Forwarded from HEY Online Market
One Plus 7 pro (2019)
📸Camera: 48Mp + 16MP + 8MP/
(ultra wide)Triple cam/
Front : 32MP
Ram: 8GB
Storage: 256GB
Battry: 4000 mAh Battery (2days)
Price: 29,500 birr
Contact US @heymobile
0925927457
0953964175
0910695100
@HEYOnlinemarket
📸Camera: 48Mp + 16MP + 8MP/
(ultra wide)Triple cam/
Front : 32MP
Ram: 8GB
Storage: 256GB
Battry: 4000 mAh Battery (2days)
Price: 29,500 birr
Contact US @heymobile
0925927457
0953964175
0910695100
@HEYOnlinemarket
Forwarded from YeneTube
✅ ሁሉንም ሰብስቦ በአንድ ላይ የያዘ የግብይት ድረገፅ
✅ በድረ ገፁ ላይ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት ዕቃዎቹን መሸጥ ይችላል።
✅ ከ2700 በላይ ዕቃዎች
@SebsibieEthiopia
www.sebsibie.com
📞 0953707070

ኢትዮጵያ ለድርድር ወደ ዋሽንግተን አትጓዝም...
ኢትዮጵያ የታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር በአሜሪካ ሊካሄድ የታሰበው ድርድር ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች።የታላቁ የህዳሴ ግድብን የተመለከተ ውይይት በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል በአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ እና የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በታዛቢነት የተገኙበት የሶስትዮሽ ድርድር በአሜሪካ ሲካሄድ መቆየቱ ይታወሳል።ሆኖም የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን በሃገር ውስጥ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርገውን ውይይት ባላማጠናቀቁ የካቲት 19 እና 20 ቀን 2012 በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ሊካሄድ በታሰበው የሶስትዮሽ ድርድር ላይ እንደማይሳተፍ የውሃ ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።ሚኒስቴሩ በተጠቀሰው ጊዜ አሜሪካ በመገኘት ድርድሩን ማድረግ እንዳልታቻለ ጥሪውን ላደረገው የአሜሪካ ግምጃ ቤት ቢሮ ማስታወቁንም ጠቅሷል።
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ከምባታ ጠምባሮ ዞን የገቡ ሲሆን፣ ከዞኑ የማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይትን ያካሂዳሉ።
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
#PMOEthiopia
@YeneTube @FikerAssefa
በመንግሥታዊ ተቋማት መሠረተ ልማት ላይ ዝርፊያ ሲፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ!
በተደራጀ ሁኔታ የኢትዮ-ቴሌኮምን ጨምሮ በሌሎች መንግሥታዊ ተቋማት መሠረተ ልማት ላይ ዝርፊያ ሲፈጽሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች መያዙን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ገለጸ። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹን የያዘው ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ አልማዝየ ሜዳ አካባቢ በደረሰው የኅብረተሰቡ ጥቆማ መሆኑንም አስታውቋል።ኅብረተሰቡ መሰል የወንጀል ድርጊቶችን ሲመለከት ለፖሊስ ጥቆማ በመስጠት የበኩሉን እንዲወጣ ፖሊስ አሳስቧል።
ምንጭ: ETV

የሐረር ፍትሕ እና ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መመስረቱ ተገለፀ።
ፓርቲው "ማንም ሰው በጥረቱ እና በድካሙ ባገኘው እንጂ በተፈጥሮ ወይም ባጋጣሚ ባገኘው ማንነቱ ምክንያት የሚጎዳበት ወይም የሚጠቀምበት አሰራር" እንዲቀር የሚታገል መሆኖኑን አስታውቋል።
@YeneTube @Fikerassefa

