አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication

የትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡
የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ለማየት በድህረገፅ፡-https://result.ethernet.edu.et
፣ በSMS፡- 9444 እንዲሁም በቴሌግራም፡- @moestudentbot መጠቀም ይችላሉ መባሉን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችው ማንኛውም ጥያቄ በድረገፅ https://complaint.ethernet.edu.et
በማመልከት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሐ ግብር የሚያሳውቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል።
ከዚህ በፊት በተገለጸዉ የመቁረጫ ነጥብ እና ከኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋር እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተጨማሪ ተማሪዎች ምደባ የሚያስገኝላቸው ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa

በኢትዮጵያ፣ በኬንያና ሶማሊያ 14 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አፋፍ ላይ ናቸው ተባለ!
በአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ድርቅ ካጋጠመባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች መካከል ሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች ይገኙበታል።በኢትዮጵያ፣ በኬንያና ሶማሊያ ብቻ 14 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አፋፍ ላይ ናቸው ያሉት በርካታ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በአፍሪካ ቀንድ ለተከሰተው ድርቅ ርብርብ እንዲደረግ ጠየቁ።
ግብረ ሰናይ ድርጅቶቹ የተጎጂዎች ቁጥሩ ከዚህም ሊያሻቅብ እንደሚችል ጠቁመዋል፡፡እነዚህ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በአፍሪካ ቀንድ ሚሊዮኖችን ከረሃብ ለመታደግ አስቸኳይ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ከ40 በላይ የሚሆኑት እነዚህ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የከፋ አደጋ ከመከሰቱ በፊት በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙት አገራት ሚሊዮኖችን ከረሃብ ለመታደግ ርብርብ እንዲደረግ አሳስበዋል።
ግብረ ሰናይ ድርጅቶቹ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ 14 ሚሊዮን ሕዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸውን እና አስፈላጊው ድጋፍ የማይደረግ ከሆነ የተጎጂዎች ቁጥር ወደ 20 ሚሊዮን ሊያሻቅብ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።
[BBC]

ዕውቅና በሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተመረቁና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ተለይተው ውሳኔ ሊሰጥ ነው!
ዕውቅና ከሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተመረቀው በሥራ ላይ የሚገኙና በመማር ላይ ያሉ ተለይተው ማስረጃቸው ይሰረዝ ወይስ ይቀጥል በሚለው ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ፣ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ።በተለያዩ ጊዜያት በርካታ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዕውቅና ሳይኖራቸው ተማሪዎችን አሠልጥነው ማስመረቃቸውንና በአሁኑ ወቅትም እስከ ከፍተኛ ኃላፊነት የደረሱ ሰዎች መኖራቸውን፣ የትምህርና ሥልጠና ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አንዷለም አድማሴ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ገልጸዋል።
ፈቃድ ሳይኖራቸው ሲሠሩ ከነበሩ ተቋማት በተጨማሪ የከፍተኛ ትምህርት ፈቃድ ኖሯቸው፣ ዕውቅና ባልተሰጣቸው የትምህርት መስኮች አስተምረው ያስመረቁ መኖራቸውን አክለዋል።በ2014 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ብቻ 13 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ዕርምጃ የተወሰደ መሆኑን፣ ከእነዚህም ውስጥ ሁለቱ ሙሉ ለሙሉ ዕውቅና የሌላቸው መሆናቸውን አቶ አንዷለም አስረድተዋል።
በ2012 እና በ2013 ዓ.ም. ደግሞ በአጠቃላይ በ25 የትምህርት ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱን ገልጸው፣ በእነዚህ ሁሉ ጊዜያት በርካታ ተማሪዎች ተምረው መመረቃቸውንና በከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ የደረሱ መኖራቸውን ተናግረዋል።
ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ:
https://www.ethiopianreporter.com/index.php/article/25304

የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑት 74 ተሽከርካሪዎች ዛሬ መቐለ ደረሱ!
የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑት 74 ተሽከርካሪዎች በዛሬው ዕለት መቐለ መድረሳቸውን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡አሁን ላይ የሰብዓዊ እርዳታው መቐለ በሚገኝ መጋዝን ውስጥ እየተራገፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ከ200 ሺህ ሜትሪክ ቶን የሰብዓዊ እርዳታው በተጨማሪም 5 ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች መኖራቸው ተመላክቷል፡፡የሰብዓዊ እርዳታውን በክልሉ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ለማሰራጨት ዝግጅት መደረጉን የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት ባሳለፍነው ቅዳሜ በሶስተኛው ዙር 74 እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በአባአላ መንገድ በኩል ወደ መቐለ ማምራታቸው መግለጹ ይታወሳል፡፡

Forwarded from YeneTube
**ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ ቤተሰቦች
መሪጌታ ጥበቡ የባህል ህክምና መስጫ ከአባቶቻችን በተሰጠንና ባገኘነው ጥበብ መሰረት የተለያዩ የጤና መፍትሄወችን እንሰጣለን።**
የምንሰጣቸው አገልግሎቶችም:-
- የኪንታሮት መድሀኒት በሚቀባ ታማሚው ወደቤቱ ወስዶ ሌላ ገላ ሳይነካ በመቀባት ሳያቆስል ስራወትን ሳያስተጓጉል በሽታውን ለይቶ በማውጣት ሁለተኛም እንዳይተካ አድርጎ ይፈውሳል።
-የሪህ መድሀኒት ወስዶ በመቀባት ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል።
- የአስም
_ የስንፈተ ወሲብ
_የአይነጥላ
_የገርጋሪ
_ለመፍትሄ ስራይ
እነዚህንና ሌሎችን አገልግሎቶችን እንሰጣለን
በሁሉም አገልግሎቶቻችን ውጤቱን እንዳዩ ክፍያ ይፈፅማሉ።
የሚፈልጉትን መድሀኒት ያሉበት ቦታ መላላክ ይቻላል።
አድርሻ:-
ባህር ዳር:- ቀበሌ 11
ለበለጠ መረጃ:-በ0917040506
0912718883
ይደውሉ።
መሪጌታ ጥበቡ ባህላዊ መድሀኒት መስጫ
ለጤናወ መፍትሄ👇
https://tttttt.me/meritibe

በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሦስት በረራዎች ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 254 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ጥረት ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለት በተደረጉ በረራዎችም 1 ሺህ 254 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።ከተመላሾች መካከል 340 ሴቶች ፣ 154 ህፃናት እንዲሁም764 የሚሆኑ ወንዶች መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የኢትዮጵያ ኮምንኬሽን ባለሥልጣን ሳፋሪኮም ኩባንያ የቴሌኮም አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀነ ገደብ ከሚያዚያ ወደ ሐምሌ እንዳራዘመ ካፒታል የኢትዮ ቴሌኮምን ምንጮች ጠቅሶ ዘግቧል።
ቀነ ገደቡ የተራዘመው፣ ኩባንያው እና ኢትዮ ቴሌኮም የቴሌኮም መሠረተ ልማቶችን በጋራ ለመጠቀም የሚያስችላቸውን ስምምነት ገና በይፋ ባለመፈራረማቸው እና ባንዳንድ ዓለማቀፋዊ ሁኔታዎች የተነሳ እንደሆነ ዘገባው ገልጧል። ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላም፣ ወደ ተግባር ለመግባት ሦስት ወይም አራት ወር እንደሚፈጅ የኢትዮ ቴሌኮም ምንጮች ተናግረዋል።
[Capital/Wazema]

