“የፌደራል መንግስት ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንቦጭን ለመከላከል የሚረዳ ማሽን ከአውሮፓ ለመግዛት በመደራደር ላይ ነው”፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ፣ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሷቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እየሰጠባቸው ነው።እንቦጭን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲያብራሩ አረሙን ለማጥፋት ከአጭር ጊዜ መፍትሄ ይልቅ በረጅም ጊዜ እና በዘላቂ መፍትሄ ላይ ማተኮር እንደሚገባ ገልፀዋል።የፌደራል መንግስት እንቦጭን ለመከላከል የሚረዳ፣ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ የተሻለ ማሽን ከአውሮፓ ለመግዛት በመደራደር ላይ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።በማሽን እና በሰው ሀይል የሚደረግ እንቦጭን የመከላከል ሂደት ጊዜያዊ መፍትሄ ብቻ የሚያመጣ በመሆኑ በዘላቂነት የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ በማተኮር መፍትሄ ማምጣት ይቻላል።ዘንድሮ የሚተከሉት 5 ቢሊዮን ችግኞች እንቦጭን በዘላቂነት ለማጥፋት ዋነኛ መፍትሄ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
➡️የእንቦጭ አረምን ሁለት አይነት የመከላከያ መንገድ አለው፤ የረጅም ጊዜ እና የአጭር ጊዜ የመከላከያ መንገዶች ናቸው።
➡️የአጭር ጊዜ የመከላከያ መንገዱ በሰው ሀይል እና በማሽን በመታገዝ ለማሶገድ መሞከር ነው፤ ነገር ግን ይህኛው መንገድ ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም።
➡️የረጅም ጊዜ የመከላከያ መንገዱ ደግሞ የአካባቢ ጥበቃ ስራ መስራት ነው።
➡️የጉና ተራራ ጣናን እና ተከዜን የሚመግቡ ወንዞች መነሻ ነው፤ በተራራው ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች፣ ተራራው የነበረውን ደን እያጣ በመምጣቱ ምክንያት በተለይ በፎገራ አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮች በጎርፍ ይጠቃሉ፣ ለም መሬታቸው እና የተጠቀሙት ማዳበሪያ ታጥቦ ተወስዶ ለጣና ሀይቅ እንቦጭ ምግብ ይሆናል።
➡️የክልሉ መንግስት ችግሩን አስመልክቶ በማሽኖች እና በሰው ሀይል እንቦጭን ለመከላከል ከሚያደርገው ጥረት ባሻገር በጉዳዩ ላይ እየመከረም ይገኛል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።
Via ETV
@YeneTube @FikerAssefa

Forwarded from YeneTube
💻ከNat mobile & Computers
ማንኛውንም አይነት Laptop በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን
በተጨማሪም
🔴 ✿ #ጥራት ያላቸውንና ምርጫዎን የጠበቁ ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶች ሳይለፉ ሳይደክሙ ከኛ ይሸምቱ ከሙሉ ዋስትና ጋር
✅ Dell i5 7th 17500br
✅ HP i5 14500br
ስልክ
+251911522626
+251953120011
Inbox @Natyendex
🔶 ለበለጠ መረጃ
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAELbSrbiTDHFnicnnA
አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ እስታር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ in front of angla burger

የኤካ ኮተቤ የኮሮና ቫይረስ ታካሚዎች አያያዝ ምሬት ፈጥሯል!
‹‹ሐኪሞች እየመጡ ስማችንንና የሚሰማን ሕመም ከመጠየቅ ውጪ ምንም ዓይነት ሕክምና አይደረግልንም፤›› በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ህክምና እየተከታተለች የምትገኝ ታካሚ
ከዚህ በተጨማሪም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ ግዴታ ነው ቢባሉም፣ በሦስት ቀናት አንዴ እንደሚሰጣቸውና ሳሙናና የመፀዳጃ ስስ (ሶፍት) ወረቀት ማግኘት አዳጋች እንደሆነ በመማረር አስረድተዋል፡፡‹‹በሕመም ምክንያት ምግብ የማይስማማን ተናግረን ይቀርብላችኋል ብንባልም፣ የሚስማማንን ምግብ እያቀረቡልን አይደለም፡፡ ሲብስብን አንዳንዴም አንድ ምግብ ለሁለት እንመገባለን፤›› ይላሉ፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ👇👇👇
https://telegra.ph/Complaints-on-Eka-Kotebe-Hospital-06-08

