YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
አስም አለቦት? ካለቦት በጥንቃቄ ያንብቡት

አስም እና ኮሮና ቫይረስ አስም ታካሚዎች በኮሮና ቫይረስም ሆነ በሌሎች የመተንፈሻ አካልን በሚያጠቁ ቫይረሶች ከተያዙ የአስም በሽታ መቀስቀስ (ትንፋሽ ማጠርና ደረትን የሚጫን ስሜት) ሊገጥማቸው ይችላል፡፡ ይህም አደገኛ ሊሆን ይችላል፡፡

ስለዚህም አስም ታካሚዎች የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ማድረግ ይገባቸዋል!

1.አለመደናገጥ

2.ስሜት ቢኖርም ባይኖርም በየዕለቱ መወሰድ ያለበቸውን የአስም መቆጣጠርያ መድሃኒቶች (Controllers) በአግባቡ መውሰድ

እነዚህን መውሰድ አስም እንዳይቀሰቀስ ወይም ከተቀሰቀሰም በከፍተኛ ደረጃ እንዳይቀሰቀስ ይረዳል።

3.የማረጋግያ (Reliever) መድሃኒትዎን በሁሉም ጊዜና ቦታ ከእርስዎ አይለይ - በተለይም ሳልቡታሞል (ቬንቶሊን).

4.በቫይረሱ ላለመጠቃት መሰረታዊ የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ መተግበር:-

ሀ. እጆችን ሁልጊዜ መታጠብ

ለ.እጅ መጨባበጥና ሌሎች አካለዊ ንክኪዎችን ማስቀረት።

ሐ.ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት መ.ከታመመ ሰው ጋር በቅርበት ብዙ ጊዜ አለማሳለፍ፣ መጠቀምያ ቁሶችን አለመጋራት

5.የአስም ስሜቶችዎ የሚባባሱ ከሆነ ኃኪሞትን ማማከር

6."አዲስ" ሳል ወይም "አዲስ" ትኩሳት ከተሰማዎት እና/ወይም በቫይረሱ እንደተጠቁ ከጠረጠሩ ወድያውኑ የፊት መሸፈኛ ማስክ ማድረግ፣ ራሶትን መለየትና ኃኪሞትን ማማከር


ለሚመለከተው ሰው Forward አድርጉ
@Yenetube @Fikerassefa
ማስክ ማን ያድርግ?

አሁን ላይ ማስክ ማድረግ ያለበት በባይረሱ የተጠቀ ግለሰብ እንዲሁም ከተጠቂው ጋር በቅርበት የሚገናኝ ሰው። በተጨማሪ የሆስፒታል ሰራተኞች ቢሆኑ ይመረጣል።

በባይረሱ ያልተጠቁ ግለሰቦች ማድረግ ያለባችሁ እጃችሁን መታጠብ እና መታጠብ ነው።

ደረቅ ሳል ሲያስላቹ እንዲህም የመተንፈሻ አካል በአግባቡ መተንፈስ ካቃታችሁ። ወደ ህክምና ቤት መሄድ ነው ያለባችሁ።

ፎቶ :- በኮሮና ቫይረስ የተጨነቀ ግለሰብ አዲስ አበባ መገናኛ አከባቢ አፉን እና አፍንጫውን በሀይላንድ ሸፍኖ ስንቀሳቀስ በካሜራችን አስቀርተነዋል።

@YeneTube @FikerAssefa
YeneTube
አስም አለቦት? ካለቦት በጥንቃቄ ያንብቡት አስም እና ኮሮና ቫይረስ አስም ታካሚዎች በኮሮና ቫይረስም ሆነ በሌሎች የመተንፈሻ አካልን በሚያጠቁ ቫይረሶች ከተያዙ የአስም በሽታ መቀስቀስ (ትንፋሽ ማጠርና ደረትን የሚጫን ስሜት) ሊገጥማቸው ይችላል፡፡ ይህም አደገኛ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለዚህም አስም ታካሚዎች የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ማድረግ ይገባቸዋል! 1.አለመደናገጥ 2.ስሜት ቢኖርም ባይኖርም በየዕለቱ…
Afaan oromoo Version⬇️

Asmii qabduu? Yoo qabaattan of eeggannoon dubbisaa.

Asmii fi vayrasii koronaa
Yaalamtoonni asmii fi vayrasii koronaanis ta'ee vayrasoonni qaamolee hargansuu miidhaniin yol qabaman dhukkuba asmii namatti kaasuu( hafuurri hanqachuu fi laphee ykn qomatti nama ulfaachuun) isaan muudachuu ni danda'a.

Kanaaf yaalamtoonni asmii of eeggannoo kanaa gadii gochuu qabu.
1. Nahuu ykn sodaachuu dhiisuu

2 fedhiin jiraatus/ jiraachuu yoo baates qoricha asmii too'atan(controllers) seeraan fudhachuu hin dhiisinaa.
Kana gochuun asmiin akka isinitti hin kaane yoo ka'es akka sadarkaa olaanaa irra hin geenye ittisa.

