የወ/ሮ ነጻነት አስፋው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ።
በትላንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞ የዶቼቬሌ ጋዜጠኛና የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ወይዘሮ ነፃነት አስፋው የሽኝትና ቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ በመቐለ ተፈፀመ፡፡ በሽኝትና ቀብር ስነ ስርዓቱ የትግራይ ክልልና ህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጨምሮ ቤተሰብ፣ የትግልና ስራ ባልደረቦቻቸው እንዲሁም የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ተገኝተዋል፡፡
via:- DW
@Yenetube @Fikerassefa

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአለም አቀፍ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በሽፋን እንዲገባ የተደረገ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስመልክቶ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ
via:- FBC
@YeneTube @FikerAssefa
via:- FBC
@YeneTube @FikerAssefa
ፈረንሳዊው የፒ.ኤስ.ጂ ተጫዋች ኪልያን ምባፔ በኮሮና ቫይረስ ሳይያዝ አይቀርም ሲል ተነባቢው ለኪፕ ጋዜጣን ጠቅሶ goal.com ዘግቧል።
@YeneTube @Fikerassefa
@YeneTube @Fikerassefa
YeneTube
ፈረንሳዊው የፒ.ኤስ.ጂ ተጫዋች ኪልያን ምባፔ በኮሮና ቫይረስ ሳይያዝ አይቀርም ሲል ተነባቢው ለኪፕ ጋዜጣን ጠቅሶ goal.com ዘግቧል። @YeneTube @Fikerassefa
የኪልያን ምባፔ የህክምና ውጤት ከቫይረሱ ነፃ መሆን ያመለክታል።
9000 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኦሮምያ ክልል ነው የተገነቡት
የተገነቡት "በኦሮሚያ ክልል ላይ ነው" በሚል ውዝግብ ተቀስቅሶባቸው ከነበሩ የአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ውስጥ ሰላሳ ሁለት ሺህው ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ዕጣ ለወጣላቸው ዕድለኞች ሊተላለፉ እንደሆነ ሪፖርተር ዘግቧል።
የኮንዲሚኒየም ቤቶቹን ውዝግብ እንዲያጠና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከኦሮሚያ ክልል ተውጣጥቶ የተቋቋመው ኮሚቴ፤ ዕጣ ከወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ 9,000 ያህሉ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ መገንባታቸውን አረጋግጧል -
ምንጭ:- ሪፖርተር / ተስፋዓለም ወልደየሱስ

በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው የድርድር ሰነድ ለግብፅና ለሱዳን ብቻ እንደሚቀርብ፣ ነገር ግን በሦስቱ አገሮች ስምምነት መሠረት ሌሎች አጋሮች በድርድሩ ሚና እንዲኖራቸውም ክፍት መደረጉን ከመረጃው መረዳት ተችሏል።
የሪፓርተርን ሙሉ ዘገባ ይመልከቱ
https://www.ethiopianreporter.com/article/18307
የሪፓርተርን ሙሉ ዘገባ ይመልከቱ
https://www.ethiopianreporter.com/article/18307
የአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊስ፣ በልመና ከተሰማራ ግለሰብ በ3 ቀረጢቶች የታጨቀ ገንዘብ መገኘቱን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ኤጄንሲ ተናግሮ፣ የገንዘቡን መጠን ለማወቅ እየቆጠርኩ ነው ብሏል። ቆጠራው ሲጠናቀቅ ለግለሰቡ የባንክ አካውንት ከፍቸ አስቀምጥለታለሁም ብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
BREAKING NEWS: Laqe Ayalew, former deputy administrator of the Amhara Regional State, is expected to take the position of minister of Revenues, replacing Adanech Abebe.
Via:- Addis Fortune
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- Addis Fortune
@Yenetube @Fikerassefa
ጤና ሚኒስቴር ነገ አዲስ ሚኒስትር ይሾምለታል!
ለሚድያ ሰዎች መረጃ በጥሩ ሁኔታ በመስጠት የሚመሰገኑት ዶ/ር ሊያ ታደሰ ሚኒስትር ይሆናሉ ተብሏል። ከዚህ በፊት እዚህ ሚኒስቴር ውስጥ ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ቴድሮስ እና ዶ/ር አሚርም ለጋዜጠኞች ቅርብ በመሆን እና መረጃ በመስጠት ወደር የማይገኝላቸው ነበሩ።
via:- Elias meseret
@Yenetube @FikerAssefa