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በተመለከተ፡- የፌደራል መንግሥት ባለፉት ወራት ጉዳዩን ከእልባት ለማድረስ በርካታ ሥራዎችን ሲከውን ቆይቷል፡፡ የደረሰን የሕልፈተ ሕይወት ዜና የለም፡፡ የትኛውም ኃይል በጠለፋው ላይ ኃላፊነትን አልወሰደም፡፡ነገር ግን፣ በምርመራው ሂደት ከክስተቱ ጋር ተያያዥነት ኖሯቸው የተገኙ ሰዎች ተይዘዋል፡፡ ጥረቱ እንደ ቀጠለ ሲሆን፣ የፌደራል መንግሥት ይህንን ጉዳይ ለመፍታት አስፈላጊውን ሁሉ ከማድረግ ወደ ኋላ አላለም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 136 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4775 የላብራቶሪ ምርመራ መቶ ሰላሳ ስድስት (136) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2156 ደርሷል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4775 የላብራቶሪ ምርመራ መቶ ሰላሳ ስድስት (136) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2156 ደርሷል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 136 ሰዎች ሲሆኑ 124 ኢትዮጵያውያን፣ የተቀሩት የውጭ ሀገር ዜጎች ናቸው፣ በፆታ ሲታይ ደግሞ ወንድ(85) ሴት(51) ናቸው!
➡️ዕድሜያቸው ከ1-97 አመት የሆኑ
➡️ተጨማሪ 17 ሰዎች (8 ከአዲስ አበባ፣5 ከአማራ ክልል፣ 2 ከአፋር ክልል እና 2 ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 361 ነው።
➡️የተገኙት ከአዲስ አበባ(115)፣ ከኦሮሚያ ክልል(9)፣ከትግራይ ክልል(7)፣ ከሀረሪ ክልል(2)፣ ከደቡብ ክልል(1)፣ ከሶማሌ ክልል(2) ፣በኮሮና የተያዙ በድምር 136 ሰዎች ናቸው።
➡️በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2156 ደርሷል።
➡️በጠና የታመሙት ቁጥር ደግሞ 32 ነው።
➡️በ24 ሰዓት ውስጥ ምንም ሞት አልተመዘገበም ፣ እስካሁን በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 27 ነው።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ኬሪያ ኢብራሒም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን የትግራይ ብዙኃን መገናኛ ዘገበ። ኬሪያ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ የሆኑት ያለው አባተ ሚያዚያ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. ኃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ ነበር።ወ/ሮ ኬርያ ስልጣናቸው የለቀቁት "ሕገ- መንግሰት ከሚጥስና አምባገነናዊ አካሄድን ከሚያራምድ ቡድን ጋር" አብረው ለመስራት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው እንደሆነ ዛሬ በሰጡት መግለጫ መናገራቸው ተገልጿል።
Via Eshete Bekele/ELU
@YeneTube @FikerAssefa
Via Eshete Bekele/ELU
@YeneTube @FikerAssefa
ሬክ ማቻርና ባለቤታቸው ከኮሮናቫይረስ አገገሙ!
የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሬክ ማቻርና የአገሪቱ የመከላከያ ሚኒስትር የሆኑት ባለቤታቸው አንጌሊና ቴኒይ ከኮሮናቫይረስ ማገገማቸውን የአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል፡፡የደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣናት የሆኑት ባልና ሚስት በኮቪድ-19 መያዛቸው የተነገረው ከሦስት ሳምንታት በፊት ነበር።ሱዳን ትሪቢዩን የምክትል ፕሬዝዳንቱን ጽህፈት ቤት ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ሁለቱም "ሙሉ ለሙሉ ከበሽታው አገግመው" ከሆስፒታል መውጣታቸውን አመልክቷል።
Via Walta

