ የሠዓት ዕላፊ ተጣለ!
ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በጋምቤላ ከተማ የሚታዩ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር የሠዓት ዕላፊ ገደብ መጣሉን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽኅፈት ቤት አስታወቀ።
በመሆኑም በጋምቤላ ከተማ የሰዎች እና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ከምሽቱ 2 ሠዓት ጀምሮ እስከ ንጋቱ 11 ሠዓት 30 ድረስ መገደቡን እና ተግባራዊ እንዲደረግ ውሳኔ መተላለፉን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽኅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኡገቱ አዲንግ ገልጸዋል።
የሠዓት ዕላፊው የድንገተኛ ሕክምና ማመላለሻ አምቡላንስ እና የጸጥታ ኃይል ተሽከርካሪዎችን እንደማይመለከት ተጠቁሟል፡፡
በአሁኑ ወቅት በጋምቤላ ከተማ ሠላማዊ ሁኔታ መኖሩን ያመለከቱት ኃላፊው ፣ በየደረጃው የሚገኙ የጸጥታ ኃይሎች የተጠናከረ ጥበቃ እያደረጉ መሆኑንም አመልክተዋል፡፡
አቶ ኡገቱ ÷ የጸጥታ ኃይሉ የከተማውን ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚያደርገው ጥረት ኅብረተሰቡ በየአካባቢው ተደራጅቶ መረጃ በመስጠት ጭምር እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።
ከዚህ ቀደም በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው የጸጥታ መደፍረስ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሠዓት ዕላፊ ተጥሎ እንደነበር ይታወሳል።
Via FBC

ከምዕራብ ወለጋ ቶሌ አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተሰማ!
በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ሰኔ 11/2014 ዓ.ም በነበረው የጸጥታ ችግር ተፈናቅለው ወደ አርጆ ጉዳቱ ከተማ የሸሹ ዜጎች ወደ ቀድሞ ቀያአቸው መመለሳቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የኦሮሚያ «ቡሳ ጎኖፋ» ምዕራብ ወለጋ ቅርንጫፍ ( በቀድሞ ስሙ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽ/ቤት) ኃላፊ ወ/ሮ ነጻነት ዓለማየሁ በወቅቱ ተፈናቅለው በአርጆ ጉደቱ ተጠልለው የነበሩ ሁሉም ሰዎች ወደ ቀያአቸው መመለሳቸውን ገልጸዋል፡፡መኖሪያ ቤታቸው ለተቃጠለባቸው 96 ነዋሪዎችም ለጊዜያዊ መጠለያ የሚሆን ሸራዎች መዳረሱንም ጠቁሟል፡፡በቶሌ ቀበሌ የሚገኙ ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው ነዋሪዎችም ሰብአዊ ድጋፍ እንደ ደረሳቸው ገልጸው በአካባቢው አሁንም የጸጥታ ስጋት መኖሩን ተናግረዋል። በርካታ ሰዎች ደግሞ በጸጥታ ችግሩ ስጋት ወደ ወሎ ሀርቡ የሚባል ስፍራ መሄዳቸውንም ገልጸዋል።
ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ: https://p.dw.com/p/4E7eb

ብራቮ፣ በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተሰራ የግል ፋይናንስ አስተዳዳሪ መተግበሪያ
በጀቶን በብቃት ለማውጣት ፣ የገንዘብ ልውውጦን በቀላሉ ለመከታተል ፣ የፋይናንስ እውቀቶንም ለመጨመር አሁኑኑ መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።
ወቅታዊ መረጃዎችንም ቻናላችን በመቀላቀል በቀለላሉ ያገኙ
https://tttttt.me/birravo

🎁 #ArtLand_gifts 🎁 Best Gifts
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✔️የወደዱትን "ፎቶ ወይም ምስል" እንጨት(MDF) እና ቆዳ(ሌዘር) ላይ እንሰራለን
"እማይረሱ ስጦታዎችን ለሚወዷቸው" 🎁
🔘☎️contact us: 0931465618
🔘For Order @Artlandgifts
ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ደንበኞቻችን በፖስታ ቤት እንልካለን 📦✉️
Join our telegram channel👇
@artlandengraving