የስቶክሆልም አለማአቀፍ የሰላም ጥናት ኢንስትቲዩት ይፋ ባደረገው መረጃ መሰርት ያለፈው አመት የሃገራት ወታደራዊ ወጪ ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ እንደነበር አስታወቀ፡፡
በመረጃው መሰረት ዩናይትድ ስቴትስ ከተጠቀሰው ገንዘብ 38% በማውጣት ቀዳሚ ስትሆን ቻይና በ14% ትከተላለች፡፡
ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ማየት ይቻላል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
በመረጃው መሰረት ዩናይትድ ስቴትስ ከተጠቀሰው ገንዘብ 38% በማውጣት ቀዳሚ ስትሆን ቻይና በ14% ትከተላለች፡፡
ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ማየት ይቻላል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ሰበር ዜና!!
ኤሎን መስክ ትዊተርን ገዛ!
የአለም ባለፀጋው ሰው ኤሎን መስክ ተፅዕኖ ፈጣሪውን የማህበራዊ ሚዲያ ሙሉ በሙሉ መግዛቱ ተሰምቷል፡፡ኤሎን ትዊተርን ለመግዛት ያቀረበውን ወደ 44 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በትዊተር የዳይሬክተሮች ቦርድ ተቀባይነት ማግኘቱ ተዘግቧል፡፡

YeneTube
ሰበር ዜና!! ኤሎን መስክ ትዊተርን ገዛ! የአለም ባለፀጋው ሰው ኤሎን መስክ ተፅዕኖ ፈጣሪውን የማህበራዊ ሚዲያ ሙሉ በሙሉ መግዛቱ ተሰምቷል፡፡ኤሎን ትዊተርን ለመግዛት ያቀረበውን ወደ 44 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በትዊተር የዳይሬክተሮች ቦርድ ተቀባይነት ማግኘቱ ተዘግቧል፡፡ @YeneTube @FikerAssefa
ከዚህ ዜና ይፋ መሆን ጥቂት ሰዓታት በፊት ግለሰቡ "በእኔ ላይ የሚሰነዘሩ የከፉት ትችቶች እዛው ትዊተር ላይ እንደሚሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ፣ ምክንያቱም ያ ማለት ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት ማለት ነዉ" ብሎ ትዊት አድርጐ ነበር።
ይህ የትዊተር ሽያጭ የማህበራዊ ሚዲያው የሳንሱር ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ይጠበቃል።
@YeneTube @FikerAssefa
ይህ የትዊተር ሽያጭ የማህበራዊ ሚዲያው የሳንሱር ፖሊሲ ላይ ለውጥ ሊያመጣ እንደሚችል ይጠበቃል።
@YeneTube @FikerAssefa
🥳መልካም የትንሳኤ በአል እያልን የበአል ልዩ ቅናሽ ይዘን መጥተናል🥳
https://tttttt.me/getitonlinee
የወንድም የሴትም
🎯ኦርጂናል ጥሩ ሽታ ያላቸው ሽቶዎች
🎯የስጦታ ጥቅሎች(package)🎁
🎯ኦርጂናል ሰአቶች
🎯 ቦርሳዎች እና የውበት መጠበቂያዎች
🎯 አልባሳት እና ጫማዎች
🎯ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ በ0929011031
🎯አድራሻ፣ ቦሌ መድሀኒያለም
ያሉበት ቦታ ድረስ በነጻ እናደርሳለን
የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው ቤተሰብ ይሁኑ https://tttttt.me/getitonlinee
https://tttttt.me/getitonlinee
የወንድም የሴትም
🎯ኦርጂናል ጥሩ ሽታ ያላቸው ሽቶዎች
🎯የስጦታ ጥቅሎች(package)🎁
🎯ኦርጂናል ሰአቶች
🎯 ቦርሳዎች እና የውበት መጠበቂያዎች
🎯 አልባሳት እና ጫማዎች
🎯ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ በ0929011031
🎯አድራሻ፣ ቦሌ መድሀኒያለም
ያሉበት ቦታ ድረስ በነጻ እናደርሳለን
የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው ቤተሰብ ይሁኑ https://tttttt.me/getitonlinee
አስደሳች ዜና 12ኛ ክፍል ለጨረሳቹ እና በመማር ላይ ላላቹ!!!
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication
ማራኪ አማካሪ በ ካናዳ 🇨🇦 አሜሪካ 🇺🇸 እና ፖላንድ 🇵🇱 የመጀመሪያ ዲግሪ መማር የምትችሉበትን ዕድል አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።
እርሶም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ዛሬዉኑ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ!
በቡድን ለሚመዘገቡ ቅናሽ አዘጋጅተናል
የተማሪዎቻችንን ምስክርነት ለመመልከት የ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
@marakiconsultancy
አድራሻ: ቦሌ ሸዋ ዳቦ ጌቱ የንግድ ማዕከል 1ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 102
ስልክ: 0960612222
0118345171
ለበለጠ መረጃ @marakiapplication
አበበች ጎበና የሕፃናት ክብካቤና ልማት ማኅበር በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?
አዲስ ማለዳ የፋሲካን በዓል ምክንያት አድርጋ ‹እንኳን አደረሳችሁ! እንዴት ናችሁ?› ስትል ከጎበኘቻቸው መካከል ከተመሠረተ ከአርባ ዓመታት በላይ የሆነው አበበች ጎበና የሕፃናት እንክብካቤና ልማት ማኅበር አንዱ ነው። በደጓ እናት አበበች ጎበና (ነፍስ ኄር) የተመሠረተው ይህ ድርጅት፣ አሁንም የእርሳቸውን ሕልም እውን ለማድረግ ጉዞውን በተስፋ ቀጥሏል። ትኩረቱን ሕፃናትና ሴቶች ላይ በማድረግም በርካታ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል።
@Yenetube @Fikerassefa