የኮሮና ቫይረስ "አለም አቀፍ ወረርሽኝ" ተብሎ ታውጇል!
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ዛሬ ቫይረሱ ያለበትን ሁኔታ ካሳወቁ በሁዋላ "አሁን አለም አቀፍ ወረርሽኝ ደረጃ ላይ ደርሷል" ብለዋል።
ቫይረሱ እስካሁን ከ3,000 በላይ ሰዎችን ገድሎ ከ120,000 በላዩን ደግሞ አጥቅቶ ይገኛል።
via Elias Messeret @YeneTube @FikerAssefa

የጁቬንትሱ የመሀል ተከላካይ ዳንኤል ሮጋኒ በኮሮና ቫይረስ መጠቃቱን ጁቬንቱስ አስታውቋል። የጁቬንቱስ ተጨዋቾት ሁሉም በለይቶ ማቆያ ውስጥ መሆናቸው አስታውቋል።
@Yenetube @Fikerassefa
@Yenetube @Fikerassefa
Audio
የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ /ኦኤንኤን/ ሁለት ጋዜጠኞች በመንግሥት ታሰሩብኝ ሲል የቴሌቪዥን ጣቢያው አስታወቀ።
የታሰሩ ጋዜጠኞችም ደሱ ዱላ እና ዋቆ ኖሌ እንደሚባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሶርሳ ደበላ ተናግረዋል። የኦሮምያ መንግሥት በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በሞያቸው ሳብያ ሳይሆን ጥፋት በመፈፀም ተጠርጥረው ነው ብሏል።
Via:- VOA
@Yenetube @Fikerassefa
የታሰሩ ጋዜጠኞችም ደሱ ዱላ እና ዋቆ ኖሌ እንደሚባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሶርሳ ደበላ ተናግረዋል። የኦሮምያ መንግሥት በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በሞያቸው ሳብያ ሳይሆን ጥፋት በመፈፀም ተጠርጥረው ነው ብሏል።
Via:- VOA
@Yenetube @Fikerassefa
"ፎርቹን" ትላንት አመሻሹን ያሳወቀው የሚኒስትሮች ሹመት ዛሬ በፓርላማው ተረጋግጧል።አዳነች አቤቤ የጠቅላይ አቃቤ ህግነቱን፣ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትርነቱን፣ ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር ሹመታቸው እንዲጸድቅ ለፓርላማ ቀርበዋል።
Via:- ተስፋአለም ወልደየስ
@Yenetube @Fikerassefa
Via:- ተስፋአለም ወልደየስ
@Yenetube @Fikerassefa
ታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ ቶም ሃንክስ እና ባለቤቱ በኮረና ቫይረስ ተያዙ
የ63 ዓመት አዛውንት የሆኑት ቶም እና ባለቤቱ በአሁን ወቅት የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሆነም ተገልጿል።
@Yenetube @Fikerassefa
የ63 ዓመት አዛውንት የሆኑት ቶም እና ባለቤቱ በአሁን ወቅት የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሆነም ተገልጿል።
@Yenetube @Fikerassefa
ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የአራት ሚኒስትሮች የሹመት ጥያቄ ተቀብሎ አፅድቋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
1 . ወ/ሮ አዳነች አቤቤ - የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ
2 . ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር
3. አቶ ላቀ አያሌው - የገቢዎች ሚኒስትር
4. ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ - የሴቶች ህፃናትና
ወጣቶች ሚኒስትር ሆነው በ21 ተቃውሞ በአብላጫ ድምፅ ሹመታቸው ፀድቋል።
Via:- Walta Tv

ማስታወቂያ
✈️🌍JAWISARO TRAVEL AGENCY🌍✈️
🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦
የቻናላችን ቤተሰቦች የጃዊሳሮ ትራቭል ኤጀንሲ ቤተሰቦች ጃዊሳሮ ፋውንዴሽን ስኮላርሺፕ የመክፈል አቅም ለሌላቸው ወደ ካናዳ 🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦 የትምህርት እድል ለ 100 ተማሪዎውች ብቻ ስለመጣ በስራ ቀናቶች ከሰኞ - ቅዳሜ በስራ ሰአት መመዝገብ እንደምትችሉ ልናሳውቃቹ እንወዳለን::
⭕️አድራሻ:- 🏛ቦሌ ሰላም ሲቲ ሞል
@jawisaro
⭕️Info☎️0988058420
0932516194
@Jawisaro_Travel_Agency

በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ለአምስት መቶ ሰዎች ነጻ የኩላሊት ምርመራ ይካሄዳል
መርሀ ግብሩን ያዘጋጀው በኢትዮጲያ የኩላሊት ህክምና ማህበር ሲሆን አለም አቀፍ የኩላሊት ህመም ቀንን በማስመልከት የተሰናዳ ነው፡፡
በእለቱም የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን የማህበሩ የቦርድ አባል ዶ/ር ቤዛዬ አበበ ለአሐዱ ተናግረዋል፡፡
በብሄራዊ ቲያትር ይከወናል በተባለው የኩላሊት ህመም ነጻ የምርመራ አገልግሎት ላይ የላቦራቶሪ አገልግሎት የሚሰጡ የህክምና ማዕከላት በበጎ ፈቃደኝነት እንደሚሳተፉ ተነግሯል፡፡
ሳንቴ ላቦራቶሪ፤ሄማ ላቦራቶሪ እና አርሾ ላቦራቶሪ በስፍራው የምርመራ አገልግሎቱን የሚሰጡ የህክምና ተቋማት መሆናቸው ታውቋል፡፡
ዶ/ር ቤዛዬ በዛሬው እለት ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ ቀኑ 6 ሰአት ድረስ በብሄራዊ ቲያትር በመገኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተናግረዋል፡፡
በእቅዱ መሰረት 5 መቶ ያህል ሰዎች ተጠቃሚ ከሆኑ አገልግሎቱ በገንዘብ ሲተመን 25 ሺህ ብር ይሆናል ተብሎ እንደሚገመት ዶ/ር ቤዛዬ ገልጸዋል፡፡
አለም አቀፍ የኩላሊት ህመም ቀን በአለም ለ14ኛ ጊዜ በኢትዮጲያ
Via:- Ahadu

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በወጣው አዋጅ መሰረት ለተቋሙ የቦርድ አባልነት የቀረቡ አዳዲስ እጩ ተሻሚዎችንም በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።
በዚሁ መሰረት፦
1. አቶ አወሉ አብዲ - ሰብሳቢ
2. ወ/ሮ አበበች ሽከታ - አባል
3. ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ - አባል
4. አቶ ማንያዘዋል እንደሻው - አባል
5. ዲያቆን ዳንኤል ክብረት - አባል
6. አቶ ኦባንግ ሜቶ - አባል
7. ዶ/ር ወዳጄነህ ማሕረነ - አባል
8. ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ - አባል
9. አቶ ጌትነት ታደሰ - ጸሐፊ እና አባል ሆነው ተመርጠዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
በዚሁ መሰረት፦
1. አቶ አወሉ አብዲ - ሰብሳቢ
2. ወ/ሮ አበበች ሽከታ - አባል
3. ዶ/ር አጋረደች ጀማነህ - አባል
4. አቶ ማንያዘዋል እንደሻው - አባል
5. ዲያቆን ዳንኤል ክብረት - አባል
6. አቶ ኦባንግ ሜቶ - አባል
7. ዶ/ር ወዳጄነህ ማሕረነ - አባል
8. ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ - አባል
9. አቶ ጌትነት ታደሰ - ጸሐፊ እና አባል ሆነው ተመርጠዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ አቶ ጌታሁን አብዲሳ የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት፣ እንዲሁም አቶ ታደለ ተረፈ የክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ እንዲሆኑ ሹሟል።
አቶ ጌታሁን በሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ የነብሩ ሲሆን፣ የክልሉን ገዥ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አድጎ አምሳያን በመተካት ነው ም/ፕሬዝደንት ሆነው የተሾሙት።
Via: - #Elu
@Yenetube @Fikerassefa
አቶ ጌታሁን በሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ የነብሩ ሲሆን፣ የክልሉን ገዥ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አድጎ አምሳያን በመተካት ነው ም/ፕሬዝደንት ሆነው የተሾሙት።
Via: - #Elu
@Yenetube @Fikerassefa
ሱዳን ግድቡ የውኃ መጠን የመቀነስም ሆነ ሌላ ጉዳት በታችኛው ተፋሰስ አገሮች ላይ ያስከትላል የሚል እምነት እንደሌላት በመግለጽ፣ የኢትዮጵያን ልማት እንደምትደግፍ አስታውቃለች፡፡
ተጨማሪ የሪፓርተር ዘገባ ያንቡብ ⬇️ https://ethiopianreporter.com/article/18324
ተጨማሪ የሪፓርተር ዘገባ ያንቡብ ⬇️ https://ethiopianreporter.com/article/18324