ትምህርት ሚኒስቴር ለተማሪዎች መልዕክት አስተላለፈ
የኮሮና ቫይረስ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በከፍተኛ ፍጥነት በመዛመት በዓለም ደረጃ በበሽታው የተጠቁ ዜጎች ቁጥር ከ1.4 ሚሊየን በላይ ሲደርስ የሟቾች ቁጥር ደግሞ ከ82 ሺህ በላይ መድረሱን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ በሃገራች ደግሞ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር 55 ሲደርስ በበሽታው እስካሁን 2 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ይታወቃል ፡፡
በመሆኑም አሁንም ወረርሽኙ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ እንደመሆኑ ነገን ለማየት፣ ነገ ያሰባችሁት ቦታ ሁሉ ለመድረስ ዛሬ የምታደርጉት የጋራ ጥንቃቄ ወሳኝ መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል ሁሌም ከመንግስት፣ ከጤና ተቋማትና ባለሙያዎች የሚሰጡ ማሳሰቢያዎችን እና መመሪያዎችን ተግባራዊ አድርጉ፣ ቫይረሱን አስመልክቶ የሚወጡ የጥንቃቄ መልዕክቶችንም ተግብሩ! ለቤተሰቦቻችሁ የሰማችሁትን መረጃ አስረዱ፡፡
ከቤት አትውጡ፣ ከጓደኞቻችሁ ጋር በጋራ ተጠጋግታችሁ አትጫወቱ፣ የመማሪያ መጽሐፍቶቻችሁን አንብቡ ፣በቴሌቭዥንና በሬድዮ የሚተላለፉ ትምህርቶችን ተከታተሉ ግዜያችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ፡፡
ይህ ክፉ ጊዜ ጉዳት ሳያደርስ እንዲያልፍ የድርሻችሁን ተወጡ፣ አትጨነቁ፣ አትደናገጡ ነገር ግን መልዕክቶችን አዳምጣችሁ በትክክል ተግብሩ፣ ተጠንቀቁ፡፡
ወላጆችም ለልጆቻችሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጉ፣ ከቤት እንዳይወጡ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲያጠኑ፣ በሬድዮና በቴሌቭዥን የሚተላለፉ ትምህርቶችን እንዲከታተሉ ምክር በመስጠት ተከታተሉ፣ ልጆች እንዳይጨነቁ ግን ደግሞ እንዲጠነቀቁ በማድረግ የድርሻችሁን እንድትወጡ ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa

የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ዶናልድ ትራምፕ በአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስና በሚመሩት WHO ላይ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ለቻይና እያደላች ነው የሚለውን ውንጀላ ጊዜውን ያልጠበቀና በዚህ ሰዓት አለም ተባብሮ ቫይረሱን መከላከል ሲገባው ጥቅም ወደሌለው ፖለቲካ መግባቱ መፍትሔ አይሆንም፣ መጠየቅ ያለበት አካል ካለም ሚጠየቅበት ጊዜ ይመጣል ብለዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሲብራራ
የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተመለከተ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፅሁፍ ማብራሪያ ሰጥቷል።
የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከለው ቀርቧል፦
1) የአዋጁ አስፈላጊነት እና አላማ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ-መንግሥት ለሃገር እና ለህዝብ አደጋ የሆኑ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማወጅ የሚተዳደርበትን ሥርዓት በአንቀጽ 93 ላይ አስቀምጧል። በአንቀጽ 93 (1) (ሀ) መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ መነሻ ከሚሆኑ ሁኔታዎች አንዱ “የሕዝብን ጤንነት አደጋ ላይ የሚጥል በሽታ ሲከሰት” የሚል ነው።የኮቪድ-19 የሕዝብን ጤንነት በከፍተኛ ደረጃ አደጋ ላይ የሚጥል በሽታ እንደሆነ ዕሙን ነው።