መፍትሔ ስራይ ወአይነ ጥላ
መርጌታ ጥበቡ
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን ባገኘነው ትምህርትና ጥበቡ እንዲሁም ከተለያዩ የአፍሪካ እና የአረብ ሀገራት በምናመጣቸው መድሀኒቶች ፍቱን ህክምናወችን እንሰጣለን።
👉ለኪንታሮት በሽታ ታማሚው ከቤቱ ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
👉በሌሊት ለሚሸና
👉ለነገረበትን
👉ሆዱን ለሚአመው
👉ለስኳር ህመም መቀነሻ
👉ለትምርት አልገባው ላለ
👉ሁሉም ቦታ ላይ ላሉ ቁርጥማት
👉ለዲስክ መንሸራተት ዘላቂ ፈውስ
👉ለአቃቤ እርእስ ለጥላት መጠበቂያ
👉ለማንኛውም አይነት ቁስል
👉ለፊት ማድያት
👉ለሳል በሽታ
👉ለግርማሞገስ በሄደበት ሁሉ ሰው እንዲወደው
👉ለአይነ ጥላ
👉ለማህጸን እንፌክሽን
👉ለአእምሮ ጭንቀት
👉የሚአስቡት ሁሉ አልሳካ ላለ
👉ለወገብ ህመም
👉ለነርብ
👉ለእራስ ህመም
👉ጋኔን አጋንንት የሰውጅ ለያዘው
👉ፍቅረኛ ላጣ
👉የሌባ ገትር ሌባ እማያስነካ
👉ለሚጥል በሽታ
👉ገንዘብ ለሚበተንበት
👉ስራ አልሳካለት ላለ
👉ለቡዳ
👉ለመስተፋቅር
👉ገበያ ለሚገረግረው ለገብያ
👉ለመፍትሄ ስራይ
👉ለስንፈተ ወሲብ ሲገናኝ ለሚቸኩልበት
👉ለአስም (ሳይነስ)
👉ለትዳር ለማይስማሙ ለመስተዋድድ
እንዲሁም የተለያዩ
መድኀኒቶችን እንቀምማለን
👉እኛ ጋር ለሚአገኙት ማንኛውም አይነት አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈጽማሉ ።
👉እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል
👍ይደውሉ
👉☎️0917040506
0912718883
https://tttttt.me/meritibe
👉ቻናሉን በመቀላቀል ጥንታዊ የአባቶች ጥበብ እንደወረደ ያገኙታል በየስሀቱ የምንለቃቸውን ተደብቀው የቆዪ የብራና መጽሀፍ በሚፈልጉት አይነት ይለቀቃሉ የሚፈልጉትን ለማግኔት ይቀላቀሉ ሼር ሼር ሼር ያድርጉ

Room.et
ከ 200 ብር ጀምሮ ጥራት ያላችውን የሆቴል ክፍሎችን ባሉበት ቦታ ሆነው ይያዙ።
Room.et ተጠቅመው ሲይዙ፣ የሆቴል እና የገስት ሃውስ ክፍሎች በጥራት ፤ በዋጋ፤ ርቀት እና አገልግሎት አይነት አነጻጽረው በካሽ፤ በቴሌብር እና አሞሌ ክፍያ መፈጸም ይችላሉ።
በአዲስ አበባ እና በዋና ዋና የክልል ከተሞች እንገኛለን። 9883 ይደውሉ ወይንም
የ Room.et መተግበሪያ ያውርዱ
👉🏻 https://bit.ly/3bMJou0
ትክክለኛውን የሩም ማዕበራዊ ገፆች ይከታተሉ።
Telegram — Tiktok — Instagram