በኦሮሚያ ክልል የዲንሾ ወረዳ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የጥበቃና ቁጥጥር ሰራተኛ እና የ2018 የአፍሪካ ሬንጀርስ አዋርድ አሸናፊ በነበሩት አቶ ሀጂ ኢቦ ላይ ጉዳት ያደረሰን ግለሰብ በ5 አመት ጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡አቶ ሀጅ ከቀናት በፊት በፓርኩ ጌሳይ ሜዳ አካባቢ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ገደማ በጥበቃና ቁጥጥር ስራ ላይ ተሰማርተው እያሉ በህገ-ወጦች አካላዊ ጉዳት እንደደረሰባቸው መዘገቡ ይታወሳል። ሌሎች 8 ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት አልቀረቡም።ሀጂ ኢቦ በባሌ ተራሮች ፓርክ አቅራቢያ ጉጀራ ቀበሌ ተወልደው ከ15 ዓመታቸው ጀምሮ ላለፉት 45 ዓመታት በጥበቃና ቁጥጥር ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ።
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
Via Ethiopia Live Updates
@YeneTube @FikerAssefa
በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 115 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 115 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን በከተማችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1625 መድረሱን የከተማው ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች በክፍለ ከተማ፦
አዲስ ከተማ 18፤
ልደታ 5፤
ጉለሌ 10፤
ኮልፌ ቀራንዮ 13፤
ቦሌ 42፤
አራዳ 5፤
የካ 5፤
ንፋስ ስልክ ላፍቶ 4፤
አቃቂ ቃሊቲ 2 ፤
ቂርቆስ 9 እና የ2 ሰዎች ክፍለ ከተማ በመጣራት ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
#AMN
@YeneTube @FiksrAssefa

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅጥር ግቢው እስር ቤት እንዳለው የሚወራበት ተራ ስም ማጥፋት እና መሠረተ ቢስ ወሬ ነው ሲሉ ሥራ አስፈጻሚው ተወልደ ገብረ ማርያም ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ ወሬውን የሚያናፍሱት ከኩባንያው ጋር የጥቅም ግጭት ያላቸው ግለሰቦች ናቸው፡፡ አየር መንገዱ በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ አንድም ሠራተኛ አልቀነሰም፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
ዶክተር ሊያ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ”የኮቪድ-19 ወረርሺኝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ቫይረሱን ለመከላከል የሚወሰዱ ጥንቃቄዎች ሊጠናከሩ ይገባል” ብለዋል።
ለአብነትም ባለፈው አንድ ሣምንት ብቻ 848 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸውና 16 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን ገልጸዋል።በጽኑ ህሙማን ክፍልም የሚገኙ ሰዎች ቁጥር በማሻቀብ አሁን ላይ 32 መድረሱን ገልጸው፤ የተለያዩ ድጋፎች እየተደረገላቸው እንደሆነ ጠቁመዋል። ”የበርካታ ሰዎች በቫይረሱ መያዝና ለሞት መጋለጥ ለተለየዩ አገልግሎቶች ወደ ህክምና ተቋማት ሰዎች እንዳይመጡ ምክንያት መሆን የለበትም” ብለዋል።
”ግለሰቦች ወደ ጤና ተቋማት ባለመሄድ ለአላስፈላጊ የጤና ችግሮች እየተጋለጡ ነው” ያሉት ሚኒስተሯ፤ ይህ አይነቱ አመለካከት ሊቀየር እንደሚገባ ነው የተናገሩት።በቤታቸው ህይወታቸው የሚያልፉ ሠዎችን ቫይረሱ እንዳለባቸውና እንደሌለባቸው ለማወቅ የአስክሬን ምርመራ እንዳይካሄድ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን ገልጸዋል።ይህም ትክክል አለመሆኑን ገልጸው፤ ምርምራው የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር ከፍተኛ አስተዋጽዖ ስለሚኖረው ኅብረተሰቡ ተባባሪ እንዲሆን ጠይቀዋል።”ቫይረሱ ካለበት ግለሰብ ጋር ንክኪ ያላቸው ሰዎችም ምርምራ እንዲደረግላቸው ወደ ጤና ተቋማት ያለመምጣትና የመሸሽ ሁኔታ እየተስተዋለባቸው ነው” ብለዋል።
Via ENA