በጉጂ ዞን ከ450 ኩንታል በላይ እህል በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መዘረፉ ተነገረ
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በዘጠኝ ወረዳዎች በተከሰተዉ ድርቅ ምክንያት ከተለያዩ ቦታዎች ድጋፎች እየተደረጉ ቢሆንም ለእርዳታ የሚላከዉን የረድኤት ድጋፍ በኦነግ ሸኔ ምክንያት ለሚገባቸዉ ሰዎች መድረስ እንዳልተቻለ ተጠቁሟል፡፡ከተለያዩ አካላት የሚላከዉ ድጋፍ እስከ አዶላ ከተማ ብቻ እየደረሰ ሲሆን ከዛ መልስ ባሉ አካባቢዎች በመንገድ መዘጋት የተነሳ ማስተላለፍ እንዳልተቻለ እንዲሁም ለማለፍ ቢሞከርም በሽበርተኛዉ ቡድን ታጣቂዎች የረድኤት ድጋፉ እንደሚዘረፍ ተገልጿል ፡፡
በቅርቡ ወደ ዞኑ ድጋፍ የተደረገ ከ450 ኩንታል በላይ የተለያዩ እህሎችን የያዘ አሽከርካሪ በሸብርተኛው ሸኔ መወሰዱን የዞኑ መንግስት ኮሚኒኬሽን ሀላፊ አቶ ዮሀንስ ወርቁ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡በአጠቃላይ በአሁኑ ሰዓት በዞኑ 561 ሺ 565 ሰዎች መደበኛ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተገለጸ ሲሆን እርዳታ ካልተደረገላቸው የከፋ ጉዳት እንደሚገጥማቸው ይፋ ተደርጓል፡፡
ከጸጥታዉ ችግር አሳሳቢነት የተነሳ በፍጥነት መፍትሄ የሚያሻ ጉዳይ መሆኑን ሲሉአቶ ዮሀንስ ወርቁ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናረዋል፡፡
#ዳጉ_ጆርናል