በአዲስ አበባ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዞናል የታክሲ አገልግሎት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።
ቀደም ሲል ሲተገበር የነበረው የታክሲ ዞናዊ ስምሪት ላይ የተሳፋሪው እና የታክሲዎች አለመመጣጠን ክፍተት መኖሩ በጥናት ማረጋገጡን የገለጸው ቢሮው፤ ዳግም ተግባራዊ ለማድረግ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር እጸገነት አበበ በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር ሚዲያ ተናግረዋል።
በዞናዊ የታክሲ ሥምሪት አገልግሎት አተገባበር ላይ ከታፔላ ውጭ አገልግሎት የመስጠት ችግር እንዳለ ማስተዋላቸውን የገለጹት ኃላፊዋ፣ በ11ዱም ክፍለ ከተሞች 490 በሚደርስ የሰው ኃይል ሲደረግ የነበረውን የቁጥጥር ሥርዓት በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል።
አንዳንድ ቦታዎች ላይ ረዘም ያሉ የታክሲ ሰልፎች እንዳሉ የተናገሩት ኃላፊዋ፤ ይህን ክፍተት ለመሙላት የትኛው ቦታ ላይ ምን አይነት የታክሲ ዞናዊ ሥምሪት ማድረግ እንደሚያስፈልግ በጥናቱ ተለይቶ ተግባራዊ ሊደረግ ነው ብለዋል።
ኃላፊዋ ምሽት እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከታሪፍ ውጭ የሚያስከፍሉ ታክሲዎች መኖራቸውን በክትትል አረጋግጠናል ያሉ ሲሆን፤ የቁጥጥር ሥርዓቱን ጠንካራ በማድረግ አሰራሩን በጣሱት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው ብለዋል።
ከተመደቡበት መስመር ውጭ በመጫንም ሆነ ከታሪፍ ውጭ ባስከፈሉ 74 ሺህ የታክሲ አሽከርካሪዎች ላይ የቅጣት እርምጃ መወሰዱንም ዳይሬክተሯ ተናግረዋል።
ባለፉት 3 ወራት የታክሲ ዞናል የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ቁጥጥር እንዲያደርጉ ተመድበው የመልካም አስተዳደር ችግር የፈጠሩ 23 የቁጥጥር ሰራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱንም ተናግረዋል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ መስመሮች ላይ የቆርቆሮ ታፔላ ምርት ባለመኖሩ በወረቀት የተሰራ ታፔላ ዳሽቦርድ ላይ አድርገው ታክሲዎች የትራንስፖርት አገልግሎቱን እንዲሰጡ አሰራር መዘርጋቱንም ዳይሬክተሯ ገልጸዋል።
በቀን ከ2 ሚሊዮን በላይ ለሚልቁ ሰዎች የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚሰጥ የሚነገርለት የአዲስ አበባ ታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት፤ የቁጥጥር ሥርዓቱ ግን ውስን በሆነ የሰው ኃይል የሚከናወን በመሆኑ ለአስተዳደር አመቺ አለመሆኑን ኃላፊዋ ተናግረዋል።

የፍትህ ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባልና የአዲስ አበባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሃላፊ የሆኑት ዶክተር ሙሉቀን ሀፍቱ የህግ ከለላ እንዲነሳ ጥያቄ አቀረበ!
የፍትህ ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባልና የአዲስ አበባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሃላፊ የሆኑት ዶክተር ሙሉቀን ሀፍቱ የህግ ከለላ እንዲነሳ ጥያቄ አቅርቧል፡፡
የህግ ይነሳልን ጥያቄው ከቤቶች እጣ አወጣጥ ጋር ተያያዘ መሆኑን የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር ፍትህ ሚኒስትርን ደብዳቤ ለምክር ቤቱ ባቀረቡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡

YeneTube
የፍትህ ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባልና የአዲስ አበባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሃላፊ የሆኑት ዶክተር ሙሉቀን ሀፍቱ የህግ ከለላ እንዲነሳ ጥያቄ አቀረበ! የፍትህ ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባልና የአዲስ አበባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሃላፊ የሆኑት ዶክተር ሙሉቀን ሀፍቱ የህግ ከለላ እንዲነሳ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ የህግ ይነሳልን ጥያቄው ከቤቶች እጣ አወጣጥ ጋር ተያያዘ…
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባል እና የከተማው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ ሙሉቀን ሀፍቱ (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት በአብላጫ ድምፅ ተነሳ።
የምክር ቤት አባላቱ ያለመከሰስ መብቱ እንዲነሳ የወሰኑት በ93 ድምፅ ድጋፍ እና በ6 ድምፀ ተአቅቦ ነው።
@YeneTube @FikerAssefa
የምክር ቤት አባላቱ ያለመከሰስ መብቱ እንዲነሳ የወሰኑት በ93 ድምፅ ድጋፍ እና በ6 ድምፀ ተአቅቦ ነው።
@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
Photo
ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የህክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ተወሰነ!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የህክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል መወሰኑን አስታውቋል።የተማሪ ቢንያም ኢሳያስን ትምህርት በተመለከተ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የሕክምና ት/ቤት ለተማሪው የትምህርት ሂደት ይረዳሉ ያሏቸውን አማራጮች ማቅረባቸው ይታወሳል።ሆኖም ተማሪ ቢንያም ብቸኛ ፍላጎቱ የሕክምና ትምህርትን መማር እንደሆነ ገልጿል።በዚሁም መሠረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ስብሰባ ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የሕክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ተወስኗል።
እስካሁን የተቋረጡ ትምህርቶችንም በማካካስ ትምህርቱን ካቆመበት እንዲቀጥል ይደረጋል መባሉን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡ምንም እንኳን የትምህርት ሂደቱ ከባድ እና ውስብስብ ቢሆንም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የሕክምና ት/ቤቱ የተማሪ ቢንያምን ትምህርት የተሳካ እንዲሆን የሚችሉትን ኹሉ ድጋፍ እንደሚያደርጉም ተገልጿል።
ተማሪ ቢኒያም ከልጅነቱ አንስቶ በትምህርቱ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበና፤ የልጅነት ህልሙ የሆነውን ህክምና ትምህርት ለመከታተል ወደ ጥቁር አንበሳ በመግባት 4 ዓመት ድረስ የህክምና ትምህርት (ሜዲስን) በከፍተኛ ውጤት የተማረ ሲሆን፤ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ የአካል ጉዳት እንዳለበት በዩንቨርስቲው በመታወቁ፤ ዩኒቨርሲቲው ላለፉት ስምንት ወራት ጉዳዩን ይዞ ሲመረምር መቆየቱ ይታወቃል፡
ኮሌጁ ባዋቀረው ኮሚቴ በቀረበለት ምክረ ሀሳብ መሰረትም፤ ተማሪ ቢንያም ከጤና ትምህርት ጋር ተያያዥነት ካላቸው ትምህርቶችን ውስጥ፤ በህክምና ፋርማሲ፣ በህክምና ላብራቶሪ ሳይንስ እንዲሁም በህክምና ላቦራቶሪ በመረጠው ዘርፍ እንዲማርና ባችለር ኦፍ ባዮሜዲካል ምህንድስና እንዲሰጠው ኮሚቴው ወስኖም እንደነበር ይታወሳል።