3 Qorichi isinirraa laaffisu (reliever) bakkaa fi yeroo kamittuu isinirra akka adda hin baane.
4 vayrasichaan hunamuu irraa karaalee of eeggannoo seeraan hordofuu.

A. Harka yeroo hundaa dhiqachui.

B. Harka walfuudhuufi wol tuttuqqaa kamiinuu dhiisuu.

C. Harka hin dhiqanneen ijaan
funyaan tuttuquu dhiisuu.
D. Nama dhibamutti dhiyaatanii yeroo hedduu dabarsuu dhiisuu.

E. Meshaalee wojjiin fayyadamuu dhiisuu.

5. Mallattooleen asmii yoo hammaataa dhufan ogeessa fayyaa haasofsisuu.

6. Qufaan/ hoo'i haaraan yoo isinitti dhagayamee ykn vayrasiidhaan qabamuu yoo shakkitan yerooma san haguuggi fuulaa godhachuufi qophaatti of baasuu.


Nama ilaallatuuf forward godhaa!"
@Yemetube @Fikerassefa
👍1
ኮሮና ቫይረስ

ጀንዋሪ 19 :- 100 ሰው ነበር የተጠቃው
ጀንዋሪ 24 :- 1,000 ሰው ነበር የተጠቃው
ጀንዋሪ 28 :- 5,000 ሰው ነበር የተጠቃው
ፌብራሪ 12 :- 50,000 ሰው ነበር የተጠቃው
ማርች 6 :- 100,000 ሰው ነበር የተጠቃው
ዛሬ ማርች 14 :- 150,000 ሰው በቫይረሱ ተጠቅቷል።

@Yenetube @Fikerassefa
ብልፅግና ፓርቲ እስካሁን ከ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ በሚሊኒየም አዳራሽ በመካሔድ ላይ በሚገኘው መርሐ-ግብር ተገለጸ። የመድረኩ መሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ 1.1 ቢሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቡን ተናግረዋል። 1.3 ቢሊዮን ቃል ተገብቷል።

@Yenetube @Fikeassefa
YeneTube
ብልፅግና ፓርቲ እስካሁን ከ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ በሚሊኒየም አዳራሽ በመካሔድ ላይ በሚገኘው መርሐ-ግብር ተገለጸ። የመድረኩ መሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ 1.1 ቢሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቡን ተናግረዋል። 1.3 ቢሊዮን ቃል ተገብቷል። @Yenetube @Fikeassefa
ሐጂ ሰዒድ ያሲን ዓሊ የተባሉ ግለሰብ 10 ሚሊዮን ብር መስጠታቸው ተገልጿል። በአዳራሹ የተሰበሰቡ ባለሐብቶች መስጠት የሚችሉት በትንሹ 300 ሺሕ ብር ነበር። ገንዘብ የለገሱ በመድረኩ በባለሥልጣናት ፊት በማለፍ እጅ ሲነሱ ታይተዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
YeneTube
ብልፅግና ፓርቲ እስካሁን ከ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ በሚሊኒየም አዳራሽ በመካሔድ ላይ በሚገኘው መርሐ-ግብር ተገለጸ። የመድረኩ መሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ 1.1 ቢሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቡን ተናግረዋል። 1.3 ቢሊዮን ቃል ተገብቷል። @Yenetube @Fikeassefa
ገቢ ማሰባሰቢያውን ጠቅላይ ዐቃቤ-ሕግ አዳነች አቤቤ፣ የሰላም ምኒስትር ሙፈሪያት ካሚል፣የትራንስፖርት ምኒስትር ዳግማዊት ሞገስ እና የኮንስትራክሽን ምኒስትር አይሻ መሐመድ እንዳስተባበሩ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ ተናግረዋል።

ምንጭ:- እሸት በቀለ
@Yenetube @Fikerassefa
#ቡና_ኮሮና_ቫይረስ

ቡና ስትጠጡ እጃችሁን መታጠባችሁን እንዳትዘነጉ እንዲሁም ቡና አፍልቶ በመሸጠ የተሰማራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሲኒያችሁን ማጠብ እንዲሁም እጃችሁን በሳሙና በደንብ በመታጠብ አይዘንጉ።

@Yenetube @Fikerassefa
የኮሮና ቫይረስ ገበያውን የቀነሰበት ኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ሊቀንስ እንደሚችል ጠቁሟል


የኮሮና ቫይረስ የጠቅላላ የጉዞ በረራውን ከ20 ፐርሰንት በላይ የቀነሰበት 16,000 ገደማ ሰራተኛ ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰራተኞቹ ከሳምንት በፊት በላከው የኤሜይል መልእክት በአየር መንገዱ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ቢሮዎችን አሁን ካለው ገበያ አንፃር አይተው አላስፈላጊ የተባሉ ቢሮዎችን እና ሰራተኞችን እንዲቀንሱ ትእዛዝ ሰጥቷል።

