YeneTube
118K subscribers
31.5K photos
485 videos
79 files
3.88K links
መረጃዎችን ለመላክ @Fikerassefa
Download Telegram
Forwarded from YeneTube
🏷LA POLO
🏷🇹🇷Turkey🇹🇷
🏷MATERIAL (KODA)
🏷Size: 40 41 42 43
🏷PRICE 2500
🏷Free Delivery
🏷Contact @babeyos
🏷call +251955352406
📞+251904187518
BABYO BRAND|always unique
@Babeyobrands
በተጨማሪም
👔ልብሶች😻🔥
🔥ሰአቶች
👞👡ጫማዎች👠🥿 🔥
👜ቦርሳዎች💼
🧥ሌሎችንም 👨ለወንዶችም ለሴቶችም👩‍🦳 ይቀላቀሉን
የፈለጉትን እቃ ያሉበት ድረስ በነፃ(ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ) እናመጣልዎታለን

join👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFhWm3MuPyJdztBwSQ
Forwarded from HEY Online Market
Samsung A30S (64 GB)
Camera: 16Mp + 5Mp
Front : 16Mp
Ram: 4 GB Ram
Storage: 64 GB
Battry: 4000 mAh Battery
Price :8400

Contact us
0953964175
0925927457
0910695100 @Roviii
@heyonlinemarket
Forwarded from YeneTube
- የተለያዩ ብራንድ ያላቸው ስአቶችን አስመጥተናል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኩባንያችን (ሺባ) ‼️በ 1500 ብቻ ይግዙ‼️
ቻናላችንን በመቀላቀል ለተለያዩ ምርጫዎችን አይተው ይግዙ https://tttttt.me/joinchat/AAAAAFfS1CHMcuedhCLPBQ

- አድራሻ : ቦሌ ኤድናሞል ፊትለፊት ባቲ ኮፕሌክስ 2ተኛ ፎቅ ፤ ክፋለ ሀገር ለምትኖሩ በፖስታ እንልካለን። ማንኛውም እቃ ከ Amazon.co.uk እና ከ ebay.co.uk ማዘዝ ይችሉ ፤ በ0941158969 ይደውሉልን
ሀዋሳ ቤንዚል ችግር እስከ ዛሬ አልተፈታም
ካሳለፈነው ሳምንት ጀምሮ የቤንዚን እጥረት ሀዋሳ ላይ ተስተውሏል። ዛሬ እንዳሳለፍነው ሳምንት ተመሳሳይ የቤንዚን እጥረት በከፍተኛ ሁኔታ ተስተውሏል።

ይሁን እንጂ ሀዋሳ ሼል አከባቢ በሀይላንድ ቤንዚን የያዙ ህፃናት በነፃነት አንድ ሊትር ከ50 - 60 ብር እየቸበቸቡት ይገኛሉ ይህንን የጥቁር ገበያ መንግስት ሊከላከለው የሚገባ ተግባር ነው።

ከዚህ ባስ ሲል ከተማዋ ላይ የሚገኙ ሞተር መጠገኛ ቤቶች እንዲሁም የሸቀጣ ሸቀጥ ሱቆች ቤንዚን በነፃነት እንደሚሸጡ የከተማ አስተዳዳር የሚያውቀው ጉዳይ ሆኖ ሳለ ለምን ይህንን ተግባር የሚቃወም ሰው መጥፋቱ አገርሞናል።


@Yenetube @Fikerassefa
አዲስ አበባ ፒያሳ- 4ኪሎ -መገናኛ ቦሌ ተዘዋውረን እንደተመለከትነው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አፍና አፊንጫ መሸፈኛ ማድረግ መጀመራቸውን ተመልክተናል።

@Yenetube @Fikerassefa
በመዲናችን ትላልቅ ሱፐር ማርኬቶች ሳኒታይዘር - አልኮል የመሳሰሉትን ተዘዋውረን ጠይቀናል መልሳቸውም የለም ነው።

አብዛኞቹ ላይ ደሞ ሰልፎች ይስተዋልባቸዋል።
#ሸዋ ሱፐር ማርኬት ነገ የጠየቅናቸውን እንደሚያዘጋጁ ነግረውናል።

@Yenetube @Fikerassefa
ሱዳን የመጀመሪያውን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ፣ ተጠቂው ከተሞተ በኅላ አወቀች።