‹‹የፓርቲ አባል በመሆናቸው የታሰሩ ዜጎች የሉም›› የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የፓርቲ አባል በመሆኑ በጸጥታ ኃይሎች የታሰረ ዜጋ የለም ሲል ከዚህ ቀደም የቀረበበት ወቀሳ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አስታወቀ።ባለፉት ኹለት ሳምንታት ወስጥ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባላቶቻችን ታስረውብናል ቢሉም፣ የክልሉ ኮምዩኒኬሽን ቢሮ የፓርቲ አባል ስለሆነ ብቻ የታሰረ ሰው የለም ሲል ለአዲስ ማለዳ ምላሹን ሰጥቷል።ቢሮው የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶች መታሰራቸውን ቢያስተባብልም፣ ከሳምንት በፊት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ በጅማ ዞን ቀርሳ ወረዳ ጽሕፈት ቤት፣ አርማና ባነሮቼ ተቃጥለውብኛል፣ ወለጋ ዞን ቢንቢ ከተማ ላይ ጽሕፈት ቤታችን ተዘርፎ የመንግሥት የወታደር ካምፕ ሆኗል ሲል ምሬቱን ገልፆ ነበር።
Via Addis Maleda

በአፋር ክልል አፍዴራ ወረዳ የሚገኘው SVS የጨው ፋብሪካ ተቃውሞ ባሰሙ ሰዎች ተዘጋ።
ተቃዋሚዎቹ ድርጊቱን የፈጸሙት በዕስር ላይ የሚገኙት የታዋቂውን ጨው ነጋዴ ሼህ ሰዒድ ያሲንን ስም ትናንት በአቃቤ ህግ ክሳቸው ከተቋረጠላቸው ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ በማጣታቸው ነው።
Via:- #Elu
T.me/YeneTube @FikerAssefa

በዛሬው እለት የካቲት 18 ቀን 2012 ዓ.ም 104 ዜጎቻችን በታንዛኒያ ኢሪንጋ በሚባለው ግዛት ካለ እስር ቤት ተፈትተው ወደ አገራቸው ገብተዋል። ቤተሰብ እንዲሁም ወዳጅ ዘመድ እንዲቀበላቸው እንዲረዳ መረጃውን እንዲደርስላቸው ተመላሾቹ በጠየቁት መሰረት የስም ዝርዝራቸውን ኤምባሲው እንደሚከተለው አቅርቧል።
ምንጭ: በዳሬሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ
@YeneTube @FikerAssefa
ምንጭ: በዳሬሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ
@YeneTube @FikerAssefa
እልባት ያጣው የኢትዮጵያ እና የግብፅ ውዝግብ
እንዲሁም ከ24 አመት በፊት ተሞክሮ ስለከሸፈው የሁስኒ ሙባረክ የግድያ ሙከራ በአዲስ አበባ ሰፊ ዘገባ አቅርበናል አድምጡት።
⬇️⬇️
https://m.youtube.com/watch?v=SjfDcjDc2NI

YouTube
Ethiopia : እልባት ያጣው ውዝግብ አባይ ኢትዮጲያ የአሜሪካን አደራዳሪነት እንቢ አለች!!
Subscribe our channel yenetube for more updates and new videos.
በኦሮሚያና በአፋር ክልሎች የሚገኙ ህጻናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር ይፋ ሆነ።
ለመርሃ ግብሩ 28 ሚሊየን ዶላር የተመደበ ሲሆን፥ 677 ሺህ 247 ህጻናት ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል።መርሃ ግብሩ በዓለም ምግብ ፕሮግራምና በአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር ትብብር ለአራት ዓመታት የሚተገበር መሆኑ ተገልጿል።በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤት መሻሻል ፕሮግራም ዳይሬክተር ጀኔራል አቶ ያሳቡ ብርቅነህ፥ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር በችግር ውስጥ የሚገኙ ህጻናት ከትምህርት ውጪ እንዳይሆኑ እገዛ እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
የዓለም የምግብ ፕሮግራም በሁለቱ ክልሎች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እያካሄደ ባለው የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር በፋይናንስ፣ በቴክኒክና በሌሎችም ሰፊ ልምድ የተገኘበት መሆኑን ጠቁመዋል።በኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዳይሬክተር ሜቴክ ማጅ በበኩላቸው፥ የዓለም የምግብ ፕሮግራምና አጋሮቹ በኢትዮጵያ መንግስት ለሚካሄደው የትምህርት ቤት ምገባ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።
አያይዘውም የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ላላፉት 10 አመታት ከ54 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ ማድረጉን ገልጸዋል። በዚህም ወደ 3 ሚሊየን የሚጠጉ ህጻናትን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከውድድር ታገደ!
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከማንኛውም ውድድር ማገዱን አስታወቀ።ፌዴሬሽኑ ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በጻፈው ደብዳቤ፥ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በፍትህ አካላት በ10 ቀናት ውስጥ ውሳኔውን እንዲተገብሩ የጊዜ ገደብ ተሰጥቷቸው እንደነበር አስታውቋል።ይሁን እንጅ ወልዋሎዎች በሚመለከተው የፍትህ አካል የተላለፈውን ውሳኔ በተሰጣቸው ጊዜ መሰረት አለመፈጸማቸውን ገልጿል።ይህን ተከትሎም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ክለቡ ፌዴሬሽኑ ከሚሰጣቸው ማናቸውም አገልግሎቶች መታገዱን ነው ያስታወቀው።
ምንጭ፦ ሶከር ኢትዮጵያ

