YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
ናይ ኮሮና ሕማም ንምክልኻል ኣብ ከባቢና ብቀሊሉ ዝርከቡን ዋግኦም ብተመጣጣኒ ዋጋ ክንረኽቦም ንኽእል እታዎታት ክንጥቀም ንኽእል ኢና።

1. Disinfectant; እንጥቀመሎም ኣቑሑት፣ ከም ናይ በሪ መኽፈቲ ዝበሉ ነገራት ንምጽራይ በረኪና ምጥቃም ንኽእል ኢና።

1.1 ኣደላልዋ; ኣብ ሃገርና ብኣብዝሓ ዝርከብ በረኪና 70% ክሎሪን ዝሓዘ አዩ። እዚ ዓይነት በረኪና 1 ኢድ በረኪና 9 ኢድ ድማ ማይ ብምግባር ክነዳሉ ንክእል ኢና። ዘዳለናዮ ዉሁድ ኣብ ዘይንጥቀመሉ አዋን ብደንቢ ክንከድኖ ይግባእ።

2.Hand sanitizer; ኣእዳውና ኣዘውቲርና ክንሕፀበሉ ኣብ ዘይንኽእለሉ ኩነታት፣ ናይ ማይ ሕፅረት ኣብ ዝህልወሉ ኩነታትን ዝመሳሰሉ ግዚያትን hand sanitizer ምጥቃም ይምከር። ናይዞም ምህርትታት ሕፅረት ኣብ ዕዳጋ ብምህላዉ ኣማራጺታት ምጥቃም ንኽእል ኢና።
ኣልኮል; ብኣብዝሓ ኣብ ዕዳጋ ዘሎ ኣልኮል 70% ሕፍሰት (Concentration) ዘለዎ እዩ። CDC እንጥቀመሎም ናይ ኢድ መፅረዪ ኣልኮል መጠን 60%ን ካብኡ ንላዕሊን ክኮኑ ይመክር። ኣልኮል ንበይኑ ብተደጋጋሚ ምጥቃም ቆርበት ስለ ዘድርቕ ምስ ግሪሲሊን ምሕዋስ ይክኣል እዩ።

2.1 ኣደላልዋ; 9 ኢድ ኣልኮል ምስ ሓደ ኢድ ግሪሲሊን ምሕዋስ። ናይ ኣልኮል ሽታ ዘሸግሮ ሰብ ንእሽተይ ጨና ክውስኸሉ ይኽእል እዩ።

@YeneTube @Fikerassefa
Dhukkuba koroonaa ittisuudhaf haala salphaan naannoo keenyaatti kan argammani fi gaatii salphaa ta'een faayyadamu dandeenya
1. Disinfectant ; meeshaa itti faayyadamnu, qabanno balbala fi kaneen kan fakkaatan qulqullessudhaf barakina fayyadamu dandeenya.

1. 1 haala itti qophessan bayyinan fi barakinan biyya kessa jiru concentration 70% qaba. Barakina akkasi; barakina harka 1 bishaan harka 9 goone qopheessu dandeenya. Wantota walitti makamani qopha'an yeroo itti hin fayyadamne haalan qadadame ta'uu qaba.

2. Hand sanitizer harka keenya yeroo mara dhiqachuu yoo hin dandeenye, hanqina bishaani kan qabu fi kanen kan fakkatan yeroo hand sanitizer fayyadamu dandeenya. Omishni wareen kan gabarratti hanqinna qabachuun isaa filannoowwan gargar fayyadamu dandeenya.

Alkolin baayinan gaba irra jiru alkolii concentration 70% qabudha.CDC Qulqullina harkaaf kan fayyadamnu Alkoli 60% fi isaa ol akka ta'uu gorsa.
Alkoli qofa fayyadamun goga keenya waan gogsuuf girisilin dukka fayyadamu dandeenya .

2.1 Haala itti qophessan alkoli harka 9 girisilin harka 1 dukka walitti makudhan fooli alkolii nama jequuf shito xiqqo itti dabaluu hin damda'a.

Via:-samrawit
@Yenetube @Fikerassefa
ደብረታቦር ዩንቨርስቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ሜዲካል ዶክተሮችን አስተምሮ ዛሬ በማስመረቅ ላይ ይገኛል።

👩‍🎓👨‍🎓🎓ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎓👩‍🎓👨‍🎓
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን ይፋ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ክልሎች ካርታ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያዬ ነው፡፡ በውይይቱ ላይም ቦርዱ የምርጫ ክልሎችን ብዛት በየክልሎቹና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡

የምርጫ ክልል ማለት የሕዝብ ተወካዮች የሚመረጡበት የተወሰነ የሕዝብ ቁጥር የያዘ ተለይቶ የሚታወቅና ከሌሎች የምርጫ ክልሎች ጋር የሚዋሰን አካባቢ ነው፤ አንድ የምርጫ ክልል ስንት ተመራጮች እንደሚኖሩትም የሚወስን ነው፡፡

ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም በተዋቀረው የምርጫ ክልል እስካሁን ስትጠቀምበት ነበር፤ በዚያ ወቅት በ1976ዓ.ም የተደረገውን የሕዝብ ቆጠራ ውጤት እንደ መነሻ ተወስዶ እንደነበርም በገለጻው ተመላክቷል፡፡ በዚያም ለመቶ ሺህ ሰው አንድ የምርጫ ክልል እንደሚኖር ቢገለፅም ከውክልናው በላይ እና በታች የምርጫ ክልል ሲሰጥ እንደነበር በውይይቱ ተነስቷል፡፡