ለሲዳማ ክልል የጸጥታ ሀይል አባላት የዕውቅናና የማዕረግ ዕድገት መርሃ ግብር ተካሄደ
👉በዘመቻው ለተሰዉ የሰራዊት አባላት ቤተሰቦች በሀዋሳ ከተማ የመኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቦታና የ100 ሺህ ብር ድጋፍ ተደርጓል
ማክሰኞ ሚያዚያ 18 (አዲስ ማለዳ) በህልውና ዘመቻ ወቅትና የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ ከፍተኛ ተጋድሎ ላደረጉ የሲዳማ ክልል የጸጥታ ሀይል አባላት የዕውቅናና የማዕረግ ዕድገት መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡
ሥነ-ሥርዓቱ በአገር ውስጥና በውጭ ሃይሎች የተቀናጀ አገር የማፍረስ ሴራን ለማክሸፍ የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ግንባር ለዘመቱና አኩሪ ድል ላስመዘገቡ የሲዳማ ልዩ ሃይል እንዲሁም አካባቢያዊ ሰላምን ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና ለተጫወቱ የፖሊስ አባላት እውቅና ለመስጠት ያለመ ነበር።
የዕለቱ የክብር እንግዳ የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳር ደስታ ሌዳሞ እንደገለጹት፤ አገር አጣብቂኝ ውስጥ በገባችበት ወቅት የሲዳማ ህዝብና የጸጥታ አካላት ከወንድም የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በመሆን የፈጸሙት ተጋድሎ ታሪክ አይረሳውም።
አገር የጋራ ናት ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ሃገር የሚጠበቀው በጋራ ነው ብለዋል።
የሲዳማ ልዩ ሃይል አባላት የአገርን አንድነትና የተደቀነውን አደጋ ለማክሽፍ ወደ ግንባር ዘምተው አሁን ለተገኘው አመርቂ ውጤት ትልቅ ሚና ስለመጫወቱ ጠቅሰው፤ ለተገኘው ድል አወንታዊ ሚና ለተጫወቱ የሰራዊቱ አባላት ምስጋና አቅርበዋል።
የሰራዊቱ ጀግንነት የሲዳማ ህዝብን ክብር የጠበቀና የአገርን አንድነት ያረጋገጠ በመሆኑ በዘመቻው ወቅት የላቀ ጀግንነትና ጀብዱ ለፈጸሙ የሰራዊቱ አባላት የማዕረግ ዕድገትና የሜዳይ ሽልማት መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሥነ-ሥረዓቱ መካሄዱን ተናግረዋል።
ለአገር አንድነት መስዕዋትነት ለከፈሉ የሰራዊቱ አባላት ቤተሰቦች ዘላቂ ድጋፍ ይደርጋል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ የተከፈለው ዋጋ ለአገር ክብር በመሆኑ ለቤተሰቦቻቸው ኩራት ነው ብለዋል።
በዘመቻው ለተሰዉ የሰራዊት አባላት ቤተሰቦች የክልሉ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የመኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቦታና የአንድ መቶ ሺህ ብር ድጋፍ ለሰራዊቱ ቤተሰቦች አድርጓል።
ኮንስታብል ስጦታው ዮሃንስና ኮንስታብል ሱካሬ ቱኔ በግዳጅ ወቅት ጀብዱ የፈጸሙ የሰራዊቱ አባላት ሲሆኑ፤ የሲዳማ ልዩ ሀይል አባላት ብንሆንም ኢትዮጵያ የኹላችን እናት በመሆኗ በወቅቱ ግዳጅ ሲሰጠን ደስተኞች ነበርን ብለዋል።
በግዳጅ ቀጠና ወቅት ለአገር ባደረጉት ኹሉ ደስታ እንደሚሰማቸው ጠቅሰው ድሉ የጋራ ተጋድሎ ውጤት ነው ብለዋል።
በግዳጅ ቀጠና ውስጥ ልዩ ሃይሉን ሲመሩ የነበሩት ምክትል ኮማንደር ቦጋለ ገለልቻ በበኩላቸው፤ በምዕራብ ግንባር በኩል የነበሩ የመከላከያና ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡ ልዩ ሀይሎች በአንድ ልብ ለአንድ አላማ በቁርጠኝነት በመቆማቸው የተገኘውን ድል ለኢትዮጵያ ማበርከት ችለናል ማለታቸው ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ዘግቧል።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች አመርቂ ውጤት ላስመዘገቡ የጸጥታ አካላት የማዕረግ እድገት መስጠቱም ታውቋል።
Addis Maleda