ይህን ወረርሽኝ ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ለማሳለጥ እና ውጤታማ ለማድረግ ደግሞ ከተለመደው አሠራር እና ሕገ-መንግሥታዊ ማዕቀፍ ወጥቶ በልዩ ሁኔታ መንቀሳቀስ ይጠይቃል። አዋጁ መንግሥት የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል አስፈላጊ የሆኑ እርምጃዎችን በሚወስድበት ጊዜ የተሻለ ነጻነት እና አቅም እንዲኖረው፣ የመንግስት ሥልጣን ላይ ያሉ ገደቦች ወይም የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች በተለየ ሁኔታ ለጊዜው ተፈጻሚነታቸው ቀርቶ በሙሉ ኃይል፣ በተቀላጠፈ እና በተቀናጀ መልኩ ለወረርሽኙ ምላሽ መስጠት እንዲቻል በማሰብ ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆዋል።
ወረርሽኙን ለመከላከል የሚወሰዱ እርምጃዎችን ለማሳለጥ እና ከሕግ አንጻር አስቻይ ሁኔታን ከመፍጠር ባለፈ፤ የዚህ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አላማ፣ ከቫይረሱ ስርጭት ጋር ተያይዘው የሚመጡ ተጓዳኝ ተግዳሮቶችን በተመለከተ አስፈላጊውን እርምጃዎች የመደንገግ ስልጣን ለስራ አስፈጻሚው የመንግስት አካል መስጠት ነው። እነዚህ አላማዎች ያሉት የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በዛሬው እለት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቆዋል።
2) የአዋጁይዘት
የአዋጁ አንኳር ይዘት በአዋጁ አንቀጽ 4(1) የተለፀው፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወረርሽኙ ሥርጭት እያስከተለ ያለውንና ሊያስከትል የሚችለውን ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳቶች ለመቀነስ እና ለመከላከል ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም በሚያወጣቸው ደንቦች የመብት እገዳዎችንና፣ እርምጃዎችን በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 93 (4) (ሀ)እና (ለ) መሰረት ለመደንገግ የተሰጠው ስልጣን ነው። ይህም ማለት የወረርሽኙ ሥርጭት የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ ወይም ለመከላከል እንደሁኔታው እና እንደአስፈላጊነቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ በማወጣት የመብት እገዳዎችን ማድረግ እና እርምጃዎችን መውሰድ ይችላል።
እነዚህን የመብት ገደቦች እና እርምጃዎች በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወስጥ ዘርዝሮ ማስቀመጥ ያልተቻለው አስፈላጊ የሚሆኑት ገደቦች እና እርምጃዎች ከጊዜ ጊዜ እና በሃገሪቱ ውስጥ ከቦታ ቦታም ሊለያዩ ስለሚችሉ ነው። እንደወረርሽኙ ስርጭት የስፋት አድማስ፣ እንደሚያስከትለው ጉዳት አስፈላጊ የሆኑት ገደቦች እና እርምጃዎች ሊለዋወጡ ይችላሉ።
አዋጁ ተፈጻሚ በሚሆንበት ጊዜ ውስጥ ሁሉ የሚያስፈልጉት ክልከላዎች እና መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ተለዋዋጭነት ሊኖራቸው ስለሚችል፣ ይህን ከግንዛቤ በማስገባት፣ በየጊዜው ያለውን ሁኔታ በመገምገም እና ስለቫይረሱ ስርጭትም ሆነ ባህሪ የሚገኙ ሳይንሳዊ መረጃዎችን፣ የህዝብ ጤና ባለሞያዎችን ምክር ከግምት በማስገባት የመብት እገዳዎችን እና እርምጃዎችን ተግባራዊ ማድረግ ያስልፈጋል። ይህን ለማድረግ ይቻል ዘንድ ዝርዝር እና ቋሚ የመብት እገዳዎችን እና እርምጃዎችን ከመዘርዘር ይልቅ እንዳስፈላጊነቱ ተለዋዋጭ (flexible) በሆነ ሁኔታ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ በማውጣት እገዳዎችን እና እርምጃዎችን እንዲደነግግ አዋጁ ስልጣን ይሰጠዋል። አዋጁ በዚህ መልክ የተቀረፀው አስፈላጊ የሆኑ የመብት እገዳዎች እና እርምጃዎች ዝርዝር ሁኔታ ከጊዜ ጊዜ፣ ከቦታ ቦታ ሊለዋወጥ እንደሚችል ታሳቢ በማድረግ ፣ ተጨባጭ ሁኔታውን ከግምት በማስገባት፣ አስፈላጊ እና ተመጣጣኝ የሆነ እገዳ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል አሠራር ለመዘርጋት ነው። ይህ አይነት አካሄድ የቫይረሱን ሥርጭት ለመከላከል የሚወሰዱ እርምጃዎች የተሻለ ውጤታማ እንዲሆኑ እና በሕገ-መንግሥታዊ መብቶችም ላይ ሊደርስ የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ አስፈላጊ ከሆነው መጠን ያላለፈ እንዲሆን ለማድረግ ይረዳል። በደፈናው ከሚጣሉ ገደቦች ይልቅ፣ በየጊዜው ያለውን ሁኔታ እና ስጋት ከግምት በማስገባት፣ አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ እንዲህ ያለ ማዕቀፍ ተመራጭ ነው።