ቢኒያም ተወልደ ከእስር ተፈቱ!
የቀድሞ የኢንፎርሜሽንና መረብ ደኀንነት ኤጀንሲ(ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ሌተና ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ከተወሰኑት 63 ሰዎች መካከል የነበሩ ሲሆን በመዝገብ ቁጥር ስህተት አለመፈታታቸው የተነገረ ቢሆንም ዛሬ የካቲት 18/2012 ከሰዓት በኋላ መፈታታቸውን ጠበቃቸው ኃይለ ሥላሴ ገብረ መድሕን ለአዲሰ ማለዳ አስታወቁ።ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት በትላንትናው ዕለት 63 ሰዎች ክሳቸው ተቋርጦ እንዲፈቱ ማድረጉም ይታወሳል።

ኤክሳይስ ታክስ ሳይከፈልባቸው ወደ ሀገር የገቡና በኮድ ሁለት ሲሰሩ የነበሩ የዶልፊን ቫን ተሽከርካሪዎች ጥያቄ ምላሽ ማግኘቱን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ባለፉት ሳምንታት ባገለገሉ የዶልፊን ቫን ተሽከርካሪዎች የታሪፍ ውዝግብ ምክንያት ኤክሳይስ ታክስ ሳይከፈልባቸው ወደ ሀገር እንዲገቡ የተደረጉ ተሽከርካሪ ባለቤቶች ያቀረቡት ቅሬታ መፈታቱን የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ አስታውቀዋል፡፡
ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንዳስታወቁት ተሽከርካሪዎቹ ወደ ሀገር ውስጥ በገቡበት ወቅት በተሰጠው የመፍትሄ ሃሳብ መሰረት ለህዝብ ወይም ለዕቃ መጫኛ አገልግሎት ውለው በኮድ ሶስት እንዲስተናገዱ ተወስኖ ነበር ።
ሆኖም ከውሳኔ ውጪ በሆነ መንገድ በኮድ ሁለት ሰሌዳ ሲንቀሳቀሱ በመገኘቱ ኮሚሽኑ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን ገልጸዋል ፡፡
ምንም እንኳን ባለንብረቶቹ የተወሰነውን ውሳኔ የተላለፉ ቢሆንም ኮሚሽኑ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተሽከርካሪዎቹን ወደ ኮድ ሶስት ወይም ኮድ አንድ እንዲቀይሩ ለዕቃ ወይም ለሰው ጭነት አገልግሎት እንዲያውሉ ጊዜ በመስጠት ለተፈጠረው ችግር መፍትሄ ማስቀመጡን ኮሚሽነሩ ተናግረዋል ፡፡
የጉሙሩክ ኮሚሽን ህግ በማስከበር ሂደት የተወሰኑ ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ በነበረበት ጊዜ የቀረበውን ቅሬታ በመመልከት ቅሬታ አቅራቢዎቹ የያዙት ዲክላራሲዎን ላይ ተሽከርካሪዎቹ ለህዝብ ወይም ለዕቃ መጫኛ የሚውሉ መሆኑ የተገለጸ ቢሆንም ሁለተኛ እድል መስጠቱን አቶ ደበሌ ገልጸዋል፡፡
የተሰጠው እድል የመጨረሻ በመሆኑን የገለጹ አቶ ደበሌ፣ከዚህ በኋላ ተመሳሳይ ድርጊቶች ቢፈጸሙ ኮሚሽኑ የቀረውን ኤክሳይዝ ታክስ እንደሚያስከፍል ጠቁመዋል፡፡
መረጃው :- የገቢዎች ሚኒስቴር ነው
T.me/yenetube @Fikerassefa