ዘንድሮም ማሻሻያ ለመሥራት ጊዜዉ አጭር በመሆኑና የሕዝብ ቆጠራ ባለመካሄዱ ማስተካከያ ማድረግ ሳይችል ቦርዱ የተበታተኑ መረጃዎችን በመሰብሰብ በዘመናዊ መልኩ የምርጫ ካርታ ማደራጀቱ ነው የተገለጸው።

በተዘጋጀው የምርጫ ክልል መሠረትም ለፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች ምርጫ ደረጃ አማራ 138፣ ትግራይ 38፣ አፋር 8፣ ኦሮሚያ 178፣ ሶማሌ 23፣ ቤኔሻንጉል ጉሙዝ 9፣ ደቡብ 123፣ ጋምቤላ 3፣ ሀረሪ 2፣ ድሬደዋ 2 እና አዲስ አበባ 23 የምርጫ ክልሎች እንደሚኖራቸው ይፋ ተደርጓል፡፡ ለክልል ምክር ቤት ደግሞ ክልሎች እንደየአሠራራቸው እንደሚወሰንም አስታውቋል፡፡

Via:- AMMA
@Yenetube @FikerAssefa
ቦርዱ ይፋ ባደረገው የምርጫ ካርታ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጥያቄ መቀበል ጀምሯል የሶማሌ ክልል የህዝብ ብዛቴ እና የምርጫ ክልሎቼ አይጣጣሙም ሲል ባቀረበው አቤቱታ መሰረት የምርጫ ክልሉን ማሻሻል ነበረበት ሲል የኦጋዴን ነጻነት ግንባር ጠይቋል።

Via:- Addis maleda
@Yenetube @Fikerassefa
" 'ምርጫ በዚህ ቦታ አይደረግም' ብለን የያዝነው የምርጫ ክልል የለንም።

በሀገሪቱ በሙሉ ለማከናወን ነው ያቀድነው። ከባድ ጎርፍ፣ እሳት፣ ከባድ የጸጥታ ችግር፤ ምርጫ ለመከወን ካስቸገረን፤ የዚያን ጊዜ የምናየው ይሆናል"

- ብርቱካን ሚደቅሳ #Ethiopia
@Yenetube @FikerAssefa
Protect your self ⬆️
እራሳችሁን ጠብቁ


ለሰው ምልክቱን አስተላልፉ
#News_Corona_Africa

ናሚቢያ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ጥንዶች መገኘታቸውን ይፋ አድርጋለች።እነዚህ ጥንዶች ስፔናዊ ሲሆኑ ረዕብ እለት ነበር ወደ ናሚቢያ የገቡት ሁለቱም የኮሮና ቫይረስ እንዳለባቸው ተነግሯል።

@Yenetube @Fikerassefa
በተመሳሳይ ሩዋንዳ ኮሮና ቫይረስ ገብቷል። የተጠቃ ግለሰብ ህንድ ዜጋ ሲሆን ማርች 8 ወደ ሩዋንዳ እንደገባ ተነግሯል። ግለሰቡ ለይቶ ማቆያ ገብቷል ክትትል እየተደረገለት እንደሆነ ጤና ሚንስተሩ ገልፀዋል።

@Yenetube @Fikerassefa
በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል በተደረገ ስብሰባ ላይ የተሳተፈ አንድ የአሜሪካ ወታደር በተደረገለት ምርመራ በኮሮና ተሕዋሲ መያዙ እንደተረጋገጠ አምባሳደር ማይክ ራይነር ለኢትዮጵያ ሹማምንት መናገራቸውን ብሎምበርግ ዘገበ።
@Yenetube @Fikerassefa
ብልፅግና ፓርቲ በሚሊኒየም አዳራሽ የሚያካሒደውን የገቢ ማሰባሰቢያ ፋና በቀጥታ በማስተላለፍ ላይ ይገኛል። መምህራንን ጨምሮ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባለሙያዎች ያዘጋጁት ሙዚቃዊ ተውኔት በተለያዩ ቋንቋዎች ይቀርባል፤ ቴሌቶን ይካሔዳል።

Via:- Eshete Bekele
@Yenetube @Fikerassefa
የሲዳማ ዞን ከኦሮሚያ ክልል በሚዋሰንበት በንሳ ወረዳ ሀማሾ ቦረና ቀበሌ ባገረሸ የድንበር ግጭት የሁለት ሰዎች ህይዎት አልፏል።

Via:- ElU
@Yenetube @FikerAssefa
ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አብይ አህመድ ተገኝተዋል

በትንሹ ከ300 ሺሕ ብር ጀምሮ ገንዘብ እንዲያዋጡ የተጋበዙ ባለሀብቶች በተገኑበት የብልጽግና ገቢ ማሰባሰቢያ የደቡብ፣የአማራ፣የሶማሌ ክልሎች ፕሬዝዳንቶች ተገኝተዋል። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ እየተጠበቁ ነው።
@Yenetube @Fikerassefa
በግብጽ በአውሎንፋስና ጎርፍ ምክንያት 21ሰዎች ሞቱ በግብጽ ሁለተኛ ቀኑን ባስቆጠረው መብረቅ በቀላቀለ አውሎንፋስና ጎርፍ ምክንያት 21 ሰዎች መሞታቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡

@Yenetube @Fikerassefa
በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለንግዱ ህብረተሰብ የተሰጠ ማሳሰቢያ
@Yenetube @FikerAssefa
ፕሬዝዳንት አል ሲ ሲ ለሁለት ሳምንት ትምህርት ቤቶች እና ዩንቨርስቲዎች እንዲዘጉ አዘዋል።

ግብፅ በኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ቁጥር ዛሬ 109 መድረሱን ጤና ሚንስትር ከሰዐታት በፊት ማስታወቁ ይታወሳል።

@Yenetube @Fikerassefa