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚያወጣቸው ደንቦችና የሚወስዳቸው እርምጃዎች በማንኛውም ሁኔታ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 93 (4) (ሐ) ልዩ ጥበቃ የተደረገላቸውን ድንጋጌዎች የሚገድቡ ሊሆኑ አይችሉም። ከዚህ በተጨማሪ በአለም አቀፍ ህግ እና አስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በተመለከተ በተለመደው አሰራር መሰረት ሰፊ ተቀባይነት ያላቸው የ “አስፈላጊነት” እና “ተመጣጣኝነት” መርሆዎችም የሚንስትሮች ምክር ቤትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስልጣን የሚገድቡ አጠቅላይ መርህዎች ተደርገው በታሳቢነት የሚወሰዱ ናቸው።
➡️ አዋጁ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የማስፈጸም ኃላፊነትን በተመለከት የመብት እገዳዎቹና እርምጃዎቹ ዝርዝር ሁኔታ በየጊዜው በሚኒስትሮች ምክር ቤት ወይም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለዚሁ ዓላማ በሚያቋቁመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ እየተወሰነ ለሕዝብ ይፋ እንደሚደረግያመላክታል።
➡️ አዋጁ ማንኛውም ሰው በዚህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሠረት በሕግ አስከባሪ አካላት ወይም ሌላ በሕግ ሥልጣን ባለው አካል የሚሠጥ ሕጋዊ ትዕዛዝ እና መመሪያን የመፈጸም ግዴታ እንዳለበት ይደነግጋል። እንዲሁም የፌደራል፣ የክልል የሕግ አስከባሪ ተቋማት እና ሌሎች በሕግ ሥልጣን የተሰጣቸው አካላት ተመጣጣኝ ኃይል በመጠቀም በአዋጁ አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት ይፋ የተደረጉ የመብት እገዳዎችን እና እርምጃዎችን የማስፈጸም ስልጣን እንደሚኖራቸው ይደነግጋል።
➡️ አንቀጽ 6 በወንጀል ሕግ የተካተቱ አግባብነት ያላቸው የወንጀል ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሠረት የተደነገጉ የመብት እገዳዎችን፣ እርምጃዎችን፣ የተሰጠ መመሪያ ወይም ትዕዛዝን ሆን ብሎ የጣሰ ማንኛውም ሰው እስከ ሶስት ዓመት በሚደርስ ቀላል እስራት ወይም ከአንድ ሺ ብር እስከ ሁለት መቶ ሺ ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ሊቀጣ እንደሚችል ያስቀምጣል።
➡️ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አንቀጽ 7 በአቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሠረት የሚደነገጉ የመብት እገዳዎችና እርምጃዎች ዝርዝር ሁኔታ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት እና ሕግ የማስረፅ ሃላፊነት በተጣለበት በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በስፋት ለሕዝብ ተደራሽ በሆኑ የመገናኛ ብዙሃን መገለጽ እንዳለባቸው ይደነግጋል። የፌደራልም ሆነ የክልል፣ እንዲሁም የግል ሚድያዎች ከዚህ ጋር የሚሰጡ ማብራሪያ እና ገለጻዎችን በተለያዩ ቁንቋዎች ለህዝብ የማድረስ ሃላፊነት እና ግዴታ አለባቸው።
➡️ አዋጁ በመላው ሃገሪቱ ተፈጻሚ የሚሆን ሲሆን፣ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ ለአምስት ወራት ተፈጻሚ ይሆናል።
Via FBC

ቻይና የኮሮና ቫይረስ የመጀመሪያዎቹን ሁለት የህመም ደረጃዎች ለማከም የተጠቀመችባቸውን የባህል መድሃኒቶች ለኢትዮጵያ በድጋፍ መልክ ልትሰጥ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የጤና ሚኒስቴር ከቻይና የባህል ሃኪሞችና ተመራማሪዎች ጋር ቫይረሱን መቆጣጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያይተዋል፡፡
ቻይና የባህላዊ መድሃኒቶችን በመጠቀም ስኬታማ በሆነ መልኩ የኮሮና ቫይረስን መቆጣጠር የቻለችባቸው መንገዶችን ለኢትዮጵያ ለማጋራት ፍቃደኛ መሆኗን ገልፃለች፡፡