ሰራተኞቹ ያልተጠቀሙበት የቫኬሽን ጉዞ ካለ ቶሎ እንዲጠቀሙበትም አሳስቧል።

በተጨማሪም ከአየር መንገዱ የሚሰሩ ኤርፓርቶች፣ምግብና መጠጥ አቅራቢዎች፣ ሆቴሎች ጠበቆች፣የነዳጅ አቅራቢዎችና ሌሎች አገልግሎት ሰጪዎች የዋጋ ቅናሽ እና አንዲያደርጉና ለጊዜው ውል እንዲያቋርጡ ጉዳዩን ለሚመሩት የአየር መንገድ ክፍል ሀላፊዎች አሳስቧል።

አየር መንገዱ የገበያ መቀነሱን ወጪውን ለማጣጣም በሊዝ የተከራያቸውን የፕሌኖች በቅናሽ ዋጋ ለመከራየት አልያም ለጊዜው ለመተው የውል ድርድር እያደረገ መሆኑንም ጠቁማል።

Via:- Fidelpost
@Yenetube @Fikerassefa
በተጋነነ ዋጋ እቃዎችን የሚሸጡ ሱቆች፣ ሱፐር ማርኬቶች እና ፋርማሲዎችን ስታገኙ በነዚህ ቁጥሮች ጠቁሙ!

-- 8482 ወይም 0111553343 --
@YeneTube @FikerAssefa
ኮሮና ቫይረስ አፍሪካ :-


- ሴኔጋል ትምህርትቤቶችን ዘግታለች እንዲሁም የነፃነት ቀናቸውን በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት አይከበርም።

- ሩዋንዳ ትላንት የመጀመሪያ በቫይረሱ ተጠቂ ከተገኘ ብኃላ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ አግዳለች እንዲሁም ስብሰባዎችን አግለች በተጨማሪ ትምህርት ቤቶችን ዘግታለች።

- ሲሸልስ የመጀመሪያ ሁለት በኮሮና የተጠቁ ጣሊያናዊ ጎብኚዎች እንደተያዙ አስታወቃለች።
@Yenetube @Fikerassefa
በኮረና ቫይረስ ተጠርጥሮ ወደ ማቆያ ቦታ በመውሰድ ላይ ሳለ አምቡላንስ ሰብሮ ያመለጠው ግለሰብ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በቁጥጥር ስር መዋሉን የለጋምቦ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

@Yenetube @Fikerassefa
ኮሮና ቫይረስ አፍሪካ :-


- ሴኔጋል ትምህርትቤቶችን ዘግታለች እንዲሁም የነፃነት ቀናቸውን በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት አይከበርም።

- ሩዋንዳ ትላንት የመጀመሪያ በቫይረሱ ተጠቂ ከተገኘ ብኃላ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ አግዳለች እንዲሁም ስብሰባዎችን አግለች በተጨማሪ ትምህርት ቤቶችን ዘግታለች።

- ሲሸልስ የመጀመሪያ ሁለት በኮሮና የተጠቁ ጣሊያናዊ ጎብኚዎች እንደተያዙ አስታወቃለች።
@Yenetube @Fikerassefa
#ትምህርት_ነገ_አለ

ከነገ ጀምሮ በኢትዮጵያ ትምህርት በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ይቆማል ተብሎ የሚሰራጨው ከእውነት የራቀ ነው።

#ትምህርት_ነገ_አለ
@Yenetube @Fikerasssefa
የነጻ ስልክ መስመር 8335 ከአናሎግ ወደ ዲጂታል መስመር እየቀየርን ስለሆነ ለጥቂት ደቂቃዎች መስመሩ የተቋረጠ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንስታውቃለን፡፡

We're upgrading our toll free line 8335 to digital call center so we apologize for the few min interruption.
@Yenetube @Fikerassefa
#ኢትዮጵያ_ኮሮና

የሀዋሳ ከተከተማ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር ልዩ የማቆያ ስፍራ እና 30 አባላት ያሉት የህክምና ባለሙያዎች ቡድን ማቋቋሙን አስታወቀ።

@YeneTube @Fikerassefa
ኢትዮጵያ_ኮሮና_ቫይረስ

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በመቀለ ከተማ ለይቶ ማቆያ ማዕከል መዘጋጀቱን የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ ገለጹ።

@YeneTube @Fikerassefa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መቀሌና ላልይበላ ጨምሮ በሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍሎች ዛሬ ሊያደርጋቸው የነበሩ በረራዎችን ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ጠባይ ምክንያት መሰረዙን አስታወቀ።

አየር መንገዱ ጨምሮም በተመሳሳይ ወደ ጎንደር፣ አክሱምና ሽሬ ሊያደርጋቸው የነበሩ በረራዎችም ዛሬ ጠዋት በነበረው አመቺ ያልሆነ የአየር ሁኔታ ሳቢያ መስተጓጎሉን አመልክቷል።
በዛሬው ዕለት የተሰረዙትን በረራዎች ያለው የአየር ሁኔታ መሻሻሉን በተመለከተ ከብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት የሚገኝን መረጃ መሰረት በማድረግ እንዲቀጥል የሚደረግ መሆኑን ገልጿል።

ነገር ግን አሁን ከብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በረራዎችን ያስተጓጎለው የአየር ሁኔታ በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ውስጥም ሊቀጥል እንደሚችል አመልክቷል።

Via:- BBC
@YeneTube @Fikerassefa