ባልደራስ የጋራ መኖሪያ ቤት ያልደረሳቸውን መመዝገብ ጀመረ!
እስክንድር ነጋ የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የፖለቲካ ፓርቲ ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ለሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተመዝግበው ገንዘብ የቆጠቡ ነገር ግን ያልደረሳቸው ነዋሪዎችን መመዝገብ ጀመረ። ምዝገባው ሲካሔድ የዶይቼ ቬለው ሰለሞን ሙጬ ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የሚጠበቅባቸውን የገንዘብ መጠን ቢቆጥቡም የመኖሪያ ቤት እንዳልደረሳቸው ተናግረዋል። የፓርቲው ሊቀ-መንበር እስክንድር ነጋ "የምርጫ ሰራዊት" ለመገንባት ምዝገባው እንደሚካሔድ ተናግረዋል።
Via DW

የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ "ምስጋና ለዜጎቻችን ብርቱ ፀሎት ይግባና፣ ሀገራችን ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ሆናለች" ብለዋል።
ፕሬዚዳንቱ ይህንን ያሉት በዋና ከተማዋ በተካሄደ አንድ የአምልኮ ስነ ስርዓት በታደሙበት ወቅት ነው። በሀገሪቱ መንግሥት በኮሮና ቫይረስ ስለተያዙም ሆነ ስለሞቱ ሰዎች መረጃ መስጠት ያቆመው ከ40 ቀናት በፊት ነበር። በወቅቱ 509 ሰው ተይዞባት የነበረ ሲሆን 21 ሰዎችም እንደሞተባት ሀገሪቱ አስታውቃ ነበር። ባለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንቱ በሆስፒታል እየታከሙ የሚገኙ የቫይረሱ ተጠቂዎች 4 ብቻ መሆናቸውን ገልፀውም ነበር።
ምንጭ: ቢቢሲ

Forwarded from HEY Online Market
Playstation 4PRO (Slim)
With 2 controllers
1000 GB storage
With FIFA 2019 CD
Price 23,999 Birr
Contact us :
0953964175
0925927457 @eBRO4
0910695100
@heyonlinemarket
With 2 controllers
1000 GB storage
With FIFA 2019 CD
Price 23,999 Birr
Contact us :
0953964175
0925927457 @eBRO4
0910695100
@heyonlinemarket
Forwarded from Kídus
⚜️SHEBA - ሺባ⚜️
📞 በ 0941158969 ይደውሉልን
🚚 ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን
ጥራት ያለው ጌጣጌጥ 💎በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩባንያችን (ሺባ) ይግዙ ይህንን::
⚠️(ሺባ) የተመሰረተበትን አንደኛ አመት እያከበርን ስለሆነ ‼️ነፃ ‼️ሰዐት ለማግኘት ከዌብ ሳይታችን ላይ ማንኛዉንም እቃ ይግዙ፡
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
Website - www.shebasluxury.com
Telegram - https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfS1CHMcuedhCLPBQ
Contact Admin @ki_d_us
📞 በ 0941158969 ይደውሉልን
🚚 ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን🏍