በተለይ የቫይረሱ ህመም የመጀመሪያዎቹ ሁለት ደረጃዎችን ለማከም የተጠቀመችባቸውን ሁለት የመድሃኒቶች ዓይነቶች ለኢትዮጵያ በድጎማ መልክ ለመስጠት ተስማምታለች፡፡
ረጅም እድሜ ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ የባህል ህክምና ተቋማዊ በሆነ መልኩ ወደ ስራ እንዲገባ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረትም በቴክኖሎጂ፣ በቁሳቁስ እና በሙያም እደግፋለሁ ብላለች፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር ኢንጂ.) የኮሮናን ቫይረስ ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውስጥ እንደ ሀገር ከተጀመሩ ስራዎች ጎንለጎን የቻይና ድጋፍ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተናግረዋል፡፡የኢትዮጵያ የባህላዊ መድሃኒቶችም ህጋዊ ማዕቀፍ ኖሯቸው ወደ ስራ እንዲገቡ የተጀመረው ጥረት እንዲሳካም የቻይናን ልምድ ኢትዮጵያ ትፈልጋለች ብለዋል፡፡
Via Ethio FM

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮችና አባላት የከተማ አስተዳደሩ የኮሮና ቫይርስ(ኮቪድ 19)ወረርሽኝ ለመከላከል የጀመረውን ስራ ለማገዝ የሚረዳ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡
መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ/ም በከተማው አስተዳደር ቅጥር ግቢ የገንዘብ ርክክቡ በተደረገበት ስነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የከተማው አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር ኢንጂነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች እና ሌሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ላደረጉት ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
Via Addis Ababa Police Commission

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዱባባ ቀበሌ ብልባላ ከተማ በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ::
ነዋሪዎቹ ፣ተደራጅተው አካባቢያቸውን የሚጠብቁ በተባሉ ወጣቶች ላይ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ወሰዱት ባሉት እርምጃ የሁለት ወጣቶች ህይወት ማለፉንና ከ10 የሚበልጡ መቁሰላቸውን ወይም በፀጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን በስልክ ለዶይቼቬለ ተናግረዋል። አስተያየት ሰጪዎቹ እንዳሉት ከላሊበላ ከተማ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በብልባላ በሁለቱ መካከል የተኩስ ልውውጥ ነበር። ግጭቱ የተከሰተባት የዱባባ ቀበሌ የፀጥታ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ጎሼ አሰፋ በፀጥታ ኃይሉና በአካባቢው ወጣቶች ግጭት ሁለት ወጣቶች መገደላቸውን አረጋግጠዋል ::“ያው ሁለት ሰዎች ናቸው የሞቱት ሶስተኛው ገና ኢንፎርሜሽን አልመጣም ሁለቱን ግን ሬሳቸውን አይቻቸዋለሁ ሶስተኛው ያው በበረሀ አለ ይባላል ገና አልታወቀም” ከፀጥታ ኃይሉ በኩል የተጎዳ እንዳለ ነዋሪዎቹ ቢናገሩም ዶቼቬለ ከመንግስት በኩል ማረጋገጫ ማግኘት አልቻልኩም ብሏል በዘገባው::
Via DW

አዋጁ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል ብላችሁ ለጠየቃችሁን።
አዋጁ በመላው ሃገሪቱ ተፈጻሚ የሚሆን ሲሆን፣ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ #ለአምስት ወራት ተፈጻሚ ይሆናል።
@Yenetibe @Fikerassefa

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ3 ሺ በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ከጎዳና ላይ አንስቼ ላቋቁም ነው አለ፡፡