ተጠቂው ከተባበሩት አረብ ኤሚሪቶች ወደ ሱዳን የገባ ሲሆን፣ ታሞ በትናንትናው ዕለት ከሞተ በኅላ ነው የቫይረሱ ተጠቂ መሆኑ የተደረሰበት።

@Yenetube @Fikerassefa
ከባሕር ዳር እስከ ጎንደር አካባቢ የሚታዬው አቧራማ ጭጋግ የተነሳው ከሱዳን መሆኑን የምዕራብ አማራ ሚትዮሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ለ አማራ ማስ ሚዲያ ተናግሯል።

እንደዚህ ዓይነት የአየር ሁኔታ መለዋወጥ ሲያጋጥም የማጅራት ገትር በሽታ መንስኤ ሊሆን ስለሚችል ንጽሕናን በመጠበቅ ሕብረተሰቡ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግም ኤጀንሲው መክሯል።

Via:- #ElU
@Yenetube @Fikerassefa
የፊት እና የአፍ መሸፈኛ ከ5 ወደ 100ብር ዋጋው ማደጉን ተመልክተናል።

ይህንን ያደረጉት ፋርማሲዎችም ጭምር ናቸው ። የፊት እና የአፍ መሸፈኛዎን ቀድመው የገዙ ነጋዴዎችም ይህንን ተግባር ሲፈፅሙ ተመልክተናል።

ይህ ተገቢ አይደለም ይህ የፊት እና የአፍ መሸፈኛ ማስክ ቢቻል ነፃ የሚሰጥ ነው ነገር ይህንን ያህ ገና ዛሬ ቫይረሱ ተከሰተ በተባለበት ቀን እንዲህ ዋጋውን ማስወደድ ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጠ ተግባር ነው።

@YeneTube @Fikerassefa
"በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኝቷል" በሚል ከወጣው መረጃ በኋላ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን የሚቆጣጠር ግብረሀይል ማቋቋሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ።

በከተማዋ የንግድ ቢሮ የሚመራው ግብረሀይሉ ከነገ ጠዋት ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል ተብሏል። ህብረተሰቡ ካልተገባ የዋጋ ጭማሪ እራሱን እንዲጠብቅና የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን በተመለከተ ጥቆማ እንዲሰጥ የከተማ አስተዳደሩ አሳስቧል።

@Yenetube @Fikerassefa
#ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ_አህመድ_ያስተላለፉት መልክት

በአገራችን በዛሬው እለት አንድ ኮሮና ቫይረስ ያለበት ሰው የተገኘ በመሆኑም ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱን እና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ።

* እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ

* የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት አለመውጣት፣ ሰው የሚበዛብት ቦታ አለመሄድ

* ንክኪ የሚያስፈልጋቸው የሰላምታ መንገዶችን መተው

* ሰው በብዛት የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ

* ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ በንቃት የራሱን እና የቤተሰቡን ጤና መጠበቅ

Via:- አብይ አህመድ
@Yenetube @FikerAssefa
በዲሲ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ስር ያሉ አቤያተ ክርስቲያናት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አገልግሎታቸውን ለጊዜው እንዲያቆሙ በኢኦተ ቤተክርስቲያን የዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁእ አቡነ ፋኑኤል አሳሰቡ።

@Yenetube @Fikerassefa
የፊት ማስክ አጠቃቀም እና አወጋገድ

- የፊት ማስኮን ከማድረግ በፊት እጅም በሳሙና መታጠብ።

- በማስኩ አፍና አፍንጫን መሸፈን ምንም ክፍተት ሳይኖረው።

- ማስኩ አፍንጫዎ ላይ እንደተመጠ እንዲቆይ የአፍና የአፊንጫዎን ጠርዝ በጣቶ መጫን።

- ማስኩን በሚያወልቁበት ወቅት ክዳን ባለው ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጣሉት ወይንም ያቃጥሉት።

- ማስኩን አድርገው እያለ ማስኩን በእጆ ባይነኩ ይመረጣል። ለመንካት ከፈለጉም እጆን በሳሙና ታጥበው መሆን አለበት


#ሼር ያድርጉ መልክቶቻችንን
@Yenetube @Fikerassefa