ኤርትራ ዉስጥ በመሰልጠን ላይ የሚገኙት የሶማሊያ ወታደሮች ወደ ሐገራቸዉ እንደሚመለሱ ሰሞኑን ኤርትራን የጎበኙት የሶማሊያ ፕሬዝደንት አስታወቁ።
ኤርትራ ዉስጥ እየሰለጠኑ ነዉ የተባሉት የሶማሊያ ወታደሮች ቤተሰቦች ሰልጣኞቹ ያሉበትን ሁኔታ ባለማወቃቸዉ መጨነቃቸዉን በተደጋጋሚ ሲገልጡ ነበር።ኤርትራም በተካፈለችበት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ጦርነት የሶማሊያ ወታደሮች ተሳትፈዋል የሚለዉ ዘገባ መሰራጨቱ ደግሞ በቀድሞዉ የሶማሊያ ፕሬዝደንት በመሐመድ አብዱላሒ መሐመድ (ፎርማጆ) መንግስት ላይ የአደባባይ ሰልፍ፣ ተቃዉሞና ወቀሳ ቀስቅሶበት ነበር።
ያሁኑን ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ማሕሙድን ጨምሮ በርካታ ተቃዋሚዎች የያኔዉ ፕሬዝደንት ኤርትራ ስለተላኩት የሶማሊያ ወታደሮች ሁኔታ ማብራሪያ እንዲሰጡ ሲጠይቁም ነበር።አዲሱ ፕሬዝደንት ሰሞኑን በኤርትራ ባደረጉት ጉብኝት ኤርትራ ዉስጥ የሚሰለጡትን ወታደሮች አነጋግረዋል።ከአስመራ ሞቃዲሾ እንደገቡ በሰጡት መግለጫ ደግሞ «ወላጆች ልጆቻቸዉ ስላሉበት ሁኔታ ማወቅ ሲያቅታቸዉ የሚሰማቸዉን ሕመም እገነዘባለሁ» ማለታቸዉን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ዜና አገልግሎች ጠቅሷል።
ወታደሮቹ ወደ ሶማሊያ እንደሚመለሱም ቃል ገብተዋል።የሚመለሱበትን ጊዜ ግን አልጠቀሱም።ባለፈዉ ግንቦት የቀድሞዉ ፕሬዝደንት መሐመድ አብዱላሒ መሐመድ 5000 የሶማሊያ ወታደሮች ለስልጠና ወደ ኤርትራ መላካቸዉን አስታዉቀዉ ነበር።ወታደሮቹ ስልጠናቸዉን ካጠናቀቁ አንድ ዓመት ቢያልፋቸዉም ሶማሊያ ዉስጥ የተደረገዉ የምክር ቤት አባላት ምርጫ «እንዳያታወክ በማሰብ ወታደሮቹ እዚያ ኤርትራ እንዲቆዩ» ማዘዛቸዉን የቀድሞዉ ፕሬዝደንት ተናግረዋል።

በመጪው የትምህርት ዘመን ከመመሪያው ውጭ ወርሃዊ የክፍያ ጭማሪ ማድረግ በሕግ ያስጠይቃል!
ትምህርት ቤቶች በ2015 የትምህርት ዘመን ከመመሪያው ውጭ ወርሃዊ የክፍያ ጭማሪ ማድረግና ሌሎች የአገልግሎት ክፍያ እንዳይጠይቁ የአዲስ አበባ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳሰበ።
የባለሥልጣኑ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ፍቅርተ አበራ እንደገለጹት ከመመሪያው ውጭ የክፍያ ጭማሪ በሚያደርጉ የግል ትምህርት ቤቶች ላይ እርምጃ ይወሰዳል።መመሪያው በ2014 ዓ.ም ጭማሪ ያደረጉ የግል ትምህርት ቤቶች በ2015 የትምህርት ዘመን ምንም አይነት ጭማሪ እዳያደርጉ ያዛል።
ነገር ግን መመሪያውን በመጣስ አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች አስቀድመው በደብዳቤና በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ጭማሪ እንደሚያደርጉ ለወላጆች መልዕክት እያስተላለፉ መሆኑ ተደርሶበታል ብለዋል።መመሪያውን በሚጥሱ ትምህርት ቤቶች ላይ ፈቃድ የመሰረዝና በሕግ የማስጠየቅ እርምጃዎች እንደሚወስድ ከወዲሁ አሳስበዋል።