ሚኒስቴሩ ይህን ውጥኑን ለማሳካት ከ4 አገልግሎት መስጫ ተቋማት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ከሜቄዶኒያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፣ ከክብረ አረጋዊያን፣ ከመቅድም ኢትዮጵያ እና ሴዴቅያስ ከተባሉ ተቋማት ጋር በተደረገ ስምምነት ከ3 ሺ በላይ ዜጎችን ከጎዳና ላይ አንስቶ ለማቋቋም መታሰቡን ሰምተናል፡፡
በአዲስ አበባ፣ በሐረር፣ በአዳማ እና ደሴ ከተሞች የሚገኙ ህፃናት ልጅ የያዙ እናቶች፣ ወጣቶች እና አረጋውያን ከጎዳና ላይ ተነስተው ቋሚ ድጋፍ ወደሚያገኙባቸው ማዕከላት ይቀላቀላሉ ተብሏል፡፡ከጎዳና ላይ የሚነሱት ዜጎች ለኮሮና ቫይረስ ያላቸውን ተጋላጭነት ለመቀነስ ለ14 ቀናት ወደ ለይቶ ማቆያ ማዕከላት እንደሚገቡ እና ምርመራ እንደሚደረግላቸው ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡
በመጀመሪያ ዙር ከአዲስ አበባ 2 754፣ ከአዳማ 143፣ ከሐረር 110፣ ከደሴ 197 ዜጎች ከጎዳና ላይ ይነሳሉ ተብሏል፡፡የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከዓለም ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በ11 ከተሞች የሚገኙ ከ22 ሺ በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ማንሳት መጀመሩ ይታወሳል፡፡
Via Sheger FM

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁት የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን አሁንም ICU ውስጥ ቢሆኑም እየተሻላቸው እንዳሉና ተነስተው አልጋቸው ላይ መቀመጥ እንደቻሉ CGTN ዘግቧል።
በተያያዘ ዜና የብሪታንያ በ24 ሰአት ሪፖርቷ 5,491 አዲስ ተጠቂዎችና 938 ሟቾችን ሪፖርት አድርጋለች። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁት ቁጥር 60,733 የደረሰ ሲሆን 7,097 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
በተያያዘ ዜና የብሪታንያ በ24 ሰአት ሪፖርቷ 5,491 አዲስ ተጠቂዎችና 938 ሟቾችን ሪፖርት አድርጋለች። ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁት ቁጥር 60,733 የደረሰ ሲሆን 7,097 ሰዎች ደግሞ ሞተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
በአሜሪካ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዋነኛ ማዕከል የሆነችው ኒውዮርክ በ24 ሰአት ውስጥ 779 ሞት አስተናግዳለች። ይህንንም ተከትሎ የኒውዮርክ ገዢ ኮሞ በግዛቲቱ የሀገሪቱ ባንዲራ ዝቅ ብሎ መሃል ላይ ይውለበለባል ብለዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa
"የግድያ ዛቻ ደርሶብኛል፤ እኔ ግን ግድ አይሰጠኝም" ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም
ዶ/ር ቴድሮስ "የግድያ ዛቻ ደርሶብኛል፤ እኔ ግን ግድ አይሰጠኝም" ሲሉ የተቃጣባቸውን ጥቃት ጠንከር ባሉ ቃላቶች ዛሬ በሰጡት መግለጫ አጣጥለዋል።
"ከሁለትና ከሦስት ወር በላይ ዘረኛ ጥቃቶች ተሰንዝረውብኛል። ጥቁር ተብያለሁ። እውነቱን ለመናገር እኔ በጥቁርነቴ እኮራለሁ። የሚባለው ነገርም ግድ አይሰጠኝም" ሲሉም አክለዋል።
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ ዕለት፤ የዓለም ጤና ድርጅትን "በዋነኛነት በአሜሪካ ቢደጎምም፤ በጣም ለቻይና የወገነ ድርጅት ነው" ያሉ ሲሆን፤ ለድርጅቱ ድጋፍ ማድረጌን ላቆም እችላለሁ ሲሉም አስፈራርተዋል።
Via:- BBC

Forwarded from YeneTube
የቻናላችን ቤተሰቦች ወደ ቻናላችን አዲስ ሰው በመጋበዝ ተባበሩን።
በዚህ ሳምንት በቻናላችን የተለያዩ ውድድሮች እናዘጋጃለኝ እርሶ ከቤት አይ ውጡ #መረጃዎችን ቀድምን እናደርሶታለን።
@Yenetube @Fikerassefa
በዚህ ሳምንት በቻናላችን የተለያዩ ውድድሮች እናዘጋጃለኝ እርሶ ከቤት አይ ውጡ #መረጃዎችን ቀድምን እናደርሶታለን።
@Yenetube @Fikerassefa
በአሜሪካ በ24 ሰዓት ውስጥ አሁንም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ሞቷል!