EmpowerMed የተሰኘ ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የጤና ዘርፍ በእጅጉ የመደገፍ ብሎም የመዋቅር ለውጥ ለማምጣት የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ሀገር በቀል ያልሆነ ግብረሠናይ ድርጅት ነው። መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገው ይህ ግብረሠናይ ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ ቅርንጫፉን በመክፈት እየሰራ ይገኛል። በቅርቡ በተቀሰቀሰው COVID-19 ወረርሽኝን ምክንያት ህብረተሰቡን በማገልገል ላይ ያሉ የጤና ባለሙያዎችን ለመርዳት ፕሮግራም በመቅረፅ ማገዝ ይፈልጋል። በየትኛውም የሀገሪቷ ክፍል ያላችሁ የህክምና ተማሪዎች ማለትም Medical, Nursing, Midwifery ወዘተ እና የማህበረሰብ ጤና ሰራተኞች በሙሉ ከድርጅታችን ጋር ህብረት መፍጠር የምትፈልጉ በሙሉ በተገለፀው ዌብሣይት እና የ ፌስቡክ ገፃችን ላይ በመግባት መመዝገብ እና ህብረት መፍጠር ትችላላችሁ ።
የድርጅቱ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ facebook.com/empowermed.ngo ነው።
የድርጅቱ ዌ ብ ሳ ይ ት
http://EmpowerMed.ngo
ነው።

Forwarded from Fiker Assefa
#ዘ_አልኬሚስት
#4ተኛው_እትም_በገበያ_ላይ_ዋለ
ከ150 ሚሊዮን ኮፒዎች በላይ በመሸጥ ጊነስ ቡክ ላይ ለመስፈር የበቃ፣ ከ80 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች የተተረጎመ፣ 115 ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን የተቀዳጀ የምንጊዜም ምርጥ መጽሐፍ የሆነው ዘ-አልኬሚስት #አማርኛው_እነሆ_ለ4ተኛ ጊዜ ታትሞ በገበያ ላይ ዋለ!!!
#ስለዚህ_ድንቅ_መጽሐፍ_ከተሰጡ አስተያየቶች
“ስለ አስማት፣ ህልም እና በሌሎች ቦታዎች ተግተን ስልምንፈልገው፣ ነገር ግን ከበራችን ደጃፍ ስላለው ሃብት የሚያወራ ውብ መጽሐፍ”
#ማዶና (ዘፋኝ)
“ከምርጥ መጽሐፎቼ አንዱ”
#ዊል_ስሚዝ (ተዋናይ)
Join T.me/teklutilahun

Forwarded from Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን
#የጭን_ቁስል
#27ኛ_ዕትም_በገበያ_ላይ
ሕጻናት ዐምባ ውስጥ ያደገችው እንስት ማን እንደሆነችና ከየት እንደተገኘች አታውቅም፡፡ ዐምባው ወደ ሌላ ተቋም ሲቀየር ህይወቷ አደጋ ላይ ወደቀ…
እናም በገጠማት እጅግ መራርና አንገሽጋሽ የሕይወት ትግል እግዚአብሔርን የምታስፈራራ፣ ሞት ታግሎ ታግሎ ሊጥላት ያልቻለች ነፍስ ሆና የሁላችንንም ጓዳ እያስፈተሸች ማንም ትንፍሽ ሊል የማይደፍረውን ገመና ገላልጣ ታሳየናለች…
***
#ለደራሲው_ሥራ_ከተሰጡ_አስተያየቶች
ታሪኩ አጓጊ ነው፡፡ በእያንዳንዱ ምእራፍ ወይም ክፍል የሚተረኩት ታሪኮች ስሜት ይዘው የሚነጉዱ ናቸው፡፡ ልብ ያንጠለጥላሉ፡፡ ቀጥሎስ? ከዚያ በኋላስ? መጨረሻውስ እያልን ነው የምናነበው፡፡ #አዲስ_አድማስ_ጋዜጣ
መጽሐፉ በሚመስጥ መልኩ ተጀምሮ፣ በሚመስጥ መልኩ የሚያልቅ ነው፡፡ #ኤፍ_ኤም_97.1
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል።
join T.me/teklutilahun