በአሜሪካ በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ በኮሮናቫይረስ ምክንያት 1901 ሰዎች ሞቱ። ይህም እስካሁን በአሜሪካ ምድር የሟቾችን ቁጥር 14ሺህ 621 ያደርሰዋል፡፡በአሜሪካ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ጠቅላላ ቁጥር ከ432 ሺህ በላይ ነው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር ከ1.5 ሚሊዮን በልጧል፡፡
Via BBC

ስለኮቪድ-19 ወረርሽኝ መረጃ የሚሰጥ የWhatsApp ቻት ቦት ሥራ ላይ ዋለ!
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ስለኮቪድ-19 ወረርሽኝ መረጃ የሚሰጥ የWhatsApp ቻት ቦት ሥራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል።
ስሙ [Govt of Ethiopia Covid-19] የተባለ ቻት ቦት ለዜጎች ትክክለኛ የጤና መረጃን ለማድረስ በWhatsApp ላይ መቅረቡን ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው። ዓላማውም ትክክለኛውን መረጃ በቀጥታ ለዜጎች ለማቅረብ ሲሆን ይህም ሀገሪቱ ለቫይረሱ የምትሰጠውን ብሄራዊ ምላሽ በመደገፍ ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል ተብሏል።
Via ETV

እስካሁን 1.5 ሚሊዮን ሰዎች በኮቪድ-19 ሲያዙ፤ 329 ሺህ ደግሞ ድነዋል።በሽታው ክፉኛ የጎዳቸው 88 ሺህ ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን ማጣታቸውን የጆንስ ሆፕኪንግስ ዩኒቨርስቲ የሚያሰባስበው መረጃ ያመለክታል።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
የአፍሪካ ልማት ባንክ ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት 10 ቢሊዮን ዶላር ይፋ አደረገ!
የአፍሪካ ልማት ባንክ አገራት የኮሮና ቫይረስ (ኮቪዲ 19) ለስርጭቱ የሚሰጠውን ምላሽ ለማገዝ የሚውል 10 ቢሊዮን ዶላር ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ወረርሽኙ የአህጉሪቷን ኢኮኖሚ በከፋ ሁኔታ እየጎዳ ነው ብሏል ልማት ባንኩ፡፡ድጋፉ በብድር መልክ የሚሰጥ ሲሆን 5.5 ቢሊዮን ዶላሩ ለደሕንነት ስራዎች ሲውል 3.1 ቢሊዮኑ ደግሞ በአፍሪካ ልማት በኩል በምጣኔ ሃብት ድሀ ለሆኑ አገራት ይከፋፈላል፡፡ቀሪው 1.35 ቢሊየን ዶላር ደግሞ ለግል ሴክተሮች ድጋፍ የሚውል ነው ተብሏል፡፡
የአፍሪካ ልማት ባንክ በወሳኝና በአስቸጋሪ ወቅቶች ለአፍሪካውያን ተገቢውን አቅርቦት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚደንት አክኑሚ አዲስና ተናግረዋል፡፡በተጨማሪም ባንኩ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን አገራት ቫይረሱ ከሚያስከትለው ጉዳት አንዲያገግሙ እንደ አለም ባንክ ካሉ አለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡የአፍሪካ ልማት ባንክ ባሳለፍነው ወር የኮሮና ቫይረስ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ ከፍተኛ በተባለ ሁኔታ 3 ቢሊዮን ዶላር ማበደሩን አስታውቋል፡፡
ምንጭ፡ሲጂቲኤን/ኢዜአ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኩሙሩክ ወረዳ ከሱዳን ጋር በሚገናኝባቸው ድንበሮችና መንገዶች ላይ ሰዎች እንዳይገቡና እንዳይወጡ ድንበር በመዝጋት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የተጠናከረ የቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑን የወረዳው መስተዳድር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
ምንጭ: የክልሉ ብዙሃን መገናኛ
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: የክልሉ ብዙሃን መገናኛ
@YeneTube @FikerAssefa
የኮሮና ስርጭትን ለመከላከል ህብረተሰቡ በቤት እንዲቆይ በሚደረግበት ወቅት በቤት ውስጥ የሚፈፀሙ ጥቃቶች ሊጨምሩ እንደሚችሉ ታስቦ የፌደራል ፍ/ቤቶች ከሚያዩቸው ጥቂት አስቸኳይ ጉዳዮች መሐል የቤት ውስጥ ጥቃት ክስ እንዲሆን መመሪያ መሰጠቱን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መአዛ አሸናፊ ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
@YeneTube @FikerAssefa